Тёмный

Yilma Shewa (Yeshewa Abeba) ይልማ ሸዋ (የሽዋ አበባ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video) 

Minew Shewa Tube
Подписаться 2,1 млн
Просмотров 865 тыс.
50% 1

Ethiopian Music : Yilma Shewa (Yeshewa Abeba) ይልማ ሸዋ (የሽዋ አበባ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 843   
@selamtube3774
@selamtube3774 4 года назад
ጎንደሬ ነኝ ግን ሸዋ ሲነሳ ልቤ ድንግጥ 😍 እወዳችሁአለሁ ደሞቸ ❤👈
@-esmael2998
@-esmael2998 4 года назад
👍👍👍
@benana2574
@benana2574 4 года назад
ምን *ቸ* ነው ያልሽው???
@bettylapea291
@bettylapea291 4 года назад
እኔ Tube። እኛም የሽዋ ልጅች ጎንደርን በፍቅር ♥ ነው የምንወደው !!
@african8846
@african8846 4 года назад
ኧረ አይባልም ለሩቅ ሀገር ሰው ነው እንደዚህ እሚባለው አማራ ላማራ እኔ እንድህ እይነት ብሄር ነኝ ግን ኦሮሞ እወዳለሁ እንደሚሉት አረጋችሁት አንድ አማራ 4 ከፍለ ሀገር
@gerageru1388
@gerageru1388 4 года назад
@@african8846 ነገር አታርቅ ጎንደር ሸዋ ስላለች ሌላውን ጠላች ማለት አይደለም ጥንትም ሲባል ሸዋማ ሸዋ ነው ጎንደር አበባ ነው ።የጎንደርና ሸዋ ሌላም ታሪክ አላቸው የሸዋ ህዝብ የተመሰረተው በአራት የጎንደር ወንድማማች ነው ።የስወስቱን ብረሳውም አንዱ አውሳቤ ይባላል ።ያንተ /ያንቺ ወንድሞች ከአንድ እናትና አባት ተወልዳችሁ ባህሪያችሁ የተለየ ነው ።ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ አማራ ነው ባህሪው ግን በመጠኑም ቢሆን ይለያያል ።
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 4 года назад
የምዬ ምኒሊክ ልጆች አቤት ሰወዳችሁ የጎደሯ እህታችሁ😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪
@user-wt5eu4zv3o
@user-wt5eu4zv3o 4 года назад
እኛም እንድሻለን
@gshshdvshshsg923
@gshshdvshshsg923 4 года назад
አማራን ወድድድድ ዘርኛያለ ገደል ይግባ
@gshshdvshshsg923
@gshshdvshshsg923 4 года назад
ሙዚቃ ባይፈቀድልኝም ማነቃቂያነው አማራ ከጫፍ እስከዳር አይዞን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
እኛም ውድድድድድ🇨🇬❤😘
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 года назад
ደሜ
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 4 года назад
አረ የሸዋ ልጆች የት ናችሁ ጭፈራው ይሞቃል ሸዋ ገና ያብባል ያልተነገረለት ያልተዜመለት ሀገር ሸዋ ዘራችን ይብዛ
@getahunayele388
@getahunayele388 4 года назад
አለን አለን እዚክ ነን ሞቅ እያረግነው ነው
@beza7arfouchadinakihnegn488
@beza7arfouchadinakihnegn488 4 года назад
Alen alen alen menz shewa nen.💚💛❤
@zizyomer193
@zizyomer193 4 года назад
😳😳😳😳😳 ar aline
@selamawitsharew6256
@selamawitsharew6256 4 года назад
I'm here 🙌🙌 Alen alen 💚💛❤ be Ethiopiawint demkenal amrobnali Diros ye king 👑👑Milinik ll lijoch honen lankor new Moges alen kebrer jenen kora yaln nen
@bettylapea291
@bettylapea291 4 года назад
TEKIU kEMAW። አለን አለን ♥♥
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 4 года назад
ሸዋ የኢትዮጵያ እምብርት!!! ደሞቼ እስኪ እንደ እምዬ ሚኒልክ አሰባስቡን💚💛❤
@onepictureequalsmillionwor7445
@onepictureequalsmillionwor7445 4 года назад
እስክስ
@toibaali5876
@toibaali5876 3 года назад
አለን አይዞን ።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ቤተ አማራውች ልያችሁ ሸዋ ጎደር ጎጃም ወሎ ------_-💚💛❤
