Тёмный

Yetekelekele Episode 159 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 893 тыс.
50% 1

የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@fatuma1466
@fatuma1466 3 года назад
ለኛ የማይገባንን ሠዉ አፍቅሮ ከመሠቃየት ይጠብቀን እንደቢተር አይነቶች ሥንቶች አሉ ቤት ይቁጠራቸዉ የተሥተካከለ የትዳር ፍቅር ይግጠማችሁ ጓደኞቸ
@zikratube3905
@zikratube3905 3 года назад
አሚንንንንንንን ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 года назад
አሜን አሜን
@zinetfker
@zinetfker 3 года назад
አሚንንን
@hawatube8358
@hawatube8358 3 года назад
እኔ አንዷ ነኝ ወላሂ
@hawatube8358
@hawatube8358 3 года назад
እኔ አንዷ ነኝ ወላሂ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 года назад
የሮመዳን ወር የሠላም የፍቅር የመተዛዘን የመተሣሠብ አላህ ፁመው ከሚጨርሱት ፆማቸውን ተሚቀበላቸው ያድርገን ሁላችንንም ሙሥሊም ክርስቲያን ሣይል ከአመት ወደአመት በሰላም ያሸጋግረን
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 года назад
አሜን አሜን
@ሳምራዊትወለተመድሕን
አሜን እኔ ክርስትያን ነኝ መልካም ፆም ያድርግላችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር ያድርግላችሑ እሕት ወንድሞቼ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 года назад
@ጀም ነኝ 19 97 ❤
@mgshow2506
@mgshow2506 3 года назад
Ramadan tejemere ende
@qonjo6613
@qonjo6613 3 года назад
Telyalshi amin 🙏
@tub4465
@tub4465 3 года назад
ከእደቤሉል አይነት ወንድ ይጠብቀን ሴት እህቶቸ
@eyosyastebeje9555
@eyosyastebeje9555 8 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MwAheQvj2OU.htmlsi=NNwhvr3V8QRfXnVn
@ሰውነኝየአዳምዘር
@ሰውነኝየአዳምዘር 3 года назад
ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ሀዘናችሁን ጭንቀታችሁን አርቆ በደስታ ይሙላችሁ በስደት ያላችሁ ለቅድስት ሀገራችሁ ይብቃችሁ በክርስቶስ ፍቅር ከልቤ እወዳችኋለሁ ከኔ በላይ የቅዱሳን አምላክ ይውደዳችሁ ሀገሬ ልገባ አንድ ቀን ቀረኝ ደስም አለኝ😘
@Mohamad-te7zn
@Mohamad-te7zn 3 года назад
ሰላም ግቢ💖💗💕💕💕💗💖❤💘💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏
@michaelthomas7340
@michaelthomas7340 3 года назад
በሰላም ግብ
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 года назад
በሠላም ግቢ ውዴ እኛም እንወድሽ አለን
@saragebrehiwet4647
@saragebrehiwet4647 3 года назад
Amen 🙏🙏🙏🙏
@abselom699
@abselom699 3 года назад
አንድም ክፍል ሳያልፈኝ የተመለከትሁት የቃና ፊልም። የተከለከለ በጣም ምርጥ ነበር!
@diboradagna8417
@diboradagna8417 3 года назад
እኔም
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ
በዚህ ድራማ ውስጥ የነበሩት ሰዎች በሙሉ እጅግ ገራሚ ችሎታና ክሎት ነበረቸው እናመሰግናለን ብዙ ትምርቶች አሉት በአለም ዙርያ ያለውን ተግበር ሰርተውት አሰዩን 💓
@ሀኒእናታንናፋቂ
@ሀኒእናታንናፋቂ 3 года назад
ሲያልቅ እንደዚህ አይነት ያበደ ፊልም አቅርቡልን መደበሪያችን ነው አዎ እምትሉ Like እጃቹን አውጡ
@mesratyemr3868
@mesratyemr3868 3 года назад
ሳያልቅቡፊት ነበርእንጂ እንደዚክማየት
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@mesratyemr3868 ደምሪኝ
@mesratyemr3868
@mesratyemr3868 3 года назад
@@hayatwollotube397 ደምሬሻለሁ
@-farahgames6377
@-farahgames6377 3 года назад
እውነት ነው መደበሪያችን ነበር
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
በእውነት ክፉ የዘራ ክፉ ያጭዳል መልካም የዘራም መልካም ያጪዳል የተባለው እውነት ነው እግዚአብሔር ከክፉ መዚራት ይጠብቀን አሜን፫
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 3 года назад
በቃ ቻው ውድ የማዳም ቅመሞች እወዳችዋለው ሌሎችም እንደዛው ቻው በሌላ እንደምንገናኝ ተስፍ አለኝ 😭😭😭😭😭
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 3 года назад
አይ ነስሪን ፈጣሪ ዛሬ ብቻ ይጠብቀን አላለችም 😅👍💗
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 3 года назад
😂😂😂😂😂
@kamilahuseen8880
@kamilahuseen8880 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ባጠም ናው ያስቃችኝ ውላሂ 😂😂
@llovenoha
@llovenoha 3 года назад
lmaooo
@davelikes2726
@davelikes2726 3 года назад
ይህ ነው የዝሙት መጨረሻ ። እግዚአብሔር ከዝሙት ሃጢያት በመላዕክቶቹ ጋርዶ ይጠብቀን
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 3 года назад
Amen(3)
@taralema6070
@taralema6070 3 года назад
አሜን
@ዜድዜድ-አ8ኸ
@ዜድዜድ-አ8ኸ 3 года назад
አሜን (3)
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@taralema6070 ደምሪኝ
@ኡምራህመት
@ኡምራህመት 3 года назад
አሜንንን ያረብ
@adonairoi3516
@adonairoi3516 3 года назад
ፒተር ምርጥ አርቲስት ናት ከልቧ ሆና ተዉናዋለች:: እናትዋም የዋዛ አይደለችም:: የኛ አርቲስቶች(አርቲቡርቲዎች) መቼ ይሆን ደህና ፊልም የምትሠሩት:: ኧረ ተለወጡ!
