Тёмный

YOSEF KASA NEW MUSIC 2018 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ተረጋግቷል ልቤ _ TERGAGTEWOAL LIBE 

Yosef kassa/ jossy kassa /official
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 7 млн
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@Himanot-s3v
@Himanot-s3v Год назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር እወደዋለው
@Genet-zg3xn
@Genet-zg3xn 11 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄንን መዝሙር ስወደው
@Tofaman-p9j
@Tofaman-p9j 2 месяца назад
zefen new brojel orthodox negn alalem
@نجاهاثيوبي
@نجاهاثيوبي 6 месяцев назад
Im orthodox love protestant mezmur so much
@maneyegeta7181
@maneyegeta7181 4 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጆሲ የአንተን መዝሙሮች ግን ደጋግሜ እየሰማሁ እውላለው ተባርኬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ግጥሞችህ የራሴን ህይወት ይመስሉኛል
@haamt8994
@haamt8994 2 года назад
በጣም ጀግና ነህ ለመጀመሬያ ግዜ ነው ያዳመጥኩት ኦርቶዶክስ ነኝ በደብ ባቅህ ደስ ይለኛል
@edengezahegne1661
@edengezahegne1661 7 месяцев назад
Tebetak.
@alemitumenedo3578
@alemitumenedo3578 3 месяца назад
Amen 🙏 and god. Bless your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kumarefera9552
@kumarefera9552 2 месяца назад
Esu sayhon yetesetew tsega new jegna! kerasu yehone andach neger yellem....yetesetewn zemare. Siletazezew Egziabher yibarkew! Kibir le Egziabher yihun.!
@የማርያምልጅየአዛኝቷ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ ትላላችሁ እወድላችኃለሁ በኢቶጲያዊነታችን በእናት ሀገራችን አንድ ነን የአንድ እናት ልጆች ነን።
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 года назад
Hayemi Tube , aydeleshm
@meheretbekele4128
@meheretbekele4128 4 года назад
Q
@ruthlakew6593
@ruthlakew6593 4 года назад
Tebareki
@የማርያምልጅየአዛኝቷ
@@delinatsehaye3649 men
@የማርያምልጅየአዛኝቷ
@@ruthlakew6593 amen wede
@latifaalhosany8162
@latifaalhosany8162 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራቹን በጣም ነዉ የምወደዉ በጌታ ደስ ይለኛል
@evittamakhlouf4663
@evittamakhlouf4663 5 лет назад
Hul gize begeta dessss ybelsh geta iyesus ywedshal tebateki
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 4 года назад
Tebareke
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 года назад
Sma yrnezihn mezmur menfes kdusn yasheshewal
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 года назад
Latifa Alhosany , hahah awoknsh pente
@giregesasew277
@giregesasew277 4 года назад
አርቶደክስ ነኝ መዝሙሩ ገን ደስይለኞል
@kalebamare9686
@kalebamare9686 Год назад
ደስ በማይሉ ቀናቶች መሃል ለምናልፍ ለእኛ ሁል ግዜ በጌታ ደስ እንዲለን እግዚአብሔር ራሱ በፀጋው ይርዳን..🙏❤🙏ተባረክ ወንድማችን🙏
@amethiopianandiloveethiopi6459