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 года назад
አለን አለን ማር 😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️😍😍
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
@@mahamrapl5879 👍❤
@user-xl4ff9dh1u
@user-xl4ff9dh1u 4 года назад
ዋዉዉ አማራ በመሆኑ ደስ ይለኛል እሰዉ ላይ የማይደርሰዉ ቴነክት ማይወደዉ አማራ ነቁ 💚💛❤️
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 3 года назад
አለን
@meesghebreghiorghis9858
@meesghebreghiorghis9858 3 года назад
@@mykng.ethiopiageliss8808 er
@fekratallou7412
@fekratallou7412 4 года назад
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ ዘራችሁ ይለምልም በማያልቀው ውድድድድድድድ💚💛❤🌷🌷🌷🌷🌷
@betibestdamtew8732
@betibestdamtew8732 4 года назад
Wawwwww mirt new selamachihu yibza yagere ljochi
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 года назад
👍👍😍😍😍😍😍😍😍
@fekratallou7412
@fekratallou7412 4 года назад
@@mahamrapl5879 👍👍👍👍👍
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 года назад
@@fekratallou7412 😍😍😍😍
@user-wt5eu4zv3o
@user-wt5eu4zv3o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@elsadubaielsadubai2365
@elsadubaielsadubai2365 4 года назад
ዋው ሸዋ ነኝ ጥርት ያልኩ አማራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ክዋክብት እንበዛለንንንንንን
@user-ee5be4gv6m
@user-ee5be4gv6m 5 месяцев назад
Ewnet new yeshewa amhara orthodox percentage 99% naw
@tube.9687
@tube.9687 4 года назад
በኢትዮጵያዊነት የማምን ብቻ ላይክ የርገኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dusadusa6227
@dusadusa6227 4 года назад
ዋው አማራወች ልዩ ወች ስወዳችሁ ጎጃሜ ነኝ
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 4 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ደሜ
@samirmengesha8627
@samirmengesha8627 4 года назад
ዋው ሰሜን ሸዋ ውስጤ ናችሁ ያአባቴ የአያቶቸ ሀገር 💚💛❤
@yimenfanta1735
@yimenfanta1735 Год назад
🥰👌 shewa
@Atneish-d5r
@Atneish-d5r 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 4 года назад
ዋዉ ግና ሳየው ነው ላክ የስጠሁት ምርጥ ነው የሸዋ የቡልጋ ነኝ አማራዋች ገባ ገባ ብላችሁ አጠናክሩት
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 4 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝ
@sunyareh
@sunyareh 3 года назад
I'm from Somalia i don't understand a word but i really love this song alot. Sometimes you don't have to understand music like this is unique and universal. Well done and thank you for sharing this gold.🇸🇴🇪🇹🇪🇷🇹🇿🇺🇬🇿🇲🇸🇸🇷🇼🇧🇮❤️💙💛🖤💚♥️💯🖤💚🖤♥️💪🏿💪🏿💪🏿
@Sport24h1221
@Sport24h1221 3 года назад
It's culture music about shewa(Amhara) provienc and the singer is saying we will rise again
@amharahabeshan9446
@amharahabeshan9446 Год назад