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 3 года назад
እንደ ቤሉን ያሉ አስመሳይ ሰዎች የብዙ ሰዎችን ህይወት አጨልመዋል ልብ አድምተዋል
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስከ በቅንነት ደምሪኝ
@Showatube
@Showatube 3 года назад
አቤቱ ከእንደዚህ አይነት አጋጣሚ ሰውረን ከአንድ ቤት ሁለት አስክሬን ለዛውም በሰርግ ቀን።
@seadedelelegn2874
@seadedelelegn2874 3 года назад
ከማድማዜል ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ የሚል👍👍👍
@shakurtehusssn5727
@shakurtehusssn5727 3 года назад
ብዙ ትምህርት ቀስሜበታለሁ 1 ያለምንም ጥርጣሬ ሰውን ማመን ይህ መለት ደሞ እደ አድናን 2 እኩያች መምረጥ 3ገንዘብ ምንም ማለት እዳልሆነ ። ለመንኛውም ቱርኮች ውስጤ ናቸው
@ethiopiatube1388
@ethiopiatube1388 3 года назад
በትክክል
@emebett5587
@emebett5587 3 года назад
አይ ቢተር ክፋቷ በሽርን ከጎኗ አድርጋ ወሰደችው ደግነቱ ኒሃን አላየችም😜
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 3 года назад
ትክክል
@nmnhn9155
@nmnhn9155 3 года назад
በትክክል
@ሳምሪሀበሻዊት
@ሳምሪሀበሻዊት 3 года назад
ትክክል ውዴ
@Hነኝአባየንናፋቂ
@Hነኝአባየንናፋቂ 3 года назад
የተከለከለወች ሁላችሁም ትናፍቁኛለችሁ እናመሰግናለን ከዝህ ድራማ ብዙ ተምሬ አለሁ ትግስትን ፍቅር መስዋት እደሚያስከፍል ብቻ ብዙ ነገር ውዲ ያገሬልጆች ከዲህ አይነት ፍቅር ይሰውረን
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 года назад
ካሁኑ ናፈቀኝ ይሄ ድራማ ለማን comment እንደምሰጥ ግራ ገባኝ ሁሉም ውስጥ ይረብሻል
@aadada8647
@aadada8647 3 года назад
በሽር😭🕯️🕯️🕯️ አምላክ ከብተር አማማት አንተ በቸርነትህ ሰዉረኝ🤲🤲🤲
@fatuma1466
@fatuma1466 3 года назад
ክክክክ ትክክል ዉደ
@meseretmekonen9017
@meseretmekonen9017 3 года назад
አድናን እና በሸር ያሳዛናሉ ማድማዜልም እንደዛው
@ከአድማሥባሻገር
@ከአድማሥባሻገር 3 года назад
የሀራም መጨረሻው በሚያስጠላ መልኩ በሰው ላይ ችግር እንደሆነ ነው የአላህ ሁላችንም አላህ ካልፈቀደልን ነገር ውጭ አንሁን ያረብ ጠብቀን
@emayehiwoteema261
@emayehiwoteema261 3 года назад
ቤሉል እንደ ዛሬ አስጠልቶኝ አያውቅም ብዙ ወንዶችን በሱ ውስጥ አየሁ አንዳንድ በጭባጫ ወንዶች የብዙ ሰውን ሂወት ይበጠብጣሉ
@Selam12-g3t
@Selam12-g3t 3 года назад
ጋይስ ከዚህ ፊልም ምን ተማራችሁ እኔ ለሰዎች ክፋት ተንኮል ስታስብ ተመልሶ ወደ እናንተ እንደሚመጣ ነው
@nafkotbelete3201
@nafkotbelete3201 3 года назад
የተከለከለ ፍቅር ስለሆነ ማበብ አልቻለም ቤሉል ፍቅር የያዘው ከቢተር ብቻ ነው ይኼ ደግሞ ተፈልጎ ያመጣው አደለም ለዚ ነው "ቢሆን ኖሮ ብየ አስባለሁ በእሳት እየተጫወትኩ እንደሆነ አውቃለሁ ይል የነበረው የሱ ስህተት ለኔ የውሳኔ ሰው አይደለም ሌላ ልጄ የሚለውን ሰው አልጋ ባይጋራ መልካም ነበር።ውዴ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 года назад
ማነዉ የበሺር መሞት ያሳዘነዉ ፡በጣም ያሳዝናል ነብሰ ይማር ፡ ይገርማል እዉነት ግን ትቆያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም ፡ይገርማል አሁንም ምቾት አዴት ደሰ ይላል ፡ማጣት ደግሞ በጣም ያሰጠላል ውዶቸ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን ።
@tsyiontub8699
@tsyiontub8699 3 года назад
የስው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን በእውነት ይሄው ነው
@ሠአዳሠይድ-ቸ6ጸ
@ሠአዳሠይድ-ቸ6ጸ 3 года назад
ቤሉል ወስላታ ባንተ ስህተት የስንት ሠው ሂወት አበላሸክ እህህ ባይወልድክም አባትክ ነበር ልጅ የሚወለደው በመሀፀን ብቻ አይደለም በልብም ነው አላህ ይጠብቀን ብዙ ትምርት አለው
@seyaman2112
@seyaman2112 3 года назад