አሹሹሹሹሹሹሹ አሜን👏👏👏👏👏👏ተባረኪልኝ በብዙ ዮሴፍ ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል በአምላኩ ፡ ታምኖ ፡ እፎይ ፡ አለ ከአንተ ፡ ድምጽ ፡ ውጪ ፡ አልሰማ ፡ አለ ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ ልቤም ፡ አይፈራም ፡ ሁኔታን ፡ አይቶ አይደነብርም ፡ ጠላቱን ፡ ሰምቶ እነድ ፡ አንበሳ ፡ ነው ፡ ውስጠ ፡ ድፍረቴ አንዴ ፡ አትርፌያለሁ ፡ በማንነቴ በውይኑ ፡ ሃረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አያስጨንቀኝ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ዓይናወጥም ፡ ከቶ ፡ እምነቴ የሰላም ፡ አምላክ ፡ ገብቷል ፡ ከቤቴ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ይህን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ጀግና ፡ ሚሉት አይደነብርም ፡ በሚነግሩት በሰልፍ ፡ መሃል ፡ በምጥ ፡ ተይዞ ይደረድራል ፡ በገናን ፡ ይዞ ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል በአምላኩ ፡ ታምኖ ፡ እፎይ ፡ አለ ከአንተ ፡ ድምጽ ፡ ውጪ ፡ አልሰማ ፡ አለ ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ ጠላት ፡ ሁኔታን ፡ እያሳየኝ ልቤ ፡ እንዲከፋ ፡ ሲጠብቀኝ ይናፍቀዋል ፡ እንባ ፡ ከዓይኖቼ ምሥጋና ፡ ሞልቷል ፡ ከከንፈሮቼ በውይኑ ፡ ሃረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አያስጨንቀኝ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ዓይናወጥም ፡ ከቶ ፡ እምነቴ የሰላም ፡ አምላክ ፡ ገብቷል ፡ ከቤቴ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ይህን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ጀግና ፡ ሚሉት አይደነብርም ፡ በሚነግሩት በሰልፍ ፡ መሃል ፡ በምጥ ፡ ተይዞ ይደረድራል ፡ በገናን ፡ ይዞ ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ የእምነት ፡ አባቶቼ ፡ እንዲህ ፡ መከሩኝ ሁል ፡ ጊዜ ፡ በጌታ ፡ ተደሰት ፡ አሉኝ ውህኒ ፡ ቢከቷቸው ፡ የማይመች ፡ ቦታ መዘመር ፡ ቀጠሉ ፡ ውስጣቸው ፡ ነው ፡ ደስታ ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አመስግኑ መልካም ፡ እንዲሆን ፡ አመስግኑ ዕልል ፡ በሉ ፡ አመስግኑ ዕልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ አታጉረምርሙ ፡ አመስግኑ አምላክ ፡ አትሙ ፡ አመስግኑ ዕልል ፡ በሉ ፡ ፡ አመስግኑ ዕልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ
@evansmungainjoroge6170
@evansmungainjoroge6170 Год назад
Wow powerful Glory
@LEGACYofChristFullMinistries
@LEGACYofChristFullMinistries 3 месяца назад
Thank you for sharing the lyrics
@Kalebalemayehu36
@Kalebalemayehu36 8 месяцев назад
ከፍ ያለ መዝሙር ተባረክልኝ🙏
@tamiratbunbe9458
@tamiratbunbe9458 4 года назад
ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል በአምላኩ ታምኖ እፎይ አለ::
@zedlabe998
@zedlabe998 3 года назад
Mezmur dast
@zemedtirunew4584
@zemedtirunew4584 5 лет назад
ህፃናቱ አዋቂዎች ሴቶቹ ወንዶቹ እንዴት ያለ የጌታ ፀጋ ያለባቸው ናቸው!!! ጌታ ሁሉንም ይባርካቸው!!!
@YetuBelete
@YetuBelete 2 года назад
kalenesu demo ayhonletm eko ayi jo haha😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AmharicAlphabetWezete
@AmharicAlphabetWezete Год назад
@destal3
@destal3 4 месяца назад
Great music video
@OrouBanraSABISEKO-cf2id
@OrouBanraSABISEKO-cf2id 2 месяца назад
I'm from Benin, I lovve Ethiopian Gospel Music. Gog bless Ethiopian people. We'll meet soon with Jésus-Christ in his kingdom.