shewa is one of amhara province like welo,gojam, gonder shewa has a lot of history in muslim dynsties as well as christian dynsites the shewa muslim sultanate came to an end because of oromo expansion to that area well the song is about how historic shewa was and that they would rise again
@user-oy6go6wo8m
@user-oy6go6wo8m 4 года назад
😍ወሎየ ነኝ የንጉስ ሚካል ልጅ😍😘 💚💛❤በነገራችን ላይ አማራነት ኩራት ነው💚💛❤ ሸዋ ጎጃም ጎንደር ወሎ 😍አንድ የምየ ልጆች ነን 💚💛❤ 💚ዘራችን ይብዛ 💛ይለምልም❤💪 ኢትዮጰያ ትቅደም 💚💛❤💪
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 года назад
እኔም የቴወድሮስ ልጅኝ ነኝ አማራ መሆን መታደል ነዉ 😍😍😍
@emyeethiopian4756
@emyeethiopian4756 Год назад
Awo yene werkoch
@user-hu3hk8oe3h
@user-hu3hk8oe3h 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 года назад
ዘርኛ አይደለሁም ግን እስኪ የሸዋ ልጆች ልያችሁ ገና ገና እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@mekde5068
@mekde5068 4 года назад
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ 😍
@Ghp7657
@Ghp7657 4 года назад
አምሐራ አራሱን ለመውደድ የሚሸማቀቅ ህዝብ. አምሐራ ተብላቸሁ ትገደላላቸሁ አምሐራ ስትሉ ዘረኛ ይሏቸሁአል. ሌላውን አስካልጎዳህ ለ አምሐራ ለተጎዳው መቆም ምን ቺግር አለው? አንደውም የምትከበረው በዛ ነው. ለ አውነት ስትቆም
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 года назад
@@Ghp7657 ትክክል
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 года назад
@@Ghp7657 ትክክል
@selamawitsharew6256
@selamawitsharew6256 4 года назад
I'm here
@user-mn5zj4zm1u
@user-mn5zj4zm1u 4 года назад
ሸዋ የጀግና መፍለቂያ የእምዬ አፄ ሚኒሊክ የጀግናው የጥቁሮች (አፍሪካ)ኩራት ::💚💛💕
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 года назад
ትክክል ማር ሰላምሽ ይብዛ ደሜዋ
@hannakidani5102
@hannakidani5102 4 года назад
አማራዬ ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ብዝትዝት ይበል
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 года назад
አሜን 😍😍😍
@mekde5068
@mekde5068 4 года назад
Hanna Kidani አሜንንንንን 😍
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ማር ላቺም ሰላምሽ ይባልኝ ማር
@pinashalom9644
@pinashalom9644 4 года назад
Amen 💓
@asegedechkidane6944
@asegedechkidane6944 4 года назад
Amen amennn
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 года назад
ሸዋ 💚💛❤️ ሸዋ ሲባል ገና ልቤ ይመታል በቃ ሸዋወች ውስጤ ናቸው አማራዊነቴና ኢትዮጵያንዊነቴ የምኮራባቸው ናቸው
@user-fl3ui1sl6o
@user-fl3ui1sl6o 4 года назад
የኔዋ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 года назад
@@user-fl3ui1sl6o ውዴ
@user-sr2ve9pp1x
@user-sr2ve9pp1x 4 года назад
ተጉለቴዋ ነኝ ሸዋዎች እንዴት ናችሁ
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 4 года назад
አለንልሺ ተጉለቴዋ
@user-my3uy4ph1m16
@user-my3uy4ph1m16 3 месяца назад
አለን እንዴት ነሽ
@FafiyTube
@FafiyTube 3 дня назад
አለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@FafiyTube
@FafiyTube 3 дня назад
ከሸዋመንዝይፍት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mimihaile822
@mimihaile822 4 года назад
ሸዋ የጀግናዉ የሚዬ ምንልክ አገር ዉድድድድ
@user-fd6tk8bo2i
@user-fd6tk8bo2i 4 года назад