የቢትር ሞት ለፍቅር የተከፈለ መፅዋትነት ነው በሽርና ማድማዜል ለእውነት የቆሙ ሲሆን ኒሃልና አባቷ ደግሞ የዋህ ስለሆኑ ሁሉንም ፈጣሪ አሳያቸው ቤሉል ግን ፈሪ ስለሆነና እውነተኛ ፍቅርን ባለመጋፈጡ ሁለቱንም አቶ አረፈው ሁሌም በሰቀቀን እና በትዝታ ሲሰቃይ ይኖራል !!!!
@AD-gv2fw
@AD-gv2fw 3 года назад
በትክክል
@toybaahmad4373
@toybaahmad4373 3 года назад
Wawww 😁😁😁👍👍👍
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@toybaahmad4373 ደምሪኝ
@mesratyemr3868
@mesratyemr3868 3 года назад
በችክክል
@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 года назад
ያማል ቅኔውውውውውው ህይዎት እዲህ ናት እድሜ ልክ ይተገነባን ነገር ሁሉ ባንዴ ድብልቅልቅ😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን😭
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
በጣም
@techlehulu
@techlehulu 3 года назад
ቀጣይ በሚጀምረው ፊልም ላይከዚህ የነበረ ቤተሰብ ወደ ሌላ ያመራል የኮመንተርም የተመልካችም ለውጥ ይኖር ይሆን ? እናተም ምርጥ ናቸሁ እውነት ሳብብስክራይብ ታደርጋላችሁ ተበረታታላችሁ 🧡
@techlehulu
@techlehulu 3 года назад
🧡ሁላችሁም በተሰማራችሁበት የስራ ዘርፍ ይቅናችሁ🧡
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 года назад
በቃ የመጨረሻው የዝሙት መፈሰ እዲህ ነዉ መገዳደል ብቻ ነዉ ከአምላኩ የረቀ ሰዉ በሀብት የጠገቡ ፈጣራቸዉን የረሱ መጨረሻቸው እዲህ ነዉ ከዚህ ነገረ ፈጣሪ ይጠብቀን እያላችሁ ጸልዩ ሁል ግዜ መጸለይ ጥሩ ነዉ ዉዶቸ
@kasmiali5327
@kasmiali5327 3 года назад
እዚህ ድራማ ላይ ሁሉም ነገር እንደማይሆን ጀምሮ ቢሚያስጠላ ሁኔታ አለቀ ቢተር የስራሽን አግኝተሻል ምንም አላዘንኩልሽ አሳዝነሽኝም አታውቂም ከሀድ ስለሆንሽ ቤሉልም የስራሀን አግኝተሀል በፀፀት ትኖራታለህ ሴቶችን ማስለቀስ ትርፉ ይሄ ነው ያሳዘኑኝ ኒሀል እና ጀሚሌ ብቻ ናቸው በሽርም መናገሩ ላይቀር ሲጎዳቸው ኖሮ ሞተ አድናንም ምንም ሳይጠረጥር ተኝቶ ኖረ ውድ ያገሬ ልጆች ክህደት የሌለበት ንፁህ ትዳር ለሁላችንም ይስጠን
@zeynebbinttku2372
@zeynebbinttku2372 3 года назад
*_ከእዚህ ፊልም ብዙ ነገር ተምረናል ትግሥትን ከማድማዜል እውነተኛ ፍቅርን የትዳርን ትልቅነት እናክብር ከፒከር ሠውን በሙሉ ልብ ማመን መጨረሻ ላይ መጎዳት እንደሁ ከእነአድናን የመማገጥን መጥፎነት ከቢተር እውነት ተደብቃ እንደማትቀርብቻ ብዙ ነገር አላህ ከእንደዚህ አይነት ሂወት ይጠብቀን ያረብ_*
@lisnok8643
@lisnok8643 3 года назад
በትክክል
@eidenharegot17
@eidenharegot17 Год назад
Mnew beluln resashw? Biter bcha nech ende yemagetechw
@saadahassan6427
@saadahassan6427 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 года назад
ቤሉል ተፀፅቶ ተመልሶ ነበርኮ ኒሀልን የባሰ ጎዷት በሽር እስከዛሬ ዝም ብሎ የሠርጉለት መናገር የለበትም ነበር ማድማዜንም በፊት አትናገረም ቤተር ሞት ሲያንሳት ነው ቤሉል በመፀፀቱ ኒሀልን ሠርጉን መሠረግ ነበረበት ያሥጠላል መጨረሻው
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 3 года назад
በሽር ግን መሞት አልነበረበትም ኒሀልን ማግባት ነበረበት😭😭😭
@asdfhxidheidksk2dsaa604
@asdfhxidheidksk2dsaa604 3 года назад
Aw neberbet
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 3 года назад
አው ነበረበት ምክንያቱም አብረው የማይሆኑበት ምንም ምክንያት አይኖርም
@hayatutopia1536
@hayatutopia1536 3 года назад
😭😭😭😭bashr
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@hayatutopia1536 ደምሪኝ
@amytk6095
@amytk6095 3 года назад
@@maretumaretu2870 ምክንያቱማ ኒሀል በዛ ነፈዝ ቤሉል ፍቅር ታውራለች እንጂ እንደሚወዳት ከቤሉል በላይ በሽር አሳይቷት ነበር
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 3 года назад