@temesgent1950
@temesgent1950 2 месяца назад
Tnx brother we love you.God bless you and your country
@horadabali7933
@horadabali7933 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@whoisluula4310
@whoisluula4310 3 года назад
Also my Dad is from Ethiopia but am kenyan I love Ethiopian 💗
@whoisluula4310
@whoisluula4310 3 года назад
@[{{{HAROD}}} ] ok😊
@LewwiiJesus
@LewwiiJesus 6 месяцев назад
BLESSED ❤🎉
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 года назад
ን.ዳዊት ጌታ እንድህ ይዘምር ነበር በመሰንቆ, በበገና, በክራር በፀናፀል 10 አውታርበለው በተለያየ መሳሪያ በጌታ ፊት በዘፈን በዝማሬ በውደሴ በቅኔ በምስጋና አከብሩት መ.ዳዊት149/150 ተባረኩ so precious song ጠላት ዝማሬ አወድም ይቃጠላል
@fasikahailu
@fasikahailu Год назад
የየቀኑ ምግቤ ሆኖዋል መዝሙሩ በጣም ነው ደስ ብሎኝ የምውለው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@amanuelabel4856
@amanuelabel4856 4 года назад
ጆስየ የ ኣባቴ ልጅ ተባረኽ ሁሌ በመንፈሱ ካንተ ጋራ ነው በዚ ዘመን መንፈሱ ኣጥፍቶ የመዝሙር ዘፋኝ ምኣት ናቸው እስከ የአንተ ግን እስከ አሁን ኣልተበርዘም እና አሁንም የጌታ ጸጋ እና የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏❤️🙏❤️🇪🇷🇪🇹
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 2 года назад
I dont understand Ethiopian but Jesus spirit made me understand im from Central Kenya christian,my grand father there happy jumping because of peace in Jesus name AMEN Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless christians live evry second
@ProObile-pp9gb
@ProObile-pp9gb 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatadugna615
@hayatadugna615 5 лет назад
የፀጋው ባለቤት እና የሁሉ ፈጣሪ እግዝአብሄር ክብሩን ይውሰድ
@tsahaydamegurmuu6788
@tsahaydamegurmuu6788 5 лет назад
Ammen Ammen Ammen
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 4 года назад
ኦርቶዶክስ ነኚ ግን ደስ ትሉኚ አላችሁ ማዳመጥ ግን ይፈቀዳን በሀይማኑቴ ውይ እደው ምን ይሻለኛን እማይፈቀድ ከሁነ አለቀልኚ
@makedse8539
@makedse8539 3 года назад
ያኔ ውድ መስመት ብቻ ሰይሆን ወደ ቤቱም እድትጋብ ይፈቀደል አብሽር
@wongellijalem4389
@wongellijalem4389 3 года назад
Atasb misganan haymanot ayleyenm eshi yene wd
@crstinajesus4923
@crstinajesus4923 3 года назад
Kkk lemn zefn stadamch edezi ateykim?😂🤔 amlakun mamsgn haymatot yeyewale ?
@birhanuasfaw
@birhanuasfaw 4 месяца назад
my sweet brother ezih mdr lay yalew yetghawm ye musica mesaria le JESUS nw manaw le devil nw yalew ? man setew leseytan eeeeeee ??? guitarw , key board,kraru ...... hulum ye eyesus nw enesu yizfenubet leseytan ante mn agebah slenesu ......
@evansmungainjoroge6170
@evansmungainjoroge6170 11 месяцев назад
Iam from Kenya and I love this song.. More Grace
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 5 месяцев назад
💓💓💓👍
@tsegenet1579
@tsegenet1579 2 месяца назад
ዮሴፍ በነገር ሁሉ ተባረክ
@destakibret6752
@destakibret6752 5 лет назад
በእውነት የሚያንፅ ዝማሬ ነው፡፡ ክሊፕ ቅንብሩ ደግሞ በእውነት ኢትዮጵያዊ ነው ተባረኩ ከማለት ሌላ ምን ይባላል ፡፡ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠኝ በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ይሙላባችሁ፡፡
@endashaweyobe8645
@endashaweyobe8645 4 года назад
god bless you and your family!
@bteheibethel7217
@bteheibethel7217 3 года назад
ብሰማዉ የማይሰለችኝ መዚሙር ነዉ አሜን ተሬጋጊቶል ልቤ አሜን ያራጋጋል እየሱስ አሜን
@netshitaditv
@netshitaditv 2 года назад
Peace to Ethiopia forever✝️❤️ from South Africa.
@martaayele8877
@martaayele8877 Год назад
Shalom to you too dear 🙏
@kidistsolomon4580
@kidistsolomon4580 Год назад
5:45 ...........................bbbbjjjnjbbbnjñññbn no JM ñññnnñnnnnnñ my
@MeseretAbrea
@MeseretAbrea Год назад
Amen 🙌 aemn amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 amen 🙏🙏 amen 🙏 amen ❤❤❤❤❤
@sisaykebeta3472
@sisaykebeta3472 Год назад
​@@MeseretAbreayosefi
@beamlakmuse5577
@beamlakmuse5577 9 месяцев назад
Thanks
@f_m5076
@f_m5076 5 лет назад
የእምነቱ እማኝ አይደለሁም ግን በጣም ነው ❤️❤️
@tesfansheethiopia5114
@tesfansheethiopia5114 5 лет назад
Tebarki💜💜💜💜
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 4 года назад
Tebareku!!!