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት አቤት ውበቱ ባህል ወጉ ዋው ኢትዮጵያዊነት ጥላቶችሽ አፈር ደም ይበሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።💚💛❤🙏👍
@user-bd7hk2sw1r
@user-bd7hk2sw1r 4 года назад
ሸዋ ውሥጤነው የጀግኖች መፍለቂያ የማኛ ጤፍ ማምረቻ ሸዋ
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 4 года назад
ሸዋ❤💪 ወሎ❤💪 ጎጃም❤💪 ጎንደር❤💪 👉ፋኖ ❤ አብን ❤አስራት💪💪💪💪💪💪💪
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 года назад
ዉድድድድድ ዉድድድድድድ ትክክል አገላለጽ ነው 😍😍😍😍😍💪💪💪💪
@fafitube8254
@fafitube8254 4 года назад
ወሎን ለወሎየውች ተውልን
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 4 года назад
@@fafitube8254 አህያ ጥብ ዞር በይ ወራሪ ጋላ
@fafitube8254
@fafitube8254 4 года назад
@@user-hh8pz8go7h 😂😂😂😂😂ምነው ቆማጣ የጫማ ሌባ
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 4 года назад
@@fafitube8254 ቱ እናትሽ አፈር ደም ትብላ እርኩስ
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 года назад
"ሸዋ ባላመጠ ባመቱ ይውጣል።" ሰከን ብሎ ከተነሳ ግን መመለሻ የለውም።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
ዘፈን አልወድም ግን ሀገሬን ሢያወዱሷት ደሥ ይለኛል ሸዋ ሢትባል ልብ ይዘላል
@bezamoges1386
@bezamoges1386 4 года назад
ናፍጠኛው ገና ያብባል ገና🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴የኔ ኢትዮጵያ ደም ስሮች 😘😘😘😘😘
@ኢልሀምቲዮብ
@ኢልሀምቲዮብ 4 года назад
ይመቻችሁአቦ ያማራልጆች በባዲራውእና በማንነቱ የማይደራደር አማራ👍👍👍👍👍👍❤👈
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 года назад
ትክክል ለዛ ነው እኮ እያሳደዱ ሚገሉት
@samriabebe3780
@samriabebe3780 4 года назад
ጎጃም 🇪🇹👑❤ ጎንደር🇪🇹👑❤ የጀግኖች መፍለቂያ ቤተ አማራ ሸዋ🇪🇹👑❤ እንኳንም ከናተ ተፈጠርኩ ወሎ 🇪🇹👑❤ ምን ይውጠኝ ነበር አማራ ባልሆን አ👑 ማ👑ራ 👑 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤👑🇪🇹❤👑❤👑❤ አማራዬ ደሞቼ ኩፉችሁን አያሰማኝ 😘😘💪💪💪
@user-sb1md4dl7z
@user-sb1md4dl7z 4 года назад
እኔም ሸዋ ነኝ ሊያውም የምኒልክ ዘር
@etabebabekele6450
@etabebabekele6450 4 года назад
ሀገሬ እናት አለም ሸዋ አማራ ታብባለች ገና😍😍😍💚💛❤👏 ሊኩን ሸር በማድረግ ተባበሯቸዉ አማራዎች 💚💛❤👏😍😍
@tarkitarki4696
@tarkitarki4696 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤💚
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 года назад
ቤተ አማራ ኑሩልኝ "🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 года назад
ሸዋ ከተነሳ አለ ነገረ አልሞ ተኳሽ የሚያነጣጥር አትኩን ከነኩን የማይበርድ ፍም አለብንንን ተዉንንን
@user-wd5ol6ec8t
@user-wd5ol6ec8t Год назад
♥️♥️♥️
@ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ
አቤት ደስ ስትሉ አማራነት ልዩ ውበት
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 4 года назад
እናት አለም ሸዋ የጀግኖች ሀገር የእምይ ሀገር💚💛❤️
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 4 года назад
አማራዬ ማንነቴ ኢትዮጵያ ኩራቴ
@tghabasha8452
@tghabasha8452 4 года назад
እንደ እኔ የተመቸው ብቻ Like
@yeduhabesha
@yeduhabesha 4 года назад
ቲጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ😘
@benana2574
@benana2574 4 года назад
ምኑ ይመቻል አሁን ይህ???