ኑ አብረን የንስሀ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው እንዘምር ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@እናቴኑርልኝ-ሠ6ጰ
@እናቴኑርልኝ-ሠ6ጰ 3 года назад
ኣሜንንንንንንንን
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 года назад
አሜን
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 года назад
አሜን አሜን
@bezawitendashaw174
@bezawitendashaw174 3 года назад
Amen
@martagrmay370
@martagrmay370 3 года назад
🙏🙏🙏
@trhashagos2658
@trhashagos2658 3 года назад
ቡለንትየ የኔ ጌታ ይህ ሁሉ የፈርደቢስ የስራ ወጤት ነዉ
@SeniYallew
@SeniYallew Месяц назад
ጀሚሌ የኔ ውድ😭😭😭😭የዝሙት መጨረሻ ይሄ ነው ጌታዬ ከዝሙት የፀዳ የምንደሰትበት ትዳር ስጠን😢😢😢😢😢😢
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 года назад
በሉ ቻውቻው ዛሬ ማብቃታችሁ ጥሩነው ፆማችንን በደብ እንፆማለን እኳን አደረሣችሁ በዛውም ውድያገሬልጆች
@RA-xk4lv
@RA-xk4lv 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@fatemaali8328
@fatemaali8328 3 года назад
መቸነውእሮመዳን
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 года назад
@@fatemaali8328 11ቀን ቀረው ማር
@hi-it5jm
@hi-it5jm 3 года назад
እንኳን አብሮ አዴረሰን
@imissformama3939
@imissformama3939 3 года назад
ማድማዜል እና ኣድናን ቢጋቡ ደስ ይለኛል
@jobzew9143
@jobzew9143 3 года назад
መጨረሻው ጥሩ አልነበር እስቲ እንደኔ ያሣዘነውlikeይግጨኝ
@arresttedrosadhanom741
@arresttedrosadhanom741 3 года назад
የሂልሚ ኦናል አድናቂዎች እስቲ እንያችሁ።
@Martha_Takela
@Martha_Takela 3 года назад
ሃሃሃሃ ካልጠፋ እሱን ላድንቅ
@truthteller9493
@truthteller9493 3 года назад
ሂልሚ እኮ በእውነቱ አለም መሞቱን ስሰማ አሣዘነኝ በ2020 ነው የሞተው
@arresttedrosadhanom741
@arresttedrosadhanom741 3 года назад
@@truthteller9493 😥😥😥😥
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 3 года назад
@@truthteller9493 ሞተ እንዴ😒
@truthteller9493
@truthteller9493 3 года назад
@@nardilovenardilove6673 Awo motowal filmu kaleqe bahuwala ewinataigna simu Recep Aktug naw Search aregash eye kafelagish youtube lay ale Qebiru
@trsit4794
@trsit4794 3 года назад
እኔ ግን ፒተርን እወዳታለሁ ❤
@rozaw2620
@rozaw2620 3 года назад
❤️
@muluqenabebe2002
@muluqenabebe2002 3 года назад
እኔም። ቢተርነው ምወደው
@tiegstiteklay6250
@tiegstiteklay6250 2 года назад
እኔ ራሱ ፒተርና ፌርደቢዝ ከመውደደይ የተነሳ ይሄ ድራማ 2 ግዜ ኣይቸዋለሁ
@BachayehuTesfaye
@BachayehuTesfaye 11 месяцев назад
ከቃና ሁሉ ያየሁት ፊልም ገራሚ ነው በጣም ነው የወደድሁት ግን በመጨረሻ መሆኑ ነው እውነቱ መውጣቱ እውነት ነው ከዝሙት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@maserat1616
@maserat1616 3 года назад
በነገራችን ላይ ቆንጆ ፊልም ነበር እናመሰግናለን ባይ ባይ።
@SeniYallew
@SeniYallew Месяц назад
ኒሀል ሚስኪን ቤሉልን ከማጣቷ በላይ የበሽር ሞት ጎድቷቷል😭😭😭😭😭 ቅን ልብ ያሸንፋል ማድማዜል ሁሉን በመቻሏ አሸነፈች👍😘😘😘😘
@merry1899
@merry1899 3 года назад
ፊልሙ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡ በእውነተኛው ህይወት ግን የሞተው ቤሉል ነበር
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 3 года назад