@yohannestekle7486
@yohannestekle7486 3 года назад
Jesus loves you
@MesteBalcha
@MesteBalcha 8 месяцев назад
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን የእግ/ ር ሰው በጣም ደስብሎናል ተባረክ
@rahelkefato8799
@rahelkefato8799 7 месяцев назад
I love this song thank u making this song God bless you
@Wankooshow
@Wankooshow 2 года назад
እኔም ልቤ ተረጋግቱዋል ። Dansaadha. Continue more.......
@TigistHemade
@TigistHemade 6 месяцев назад
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ✅✅✅✅✅✅✅🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
@TigistHemade
@TigistHemade 6 месяцев назад
ተበረኩ
@NOHNikodimos
@NOHNikodimos Месяц назад
የጌታ ሰው ተባረክ❤❤❤❤❤
@እስላምነውህይወቴጀነትነው
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ! እየሱስ ያድናል!!!
@GetahunYacob
@GetahunYacob Месяц назад
Tebarek❤❤❤
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
ወይኔ አባባ ሲዘሉ እንባዬ መጣ እውነት የክርስቶስ ፍቅር ከልቡ የዘለቀ ሰው የማይዘልበት ምንም ምክንያት የለም በቃ እኔም በጌታ እንድፀና ፀልዩልኝ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 6 лет назад
ስደተኛ ነኝ ላገሩ እንግዳ ስራ የማልንቅ ኢትዮጲያዊ ነኝ geta abzto yebarkshe !!!
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
አሜን አሜን አሜን
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 5 лет назад
Geta haylsh newu ayzosh kalesu berasachn andach eka mareg anchlm
@terekehalemu6691
@terekehalemu6691 5 лет назад
Misrak Royer Ameen Ameen
@mimiarsi1064
@mimiarsi1064 5 лет назад
Ameen
@AmanuelTsagaye-k1v
@AmanuelTsagaye-k1v 3 месяца назад
God bless you brother
@woyinshetminaleassefa1484
@woyinshetminaleassefa1484 3 месяца назад
My kid love you yosef kassa evry day she open som songs that you sing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebratugetachew6747
@mebratugetachew6747 3 года назад
ጆሲ አግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው!!ለክርስቶስ ሁልግዜ ዘማሪ ሁን!!ጌታ ከፍ ከፍ ያድርግህ
@makdesbashasha1297
@makdesbashasha1297 2 года назад
💯💯💯💯💯💞💞💞💞💟💟💟💟💟❣❣❣❣💔💔💔💔💔💔
@thehaythehay309
@thehaythehay309 2 года назад
አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@tibebu779
@tibebu779 5 лет назад
እንደ አበሳ ነው ልቤ አይዳነግጥም እየሱስ ይዞ መፍራት የለም !! በጣም ድንቅ አምልኮ ነው ፡ ዮሴፍ በጣም ነው ምውድክህ እሺ ዝማሬ ሁሉም ምርጥ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክ ።
@menbereabebe9177
@menbereabebe9177 4 года назад
እልልልእልልልልእልልልልልእልልልል ተረጋግቶል ልቤ ተረጋግቶል ልቤ እልልልልእልልልልልእልልልልልልእልልልልል አሜን የሚያረጋጋ እየሱስ የሚያጽናና ጌታ እልልልልእልልልእልልልእልልልልእሜን አሜን አሜን እየሱስ ለዘለአለም ጌት ነው አሜን አሜን አሜን .........
@ለታመኑትዘመንአመጣ
አይናወጥም ከቶ እምነቴ የሰላም አምላክ ገብቷል ከቤቴ እየሱስ ክርስቶስ ሀያልነቱ በተለይ በዚህ አሰጨናቂ ዘመነ ኮረና ወቅት የገባን ስንቶቻችን እንሆን አለም ተጨንቆ እኛ እርሱን እያየን በሰላም ውለን እናድራለን በተለይ በጭንቅና በመረበሽ ሂወት የምታልፉ ኢትዩጵያዊያን ወንድም እህቶች ወደርሱ እንድትመጡ መንገዱን ያመቻችላችሁ የሰለም ምንጭ እረሱ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hawahawa2231
@hawahawa2231 5 лет назад
ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙራችሁን ስወደው
@shiferawdagnew5737
@shiferawdagnew5737 5 лет назад
የመዝሙሩ ባለቤት ኢየሱስ ስለሆነ ነው የተወደደው ። ጌታ ይወድሻል፤ተባረኪ!!!!