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 года назад
@@benana2574 ላቻ አይምችሸ ለኛ ዉሰጣችንነዉ
@benana2574
@benana2574 4 года назад
@@sanamsanam179 ታድያ ዝለያ
@gsdqewrbakqg2462
@gsdqewrbakqg2462 4 года назад
እኔ አለሁ ይችሻል ግን የኔ እቃ እረጅም ነዉ ትችይዋለሽ
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 4 года назад
ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍
@asagadechisheferaw2384
@asagadechisheferaw2384 4 года назад
ሰታምሩሰላማችሁይብዛ
@user-hr3re7ih8g
@user-hr3re7ih8g 4 года назад
አማራ ተነስ የመጨረሻ ዳን አማራ ነኝ አማራ ወደ አብን ፋኖ ተቀላቀል አማራ ተነስ ተነስ
@amarahabashawe2681
@amarahabashawe2681 4 года назад
አማራዎችዬ ዘራችሑ እንደምድር አሸዋ ይብዛ
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 года назад
አሜንንንንንንንንንሸ
@qdxscdgcs6113
@qdxscdgcs6113 4 года назад
አሜን.......
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 года назад
Amen
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 4 года назад
ገናነው ገና የሸዋ አበባ ያብባል ገና።። ሸዋ የሚኒልክ ልጆች ። ያዙ እንግዲህ ያገሬ ልጆች
@abiyeskinder6254
@abiyeskinder6254 4 года назад
Shewa is the land of honest and patriotic people. The land of all of us, Ethiopians. I expect the shewas to reunite the country again like King Menelik II
@user-pu7nv5fz8s
@user-pu7nv5fz8s 4 года назад
እውነት ነው
@ellaamira3418
@ellaamira3418 4 года назад
Shewa is only Amhara, this is Amhara culture! Dedeb rashn chal! We don't want Ethiopia!
@Realr420
@Realr420 4 года назад
Dedeb shewa is amhara don't associate us with ethiopians... soon we will leave ethiopia for the better.
@demozdubai9261
@demozdubai9261 3 года назад
Yes 👌
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 2 года назад
የምየ ሚኒልክ ምርጦች። ጎንዴር ሽዋ ጎጃም ወሎ አንድ አማራ ወለየዋ ነፍጠኛ እህታችሁ ነኝ ነፍ አመት ኑሩልኘ የኔ መከታወች
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 года назад
ዋውውውው ያምራል ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ 💚💛❤👍👌💯💯✅😍😍😍😍
@ethioprimenews8091
@ethioprimenews8091 4 года назад
ምርጥ ነው የሸዋ ልጆች ይመቻችሁ! ከአረቄዋ ትንሽ ፍት አስደርጉኝ።
@fatimam1214
@fatimam1214 4 года назад
ክክክክ
@globalcell4877
@globalcell4877 3 года назад
😂😂👌👌👍
@megdelawittefera9507
@megdelawittefera9507 3 года назад
ሊያውም የደብረብርሃን ነዋ
@mesalesolomon8225
@mesalesolomon8225 3 года назад
I feel so proud to be amhara❤️
@mesalesolomon8225
@mesalesolomon8225 3 года назад
Ikr ❤️
@tesemaergetu4089
@tesemaergetu4089 11 месяцев назад
​@@mesalesolomon8225❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kw7pf6sl2r
@user-kw7pf6sl2r 10 месяцев назад
​@@mesalesolomon8225❤❤❤❤
@abyealehegn
@abyealehegn 10 месяцев назад
​@@mesalesolomon8225🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅🎉😢😢😮 0
@ranakan7783
@ranakan7783 9 месяцев назад
.
@ቅድስትየደሴዋ-ዸ5ኘ
@ቅድስትየደሴዋ-ዸ5ኘ 4 года назад
የሸዋአበባ ያምራል አባ ያገሪልጃች
@berekethaylesilase1173
@berekethaylesilase1173 4 года назад
ዋዉ
@tadesseabera6023
@tadesseabera6023 4 года назад
WWU YAGER LIGE AWERIGNE
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 4 года назад
እስክስ አቤት ማማር አማራወች ዘራችሁ ይብዛልኝ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 года назад
Amen
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 4 года назад
ሸዋ አርቲስቶች የአዲስ አበባንም የናዝሪትን ቀላቅሉ ሸዋ ነው
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 4 года назад
የሸዋ አበባ ያብባል ገና በጣም አሪፍ ደስ ይላል ይሸንጣል !!!!!