💔💔😥
@ነኢማቢንትሙሀመድ
@ነኢማቢንትሙሀመድ 3 года назад
የፌርዴቢስ አፍ በስተመጨረሻ እንዲህ ሆነ😆😆😆
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
ክክክክክክ
@emayehiwoteema261
@emayehiwoteema261 3 года назад
ለምን እንዲ ሆነ ግን
@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
እረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiyopia6194
@ethiyopia6194 3 года назад
ክክክክክክ
@ethiyopia6194
@ethiyopia6194 3 года назад
ግን ብተር አሰዘነችኝ
@melkamumeron4303
@melkamumeron4303 3 года назад
አሪፍ ድራማ ነው እናመሰግናለን መጨረሻው ግን ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭
@Seada-j5w
@Seada-j5w Месяц назад
ሰወችየ የሚቆጫችሁንነገር እዳታደርጉ ይሄፊልም የኔታሪክመሰለኝ በጣም አዘንኩ አፍቅሮመፈቀር ይስጠን የማይቆጨንነገር እናድርግ ከማድረጋችን በፊት እናስብ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ዐ6ዘ
እፉፉፉ ቢተር የስራሽን ይስጥሽ አንችስ ለብርሽ እኔን ዝም ብየ እንባየን ጨረስኩኝ
@merime7834
@merime7834 3 года назад
Kkkkkkkkkj
@yolas1014
@yolas1014 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሁሉምነገርለበጎነው-ኸ5ኰ
በጣም. ክክክክክክክክ
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 3 года назад
ግን እኮ ቢተር አፍቃሪ ብኮንም እራስ ወዳድ ናት በሽር ብቻ ነው የውነት ቢሆን የሱ ፍቅር ነው ደስ የሚለው
@hawelatahmed672
@hawelatahmed672 3 года назад
ወሩየኢባዳወር ስለሆነ ሌላፊልም እዳቸምሩ መልካም ረመዳን
@trsit4794
@trsit4794 3 года назад
ምን አገናኘዉ ? ከረመዳንጋ?
@ልጄእወድሻለው
@ልጄእወድሻለው 3 года назад
Yagenagewal gezewen be ibada new masalefe yaleben
@hawelatahmed672
@hawelatahmed672 3 года назад
ሩቅያየገባሽ🌷
@የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ
ወይኔ ቢተር እንዳናደደችኝ ሞተች በሽርዬ ላተ ሞት አይገባህም ነበር ከዚ ድራማ ብዙ ትምህርትን ወስጃለሁ ግን ገና ከአሁኑ ናሰቁኝ ልብ ሰጥቼ ያየሁት ድራማ ነበር በተረፈ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ዉዶቼ እስኪ ሁላችሁም ዱአ አርጉ ያረቢ ለሀገራችን እንጩህ😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢💔💔💔💔💘💘💘💘
@abigiyagetachew4705
@abigiyagetachew4705 2 года назад
ቢተር ባትሞት ና ከቤሉል ጋር ቢጠፋ ጥሩ ነበር ከዛ አድናን ከማድማዜል ጋር ቢጋቡ በሽርም ባይሞትና ከኒሀል ጋር ቢጋቡ ደስ ይል ነበር
@tsita3546
@tsita3546 2 года назад
Gn esu astmari ayhonem, yehe ye zemuten askefinet lemasayet yetsra film new
@habhabshi5482
@habhabshi5482 Год назад
በውነት ደስ የሚል ቃና ነው ሲልቅ ግን አስለቀስኝ በውነት 😭😭😭😭😭😭😭
@abiytsehay5035
@abiytsehay5035 3 года назад
ሁላቹንም አፈቅራችኋለዉ ደህና ሁኑ😭😭
@tgytad9950
@tgytad9950 3 года назад
አሯሯሯሯሯ
@tadutadesse2823
@tadutadesse2823 3 года назад
ምሰኪን የተጉዱት የአድናን ቤተሰብ ናቸው ብሸር ኒሃን አድናንና ማድማዜል
@toybaahmede3375
@toybaahmede3375 3 года назад
ውይ ኤጪ ለፊልም እድህ ማዘኔ ወይጣጣ አለቀ ማለት ነው ደህና እየተደበርኩበት ነበር ግን በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
@hadraal8582
@hadraal8582 3 года назад
ኒሀንየ አሳዘነችኝ ሚስኪን በደስታዋ ቀን
@ኤምነኝየመርሳዋፉልቅልቅ
አወን😭😭😭😭እኔምአሳዘነችኝበደስታዋቀን😭
@zeynbayalew6517
@zeynbayalew6517 3 года назад
ቤሉል ነበር መሞት የነበረበት የስቱን ሰው ህይወት አበላሽ ከአስመሳይ ሰው አተ ጠብቀኝ