@Emanu2018
@Emanu2018 5 лет назад
ጌታ፡ይወድሻል፡አብዝቶ
@SagarSagar-kd3hq
@SagarSagar-kd3hq 5 лет назад
Hawa Hawa tabrki geta yewdsali
@sonitadana9053
@sonitadana9053 5 лет назад
Amennn amennnn amennnn amennn amennn amennn amennnn amenn amenn amennnn amenn amennnn amennnn amennnn amennnn tebarkh
@abouhaidarsamira1013
@abouhaidarsamira1013 4 года назад
Ye igizabhr pikr iko new
@hiwotd3441
@hiwotd3441 Год назад
እኔስ በጌታዬ ደስ ይለኛል አሜን ተባረክ ወንድሜ
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 лет назад
የክርስቶስ ፊቅር የገባዉ ሰዉ አለመዝለል አይችልም ክብር ለእየሱስ ይሁንንን ጆስዬ ተባረክ ዉዶች ብርክ በሉልኝ
@RayanYazbeck
@RayanYazbeck Год назад
egzhabhr ybarki
@aregashduba
@aregashduba Год назад
Wow that's beautiful because of this song many people are blessed but first me 🙏🥰🏆💯🥇🤩💗😉 hallelujah
@Gemechugemechis
@Gemechugemechis 26 дней назад
Is there anyone who's listining to this amazing song in 2024❤❤❤❤❤❤
@FinhasAlem
@FinhasAlem 14 дней назад
Here 🙋‍♂️ :D
@ፎዚያነኝየክርስቶስምርኮኛ
ዝማሬውን የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ ጆሲ
@kidestberhe1581
@kidestberhe1581 Месяц назад
I’m a Christian and I love this song 🎶
@FahmiyaRa
@FahmiyaRa Год назад
ዮሲይ ምሽትክ ይለምልም ።እስከማታ ድረስ እምቦሳ ያድርግክ
@njabulodlamini8438
@njabulodlamini8438 Месяц назад
God bless u all
@markosmarye
@markosmarye 5 лет назад
ተረጋግቷልልልልልልል ልቤ ፩) አንዴ ፡ በፍቅሩ ፡ ልቤ ፡ ተነክቶ ሌላውን ፡ ናቀው ፡ በኢየሱስ ፡ ረክቶ በነገረኝ ፡ ቃል ፡ በእርሱ ፡ ጸንቼ ዘና ፡ ብያለሁ ፡ (ጌታን ፡ ሰምቼ)፫ ተረጋግቷል ፡ ልቤ ፡ ተረጋግቷል(፪) በአምላኩ ፡ ታምኖ ፡ እፎይ ፡ አለ ከአንተ ፡ ድምጽ ፡ ውጪ ፡ አልሰማ ፡ አለ (ኢየሱስን ፡ ይዞ ፡ ቃሉን ፡ ተመርኩዞ በትከሻው ፡ መሃል ፡ ተንተርሶ)፪ ፪) ልቤም ፡ አይፈራም ፡ ሁኔታን ፡ አይቶ አይደነብርም ፡ ጠላቱን ፡ ሰምቶ እንደ ፡ አንበሳ ፡ ነው ፡ ውስጤ ፡ ድፍረቴ አንዴ ፡ አትርፌያለሁ ፡ በማንነቴ በውይኑ ፡ ሐረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አያስጨንቀኝ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል አይናወጥም ፡ ከቶ ፡ እምነቴ የሰላም ፡ አምላክ ፡ ገብቷል ፡ ከቤቴ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ይህን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ጀግና ፡ ሚሉት አይደነብርም ፡ በሚነግሩት በሰልፍ ፡ መሃል ፡ በምጥ ፡ ተይዞ ይደረድራል ፡ በገናን ፡ ይዞ (ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ)፬ ተረጋግቷል ፡ ልቤ ... ፫) ጠላት ፡ ሁኔታን ፡ እያሳየኝ ልቤ ፡ እንዲከፋ ፡ ሲጠብቀኝ ይናፍቀዋል ፡ ዕንባ ፡ ከዓይኖቼ ምሥጋና ፡ ሞልቷል ፡ ከከንፈሮቼ በውይኑ ፡ ሐረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አያስጨንቀኝ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል አይናወጥም ፡ ከቶ ፡ እምነቴ የሰላም ፡ አምላክ ፡ ገብቷል ፡ ከቤቴ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ይህን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ጀግና ፡ ሚሉት አይደነብርም ፡ በሚነግሩት በሰልፍ ፡ መሃል ፡ በምጥ ፡ ተይዞ ይደረድራል ፡ በገናን ፡ ይዞ (ክበር ፡ እያለ ፡ ንገሥ ፡ እያለ)፬ ፬) የእምነት ፡ አባቶቼ ፡ እንዲህ ፡ መከሩኝ ሁል ፡ ጊዜ ፡ በጌታ ፡ ተደሰት ፡ አሉኝ ወህኒ ፡ ቢከቷቸው ፡ የማይመች ፡ ቦታ መዘመር ፡ ቀጠሉ ፡ ውስጣቸው ፡ ነው ፡ ደስታ ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አመስግኑ መልካም ፡ እንዲሆን ፡ አመስግኑ እልል ፡ በሉ ፡ አመስግኑ እልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ አታጉረምርሙ ፡ አመስግኑ አምላክ ፡ አትሙ ፡ አመስግኑ እልል ፡ በሉ ፡ ፡ አመስግኑ እልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ ቅዱሳን ፡ ሁሉ ለእርሱ ፡ ዘምሩ አንሱ ፡ በገና አምጡ ፡ ምሥጋና ቢሆንም ፡ ባይሆን ፡ አመስግኑ መልካም ፡ እንዲሆን ፡ አመስግኑ እልል ፡ በሉ ፡ አመስግኑ እልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ አታጉረምርሙ ፡ አመስግኑ አምላክ ፡ አትሙ ፡ አመስግኑ እልል ፡ በሉ ፡ ፡ አመስግኑ እልል ፡ በሉ ፡ እንጂ ፡ አመስግኑ
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 5 лет назад
Be blessed!
@markosmarye
@markosmarye 5 лет назад
Alemthehay Gebeyehu Thank you , God bless you too.
@ጥላሁንታደሰ
@ጥላሁንታደሰ 5 лет назад
ተባረክ
@robelafewerki4419
@robelafewerki4419 5 лет назад
Yesrlam amlak gebtowal betey ! Wwww Josuye goita yesus ybarki wendme 💓💓💓
@robelafewerki4419
@robelafewerki4419 5 лет назад
Markos Mary, blessing brather 💓 💓 💞 💓
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 года назад
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንን ዳሰይላኝል በጌታ ታባረክ ዮሲዬ።
@LilyofLondon
@LilyofLondon 5 лет назад
This is by far the best worship song and clip ever! I love all the people who participated in the song. Especially the old guy’s voice... very well done Yosef Kazaa! So blessed to be a Christian!