@nigusumerne1750
@nigusumerne1750 4 года назад
በርቱ እስኪ ሸዋን በአርቱ ሳይቀር የመታንን ትህነግና ሻበያን ግዜ ያገናኝ ። ያቁታል ሽዋን አከርካሬውንጰመተነዋል ብለውነበር ተረው ዞሮ ይመጣል አይቀሬነውና። የነእምዬ ልጆች ነንና። ጠብቀን በለው።
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 4 года назад
መሀል ሀገር ሸዋ💚💛❤
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
አማራነት ኩራትነው ለዘዉም ሸዋ እና ሜንዝ አማራነኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ywhhe8862
@ywhhe8862 4 года назад
ኧረ ሸዋዎች ላይክ አርጉ የሸዋ አርቲስቶች በርቱ
@et1206
@et1206 4 года назад
መንዝን ይፋት ጣዝማ በር አላቃትም ግን የ አያትቼ ሀገር ባይሽ ደስ ይላኛል ስንት የማላቀው ዘመድ አለኝ ኢትዮጵያዮ ውቢት ኑሪልን
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 года назад
Hagere new lwsedshi
@ስናይትገነትምንዱባይS
ውይ፣ስታምሩልይ፣አማራ፣ባልሁን፣እንዴት፣ይነደይ፣ነበር፣እሰይ፣መታደላችን፣እኛ፣እኮን፣ኢትዩጵያ፣ምናስመስላት፣በጣም፣ታምራላችሁ፣በተርፈውድድድድድ👍👍👍🙋🙋❤❤❤❤
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 4 года назад
የሸዋ አበባ ያብባል ገና እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ገና ገና
@gashawalelegn4704
@gashawalelegn4704 5 месяцев назад
በውነት እኔ ጎንደርን ሽዋን ወሎን ጎጃምን ጉራጌን ደቡብን በጣም ነው የምወዳቸው💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪
@blatob8799
@blatob8799 4 года назад
ሸዋ አሁን በደብ ገብቷችኋል ወሎና ሸዋ ነበር ዝምታን የመረጠው ገና ባነናችሁ ጀግንነታችንን በድጋሚ ማየት የሚፈልጉ ደነዞች አሉ ክንዳችን እደሳት እደሚፋጅ መቅመስ አለባቸው ወጥር ነፍጠኛ በሙሉ ወይ ፍክች
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 года назад
Alen
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад
ስታምሩ ፍቅር ያብዛላችሁ 💚❤❤️👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪ነፍጠኛዉ አማራ❤❤
@asmamawgetaneh1862
@asmamawgetaneh1862 4 года назад
ምርጥ የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ ነው
@mekde5068
@mekde5068 4 года назад
አቤት ውበት ግርማ ሞገሳቹ ስታምሩ እንዴት ደስ ይላል ሁፍፍ💚💛❤️🇲🇱😍
@birkelama2928
@birkelama2928 4 года назад
ስታምሩ ደሞቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ👍👍👍💚💛❤
@Ghp7657
@Ghp7657 4 года назад
አምሐራ ሁሌ ኢትዮጵያ ይላል ሌላው ግን አምሐራ አያለ ነው ሚገድለህ. አግዚአብሔር ይርዳቸሁ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 года назад
ግዴለም ኢቲዮጲያን የያዘ አይወድቅም
@fekratgalo7017
@fekratgalo7017 3 года назад
አይዞን ብንሞትም እንነሳለን ሁሌም ጅግና ነን
@eyersalemyentanfeky1734
@eyersalemyentanfeky1734 4 года назад
እውነት ነው የሸዋ አበባ ያብባል ገና 💚💛❤
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Год назад
አማራነት ኩራት ነዉ ከናተ መካከል ሥለሖንሑ ደሥተኛ ነኝ ያፄወቹ ልጂ ከራያ አርበት💚💛❤✅✅✅ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ💪💪💪💪💪
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 4 года назад
Shoa, the land of the braves and patriotic Ethiopians. It is a revival, Yes Shoa would flourish and it is coming back with its classical flavor and stamina. Emperor Miniliks' bones would thrill in its grave with ecstasy!!