@ፍቅርተጊዮርጊስ
@ፍቅርተጊዮርጊስ 3 года назад
ለካ ያፈቀሩትን የወደዱትን ለብዙ ነገር ያሰቡትን ሰው ማጣት ያማል በጥሩ መንገድም ሆነ በመጥፎ መንገድ
@ፍቅርከወሎ-ኀ7የ
@ፍቅርከወሎ-ኀ7የ 3 года назад
ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን እንድሁም ህዝቦቿን አላህ በእዝነቱ ይጠብቅልን ያረብ ይሄ ፊልም እዳለቀ ሁሉ የሀገራችንም ችግር የመጨረሻው ይሁን 😢💔💘💘💘
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 года назад
አሜን አሜን
@امامالو
@امامالو 3 года назад
Amen
@ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ
አሚን ያረብ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ኸ5ኰ
አሚንንንን ያረብ
@ባኣካኩርዕቲእየፍቅረይውዲ
እስኪ እዝዩ ኣላቹ ውድ ቤተስቦቼ ይሃገሬ ልጆች እስከ ይ ኢ/ያ ትንሳኤ ድረስ ይቅር እንባብል እስቲ ምክናይቱ ሃገራችን ብዛ ብዛ ስው እዮሞተ እርሰ ብርስ ጦርኑት ለኣሁን ሊጎዳን ይችላል ግን እሞንኝ ትንሳኤችን ነው ያ ሁሉ ሃገራት ብዛ ነው ይለፉት እና ስው እንጥላ ስው ኩቡር ነው ልራሳችን ልንል ስው እንውድድ ፍቅር እንስበክ በተለይ እኛ ኣረብ ሃገር ይለን ስዎች በመዳም ዋይፋይን ብዙ ነው ይተባልሽብን ምክንያቱ ኣንድ ስው ኣፉ ኣክፍትም ነበር ጅግና ጅግና እያለን ሃገራችን ይት ድረሰች ሰላም ለንተ ይሁን ኣደራ ፍቅር እንስበክ
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
ቢሉል አሳዘነኚወይኔ አሁንስ ወደኋላ ተመልሸ ላይነዉ ያጌዜናፈቀኚቤሉልተበሰቋቁሎ ማየትያማል 😭😭😭😭ቢተርየስራዋነዉያገኘችዉ በሺርአሳዘነኚ
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz 3 года назад
ቢተር እኮ በ ቤሉል ፍቅር ነው የሞተችው ኣይይ ፍቅር ኣይን የለውም ኮ
@AaSs-df5fz
@AaSs-df5fz 3 года назад
የኔን ማልቀስ ምን ይሉታን ውሸት እንደሆን እያወኩ እንባየ እቢአለኝ ውይ መጨረሻቸው እንዲህ ሁኖ ይቅር
@ህልመኛው-ፀ9ቨ
@ህልመኛው-ፀ9ቨ 3 года назад
እስኪ እዴኔ በማለቁ ያዘነ
@munanasir3493
@munanasir3493 3 года назад
እኔ
@M2የማንቼዋ
@M2የማንቼዋ 3 года назад
እኔ በዚ ድራማ የተማርኩት ማፍቀር እደሌለብን ነው ሴቶች እዳታፈቅሩ 💔💔😂😂😂🤭🤭ማፍቀር መጎዳት ነው ቢተር የሞተ ሰው አልወቅስም
@ተሚማሀሠን
@ተሚማሀሠን 3 года назад
ከቤሉል ቢተር ትሻለለች ቤሉል የቁም ሞት ነው
@M2የማንቼዋ
@M2የማንቼዋ 3 года назад
በጭባጫ ስለ ሆነ ነዋ እራሱን አያጠፋም ነበር 😂🤭
@FatimaALI-uo1xz
@FatimaALI-uo1xz 3 года назад
ኧረኮሜንቶቺ የውነትእኮ አሥመሠላቺሁት
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@M2የማንቼዋ ደምሪኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@FatimaALI-uo1xz ደምሪኝ
@እማሁሉምእውድሻለሁስደተኛ
ሰላም እንዴት ነቺ የሀገሬ ልጆች ቤሉል በሱ ምክንያት በዙሰው ተግዳ
@emuahlam1458
@emuahlam1458 3 года назад
የተከለከለን የኛ ያልሆነ ነገር መካት ዋጋ ያስከፍላል ከራሳችንም ጋ ከፈጣሪም ጋ መጣላት ነው አስተማሪ ነው እንማርበት።
@እረህማ-ጸ2ቐ
@እረህማ-ጸ2ቐ 3 года назад
ፍፍፍፍፍ ግንለምድነው መጭራሻው የስጣላን። ቤተራ ይገባሻን ግን በሺራመሞት የለበትም ነበር
@ScrollSagas2
@ScrollSagas2 3 года назад
ቤሉል መጨረሻህ እብደት ሆነ 😳 በበሽር መሞት ያለቀሰ ማነው😭😭
@godislove3616
@godislove3616 3 года назад
😭😭😭 enie betam uffff
@Wubit234
@Wubit234 3 года назад
ድራማ ማለት እንደዚህ መጨረሻው ሲያምር ነው
@fatuma1466
@fatuma1466 3 года назад
እንደዚህ አሥተማሪ በሆነ ነገር እሥከምንገናኝ ሠላም ሁኑ የሀገሬ ልጆቾ ልብ ሠባሪን ነገር አላህ ይያዝላችሁ ዉዶቸ የልብ ሰባራ በእንጨት አይጠገንም አሚን አላሁመ አሚን
@አሰኒየተዋህዶፈሬየድግልማ
ይህ ፌልም በጣም ትምህረት አዘልነበር በጣም ያሳዘኑኝ በሺር ኒሀል ቤሎል ጄሚላ የተከለከለ ቤተሰቦች በሌላ ፌልም በሰላም ያገናኝን
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