@አብነትጌትነት
@አብነትጌትነት 5 лет назад
አሜን ዘመንክ ይባርክ
@lemlemtamrat7979
@lemlemtamrat7979 Год назад
Hkkhlh n nnbjl k hlkbbbjnnnnn
@lemlemtamrat7979
@lemlemtamrat7979 Год назад
Vhjmh Kljkjjjjjjjhjjjjjjjjjjjjjhhbbbkkklkjjjjjkjklllllkmnnnkkm Juuuikljjkljhhjhhyihuuuuibky
@MarinaCell-i3k
@MarinaCell-i3k 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈
@MarinaCell-i3k
@MarinaCell-i3k 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ክብሩብሶበታል
@ክብሩብሶበታል 6 лет назад
ተባሬክ ጆሰ ደሰ የምል ሰምቶ የሚያልጠባ መዘሙር ነው ዘመን ይባሬክ
@mulukenanbiko6058
@mulukenanbiko6058 6 лет назад
Ameen
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 3 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጆሲ አሜን ጠላት ይናፍቀዋል እንባ ካይኖቸ የለም ክብር ለጌታ ይሁን እልልልል
@nunulove2359
@nunulove2359 4 года назад
ለዚ ጌታ የምለውን አጥቻለሁኝ በቃ ጣቅልሎ ክብሩን ይውሳድ።
@rozamesfen290
@rozamesfen290 Год назад
በጌታ ደስ ይበላችሁ. አሜን
@keyalove204
@keyalove204 4 года назад
ተባረክ ውዱ ወንድሜ !! ከሙስሊም ቤተሰብ ነው የመጣውት ከጨለማ ወደብርሀን ስላወጣከኝ እየሱስየ አምላኬ ተባረከልኝ ለዘላለም ንገስ ቀሪዘመኔን እየዘመርኩ ላገልግልህ ፀጋውን ሰጠኝ
@foola22flool45
@foola22flool45 4 года назад
😍😍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🎺🎻🎻🎻🎻🎺🎺🎺🎤🎤🎤🇬🇭🎧
@e.m.r1124
@e.m.r1124 4 года назад
Geta tsegawn yabza
@ለታመኑትዘመንአመጣ
እውነት ነው ልዩነቱ ሰማይና ምድር ነው እድለኞች ነን🙏🙏🙏🙏
@birhanuasfaw
@birhanuasfaw 4 месяца назад
welcome our sweet brother
@BerhanuShiferaw-d8q
@BerhanuShiferaw-d8q 29 дней назад
What a brilient
@እግዚአብሔርፍቅርነውሊድያ
ልልልልልልልልልልልል ይገባዋል ለዚህ ጌታ ተረጋግቷል ልቤ ባምላኩ ተደግፎ እፎይ አለ ካንተ ውጪ አልሰማም አለ እፍ እሰይ ለዚህ ጌታ ክብር ክበር ይገባዋል💝💖
@mahbubamah4503
@mahbubamah4503 5 лет назад
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሊድያ
@feven4645
@feven4645 4 года назад
Nn
@paulospetros6563
@paulospetros6563 2 года назад
ሁል ጊዜም ባዬሁ ቁጥር የደስታዬ እንባ ይመጣል። ዮሲ ሁላችሁም ተባረኩ።
@rahelgeleta2090
@rahelgeleta2090 2 года назад
Hkgkhl Hkhkg
@rahelgeleta2090
@rahelgeleta2090 2 года назад
Adda
@HenokDorza
@HenokDorza 2 месяца назад
Ameee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretbekelaGodebo
@MeseretbekelaGodebo 2 месяца назад
Taberk la zalam❤
@genetaklilu7097
@genetaklilu7097 5 лет назад
I'm orthodox but Love this mezmur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatalinaV-v9q
@NatalinaV-v9q 4 года назад
Don't trust about religion, juste about JESUS ! Only Jésus can save people not orthodoxi or catholique ... juste HIM. God bless you with love ❤🙏🏽 (sorry for my english)
@MG-bg7zo
@MG-bg7zo 4 года назад
ልክ ኮሮና ከመግባቱ በፊት የተደረገ ምርጥ ሠርግ በኢትዮጵያ ru-vid.com/group/PLUq6LnQwoah7r2zYJhWjvTmUATpyA48Yb
@rosarosa1101
@rosarosa1101 4 года назад
Natalina Vion 👲👲👴🏿👵🏾👳🏿‍♂️😰
@hailemengisteab4169
@hailemengisteab4169 3 года назад
Q
@beskutbirru5389
@beskutbirru5389 3 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@BereketYakim
@BereketYakim 3 месяца назад
You are blessed,may the lord protect you.
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
እእእእልልል አሜን አሜን ስወዳችው ዮስየ እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛልክ 😍😍💪💪
@michaelgebremedhin3578
@michaelgebremedhin3578 2 месяца назад
I love this gospel song ❤❤❤
@TG-dp1lw
@TG-dp1lw 5 лет назад
ይህም ያንስብሀል የኔ አምላክ ተወደስ ተቀደስ
@abdiboru8371
@abdiboru8371 2 года назад
እውነት ነው እየሱስ ካያዙ ሁሉም ነገር ይረጋጋል የሰላም ንጉስ ስለሆነ።
@JannatTesfaye
@JannatTesfaye Год назад
Yes Jesus is lord. Ameeennnnn❤❤❤❤❤❤ Taragagitwal libe amlakun tamno.......