@ethiomusiclyrics5696
@ethiomusiclyrics5696 Год назад
Shoa the heart of ethiopia, i hope all shoa provinces unite again.
@ngmo6757
@ngmo6757 Год назад
💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@ngmo6757
@ngmo6757 Год назад
💝💝💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanit9315
@hanit9315 4 года назад
ዋውውውው ስታምሩ የኛ ጀግናዎች ኑሩልን እኖዳችሀለን
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 года назад
ቤተ አማራ ዘርህ እደ ምድር አሽዋ ይብዛ 👏😍💪😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@nebiyoumaba9295
@nebiyoumaba9295 4 года назад
የሸዋ አማራ ሳስበዉ ጤናማ የፍቅር ህዝብ ይመስለኛል ያብዛችሁ
@tyu6005
@tyu6005 2 года назад
ተክክል
@serkalemchere3056
@serkalemchere3056 2 года назад
ሸዋ በነገራችላይ ሸዋ የገበሬዎ የጀግኖች የቆንጆዎች ውድ አገር ናት የሸዋ ልጆ የት ናችሁ ሸዋ ቤተ አማራ አፈርሽ ለምን ለም ሰዎችሽ ወርቅየኒ ወርቅ ሸዋ
@EdenAdu124
@EdenAdu124 Год назад
ሸዋ የጀግኖች ሀገር❤❤
@menztube6207
@menztube6207 4 года назад
ሽዋ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 года назад
የሸዋ አበባ ያብባል ገና ሸዋ ሀገሬ ይፍት አሪፍ ስራ ነው በርቱ
@menzmenze9445
@menzmenze9445 11 месяцев назад
ሸዋ አገሬ ❤❤❤❤❤የጀግና የድል አብሳራ ልጅ ነን ሸዋ ሸዋ ፍቅር ሸዋ ፍቅር ነን ሸዋ አገሬ እግዳ ተቀባያ ሸዋ ምን የአስሻል እናት አለም ሸዋ አገሬ ሮዋ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሸዋ ድል ለፋኖ
@ethioseny8028
@ethioseny8028 4 года назад
ኡፍፍፍፍ የሽዋ አማራ እኮ የመጨረሻ ጀግና ነው! ደሞቼ ምችት ይበላችሁ አቦ አማራ ማያምርበት የለም!ኢትዮጵያ አማራ ናት አማራ ኢትዮጵያ ነው ምንለው በምክንያት ነው!!!!!
@fetarieyegn
@fetarieyegn 4 месяца назад
የራያ ልጅ ነኝ ግን ሸዋዎች በሃገራቸው የማይደራደሩ ጀግኖች ናቸው እወዳችኋለሁ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 года назад
አቦ ተባረኩ እንዲህ ነው ጀግና መረር ኮስተር የመሳሪያ አያያዝ አልሞ ተኳሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ቀኔን በእግዛብሄር ተባረከ ሳያቹ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@fasilo4852
@fasilo4852 4 года назад
ወንድማችን ይልማ ሸዋ እጅግ የተዋጣለት ዜማ ነው። እንኳንም የእኛ ሆንህ!! ኑርልን!! 💚💛❤
@user-ql2ke3ic9s
@user-ql2ke3ic9s 4 года назад
በጣም ደስ ይላል
@hayatm898
@hayatm898 4 года назад
ያልተዘመረላቸው የጀግና አገር ሸዋ ታሪካቸውን በማጥላላት እድገለሉ ሲደርግ ነበር አበሳ ናችሁ ስወዳችሁ ጎረቤታችሁ ነኝ ወሎየ
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 года назад
የሽዋ አበባ ያብባል ገና የሸዋ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች አሪፍ ስራ ነው
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 4 года назад
አማራዬ የኢትዮጵያ ብሎን
@awradsee6403
@awradsee6403 4 года назад
እንድህያለሙዚቃ ናፍቅወትየነበረብቻላይክ
@edlwytgeto1299
@edlwytgeto1299 4 года назад
ደግሜ ነውያየሁት ዋው 👌👌💚❤💛
@getnettekeda6858
@getnettekeda6858 4 года назад
I Love this song. Really it is the original song.