Awo balul eko satochu nachew alasikemit yalut
@aaaa2139
@aaaa2139 3 года назад
ማድማዜልን አድናን ቢያገባት በጣም ደስ ይለኛል እናተስ ኮመታቶች
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 года назад
ቢተረ ከሁሉም አንቺ ነው የምታሳዝነው ወላሂ የእኔ እናት ፍቅር ከባድ ነው ለአፈቀረው
@eeee4096
@eeee4096 3 года назад
ቢተር በመሞቷ ያዛዝናል
@zinabuabate9559
@zinabuabate9559 3 года назад
እዉነት ለመናገር ድራማዉ ካለቀ በኋላ ነገ እንደማይቀጥል ሳዉቅ ዉስጤ ተረበሿል።
@zahrayousef7964
@zahrayousef7964 3 года назад
ሀዘን ላይ ነኝ ቢተር ውዲ ሙታ ሶብሩኝ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 года назад
ኸረ ተሎልቀቁት ዛሬ እነመዳም ከዱባይ ይመጣሉ ሣትመጣ ልይ ልቀቁት 🙄🙄🙄
@ልእልትብሪሃኑ
@ልእልትብሪሃኑ 3 года назад
እኔ ያሳዘነችኝ ጀሚሌ ነች
@SeadaAli-o1g
@SeadaAli-o1g Месяц назад
አዳድ ግዜም ትምርት አለዉ አዳድግዜም ተስፋ ያስቆርጣል😭😭😭😭😭😭
@እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
@እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 3 года назад
የዝሙት መጨረሻ ይሄነው 😢
@ramadantube
@ramadantube 3 года назад
የመጨረሻው ነው እንደ በሽር ሚስክን ሲያሳዝን
@rutha6598
@rutha6598 3 года назад
ፍጠን በዚህ ወቅት ነገ የኛ እንዳልሆነ የሚነግሩን ክስተቶች ይታያሉ። ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ ሁኔታዎች በፍጥነት ይለዋወጣሉ። በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ከብዙ ዕቅዳቸውና ሰፊ ምኞታቸው ጋር በሞት ይወስዳሉ። ሁኔታው ሁሉ አንድ ነገር የሚያስተጋባ ይመስላል የአለም መጨረሿው ደርሰዋል።አዎን ሁሉም እንደነበረ አይቀጥልም አንድ ቀን ፍጥረትም ወደ ፈጣሪው ይሰበሰባል። እግዚአብሄር በአምሳሉ ለክብሩ የፈጠረው ሰው ደግሞ በምድር ላይ ስለነበረው ቆይታ ለሰማይ አምላክ መልስ ይሰጣል። ከሞት በሃላ ስላለው ህይወት አስበህበታል? ጊዜ የለህም፤ ወደድክም ጠላህም ነገ ያንተ አይደለም ያንተ ቀን ዛሬ ነው ያውም አሁን ነው። የእግዚአብሄር ቃል የሆነው መጽሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል። ”.......እነሆ፤ ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው፤የመዳንም ቀን አሁን ነው።” 2ቆሮቶስ 6:2 እንደምታውቀው ሞት ቀጠሮ አይሰጥም። ንስሀ ግባ በምድር ከኖርከው እድሜ ይልቅ ዘላለምን ለምታሳልፈው ህይወትህ አስብ። በቀራንዮ በመስቀል ላይ ስለኔና ስላንተ ሀጢአት የሞተውን የኢየሱስ ክርስቶስን ጽድቅ ተቀበል። “ “ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።” የሀዋርያት ሥራ 4:12 ምናልባትም ሰይጣንና እግዚአብሄር ከሞት በሀላም ስላለው ህይወት አላምንም እንኳ ብትል በኋላ ነገሩ እውነት ሆኖ ለመጸጸት ጊዜ አይኖርህም አሁን በሞኝነት ይህን ጽድቅ ተቀበለው የዘላለም ብልህነትን ታገኛለህ። ስለዚህ ይህ አለም አያታልልህ፤ ሁሉም ያልፋል። ወደ መጨረሻው ይቸኩላል። በሚያታልል ምኞት ውስጥ ሆነህ ቀኑ ድንገት ከሚደርስብህ ሳትዘገይ፤ በጊዜ፤ ሳይመሽብህ፤ ወደ መሀሪው አምላክ ሸሽተህ አምልጥ ለዘላለማዊው ህይወትህም አሁኑኑ መልስ ስጥ።
@አኳቢለን
@አኳቢለን 3 года назад
ሁሉም የስራውን ያገኛል ወይዘሮ ፍርደቢስ
@መሢመሢ
@መሢመሢ 3 года назад
ኑእቲ ጉደኞቹ እንያችሁ የናተጉድ አያልቅ የጓጓሁበትን የኒሀልን ሰርግ ነገ እዳታረጉት
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
የማይወደንን ስንከተል እሚወደንን እናጣለን
@MነኝyeenteLij
@MነኝyeenteLij 3 года назад
ዉይ በሉል ደሞ ምን መሰሎነው የመጣዉ አሁን ገባ 😳
@hiwotmolla5614
@hiwotmolla5614 3 года назад
አንደ ፊርዲቢዝ አስተዎይ ቀድማ የምትረዳ አና የህይወት ልምድ ያላት አይነት ሰው የለም ግን በልቦ ቅንነት ሳይሆን ብልጥነት ስለሚበዛበት ውጤቱ ይህ ሆነ ። መጽሀፍ ቅዱስ አንደ አባብ ብልህ አንደ አርግብም የዎህ ሁኑ ነው የሚለው ። አውነተኛ መሆን ያስፈልጋል። ተማሩበት......