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
በአማራነታችሁ ወደሆላ አንበል, ወገኔ ተነስ አገርሕን ጠብቅ !🙏🏾💪🏾 ✌🏽🕊💚💛❤️
@aydaayda7964
@aydaayda7964 4 года назад
የምዬ ልጆች የሸዋ አበባ ያብባል ገና ለሰርጌ አስጨፍርበታለሁ 🤗❤️❤️❤️😘😘
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 11 месяцев назад
ድል ለሸዋ እናት አለም ሸዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሴሜን ሸዋ እካንተፈጠርኩብ የእየ ሚኒሊክ አገርሸዋ ሸዋ ጀግና መጀመራ ድል ለፋኖ ድል ለእናትሸዋ ሸዋ ባነሳሽ ባነሳሽ አልጠግብሽ ሸዋየ ሸዋ የ ፍቅር ሸዋ ሸዋ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ ለእምየ ልጆች ሸዋ ድል ለፋኖ ለአማራ ሸዋ ሸዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
@MelaMedia1
@MelaMedia1 4 года назад
በጣም አርፍ ነው በርቱ
@POWE4755
@POWE4755 4 года назад
አቤት የባንዲራው ውበት ዋውውውውውውውው
@mehariend1721
@mehariend1721 4 года назад
shewaaaaaaaaaa eski gebab Geba belu swodachu
@kbrensh6800
@kbrensh6800 4 года назад
እሬ ሸዋ እንደ ነብር አድፍጦ ነበር። የነገስታት። አገር። የኢትዮጵያ ድምቀት። ኦሮሜውም አማራውም ክርስትያኑ እስላሙ። ተፋቅሮ ሚኖሩባት እንግዳ ተቀባይ አዱ ገነት የአዲስ ባሌቤት
@user-vf5xr3uz4f
@user-vf5xr3uz4f 4 года назад
አማራ ዘራችሁ እንደ ሰማይ ኮከብ ይብዛ
@fghjfghj2469
@fghjfghj2469 4 года назад
የሸዋ ልጆች እረየትናችሁ
@sablemi5987
@sablemi5987 4 года назад
So beautiful 😍😍
@igo1071
@igo1071 4 года назад
💚💛❤️🙏🏼እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነኝ ለጥቅም የማልገዛ ለማጣት ለችግር ለድህነት ለመከራ የማልፈታ ግን ሀገሬን ደጉ ህዝቤን የማከብር ደግ ኩሩ ኩሩ አገር አክባሪ ባንዲራ አክባሪ በህግ የማምን ኢትዮጵያዊ ነኝ አሜን🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼
@shewa1271
@shewa1271 4 года назад
ያምራል ሀገሬ💚💛❤️ ሸዋ ውሎ በፍቅር፤ ስትጣፍጥ እንደማር፤ (ከራን ሸዋ ነዴማ፤ ሚኦፍቱ አከደማ፤ )
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 4 года назад
ሸዋ ምጃር ፍቅር የአባቴ ሀገር ሰወድህ 💚💛❤😘👈
@user-ki8te6kg2r
@user-ki8te6kg2r 4 года назад
የሸዋው አበባ በጣም ቆንጆ ስራ
@benyama9818
@benyama9818 4 года назад
Pa pa pa pa. I love this music. I have downloaded it. Shewa ye jegnochu agar. One Amhara.
@አይናለምነኝስደተኛዋ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚ተመቸኝ ይመችህ እ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Далее
a hornet bit me on the nose 👃😂
00:16
Просмотров 2,5 млн
НЕВОЗМОЖНЫЙ ЭКСПЕРИМЕНТ
00:39
Просмотров 63 тыс.
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 1,7 млн