@fatemaali8328
@fatemaali8328 3 года назад
ቤሉል ውዴ ትናፍቀኛለህ😓
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 3 года назад
ከከከከከ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 года назад
😂😂
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@nanitouamitiye4516 ደምሪኝ
@ቤዛነኝየውስቲዋቀበጥ
😂😂😂😂
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 года назад
@@hayatwollotube397 eshi Ema
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 3 года назад
ኒሀን አሳዘነችኝ😭😭😭😭😭
@RA-xk4lv
@RA-xk4lv 3 года назад
በጣም
@nejatahmed9242
@nejatahmed9242 3 года назад
የፍቅር ጥግ ይልሀል ይሄ ነው
@ghgcbvh3865
@ghgcbvh3865 3 года назад
ለውሸት፣ሙሰልሰል፣አላህ፣ይማራችሁ፣እግዜብሔር፣ይማራችሁምናምን፣ታሳፍራላችሁ፣የእውናት፣ለሞቱት፣እስኪይህንያህል፣ዱአአርጉላቸው
@eyyen8233
@eyyen8233 3 года назад
አማራው ፣ ወለጋው ፣ ጋንበላው ፣ ትግሬው ፣ ደቡቡ ኡፍፍፍፍ ! አለቅንኮ ! እግዜር ሆይ ! በእዉነት በእውነታው አለክን ? እግዜር ሆይ ! ባንተ ተስፋዬ እየደመዘዘ ነው !🥺🥺
@senitube9472
@senitube9472 3 года назад
እኔ ድራማላይ ለመጀመርያ ጊዜ ስኮምት ምክኛቱም በጣም አስተማሪና አሳዛኝ ድራማነው በተለይ ኢሄንን ክፍል እያለቀስኩ ጨረስኩት በሽር ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭ቢተርም እውነተኛ አፍቃሪናት 🥺🥺🥺አድናን አሳዘነኝ ማድማዜል ጥንካሬነትዋ አይቻለው 😭😭😭ሰላም ሁኑልን እናመሰግናለን 🙏❤️
@somposompo1836
@somposompo1836 3 года назад
እንደኔ የመጨረሻው ክፍል ማየት የጋጋቹ 😥😥
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 года назад
ደረሰልሽ አቦ
@milikyaze9148
@milikyaze9148 3 года назад
መጨረሻው ያው ሞትነው ምን ያጓጓል
@بنتسعيد-ن3م
@بنتسعيد-ن3م 3 года назад
ዛሬአያልቅምደ🙄
@elmaraschenaki7733
@elmaraschenaki7733 3 года назад
ሞት ያጓጓል እንዴ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@بنتسعيد-ن3م ደምሪኝ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 года назад
መጨረሻው ያስጠላል ህንድ ፊልም አረጉት ቢተር አክተር ናት አክተር መሞት የለበትም በተረፈ አሪፍ ድራማ ነበርር
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 года назад
ቱርኮች አክተር መግደል ይወዳሉ
@rahelhayle2261
@rahelhayle2261 Год назад
ቢተር ስታሳዝን
@eyerusalemtekola1396
@eyerusalemtekola1396 3 года назад
በጣም የሚያሳብድ ፊልም ነዉ አክተሮቹ ፊልሙን ሰርተዉታል አንደኛ
@Showatube
@Showatube 3 года назад
ውይይይ ብተር😥😭😭😭
@user-bg2hh3wz2s
@user-bg2hh3wz2s 3 года назад
ዛሬ የመጨረሻው ኮሜንት ነወ ቻው ቻው ኮሜንታተሮች ማዕበል ላይ እንገናኝ😭😭😭😭😍😍😍😍😍
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 10 месяцев назад
አምላኬ መጨረሻዬ አሳምርልኝ ከራሴ ከምለው ሰው ጋር እንደ ፍቃድክ አድርልግኝ
Далее
Yetekelekele Episode 158
40:20
Просмотров 430 тыс.
Yetekelekele Episode 136
41:22
Просмотров 373 тыс.
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 160 тыс.
Yetekelekele Episode 1
39:20
Просмотров 853 тыс.
Yetekelekele Episode 123
42:33
Просмотров 356 тыс.
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 160 тыс.