@aishamohammid5487
@aishamohammid5487 Год назад
እሜንንንን፡ተባሬክልኝ፡ዘመን፡ይባረክ፡እሜንንንንን፡እልልልልልልልልልልልል
@lididuye
@lididuye 4 года назад
Translation (chorus) for our non-amharic speakers ❤ My heart has been touched by his love Being fulfilled by him, it despises other Being confined in him and his word, I have relaxed for I have listened to the lord. My heart is stable, it has rested in it's Lord Refused to listen to any voice but yours Holding on Jesus, leaning on his words, leaning on his shoulders. Amen!
@simpleenglish1
@simpleenglish1 3 года назад
Thank you
@morganshutter3799
@morganshutter3799 3 года назад
thank you sooooo much!!!!!
@firehiwotbirhanu353
@firehiwotbirhanu353 3 года назад
where are u from
@janaebattle8090
@janaebattle8090 3 года назад
Amen 🙏🏽
@yanetfisseha2283
@yanetfisseha2283 3 года назад
Urgent please thank goodness p
@hagosateages7772
@hagosateages7772 3 года назад
Amennnn nay selam Fekar amlak alo ab beteyyy Kibri ngoyta yosus ykun
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 4 года назад
We need prayer here in the Uk 🇬🇧 and Italy 🇮🇹 please brother and sister we need prayer desperately we are fighting with deadly virus 🦠 ✝️✝️🌹🌹✝️🙏🥰❤️❤️💜💜 peace to Ethiopia forever✝️❤️
@hulugerishfikre9053
@hulugerishfikre9053 3 года назад
Hope you are fine. Been praying for the entire human race. God is good.
@kidistshita9343
@kidistshita9343 2 года назад
you are right Tnx
@samzhabesha
@samzhabesha Год назад
I've been praying for the whole people around the world❤hope its will be peace❤
@thewekend123
@thewekend123 Год назад
I have one question for u my ???
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Год назад
@@samzhabeshageta lemeta new
@atijennanmaaltu315
@atijennanmaaltu315 3 месяца назад
❤❤❤❤ god bless you I'm tomuch happy for god
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 5 лет назад
Absolutely beautiful performance Great creation of video clips 💝💘💘🥰😍this men is really blessed 😍glory be to almighty God and to his all servants in heavenly places.
@girmasofoniaes5851
@girmasofoniaes5851 2 года назад
ቢሳካ ባይሳካ ቢሆንም ባዬሆንም እግዚያብሔር ይመሠገን እልልልልልልልልልልል
@empresskofoworola
@empresskofoworola 2 года назад
Dont understand what they are saying but this song touch my soul Love from Nigeria more blessings, grace and mercy 🙏
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 года назад
Meaning of sond "my heart is in rest bc of at hand of Almighty God"
@AlmazMekonn-x1c
@AlmazMekonn-x1c 7 месяцев назад
የአባቴ ብሩካን ሁሉ ይስሙትና ይፅናኑ ወንድማችን ተባረክልን
@ayelegirmaofficial4394
@ayelegirmaofficial4394 6 лет назад
ጆሲ ጌታ ይባርክህ! እኔ አልበሙ በሙሉ ተመችቶኛል፡፡ ይህኛው ትራክ ደግሞ እጅግ ጉልበታምና ምቹ፡፡
@habtamtemesegen3971
@habtamtemesegen3971 5 лет назад
Jesos GatA abzto yibarkhui segwo yibazlak.batam zarewochui ## swon yikayirelue....eyesuse ahunm abzto K ena yichmarlek kbr la eyesus yhun eyesus leyu new
@masaratbayeni9674
@masaratbayeni9674 4 года назад
ሰሰሰሰአነ
@CrizaldaarnaldoCovane
@CrizaldaarnaldoCovane 2 месяца назад
❤❤❤ Ethiopian gospel song no coração amo esses louvores aleluia amasaginalahu yesussa amém
@sosinatefera7731
@sosinatefera7731 2 года назад
እውነት ነው ኢየሱስን ይዞ መበርታት ነው ጆሲ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@diribabekele5118
@diribabekele5118 3 месяца назад
I love this mezmur
@abbyrussell436
@abbyrussell436 3 года назад
Elelelllelelelleeell, god is Awesome what an anointed song...this is a mantra song in times of difficulties 🙏🏾🙏🏾
@kidistadena2805
@kidistadena2805 2 года назад
Jmj
@BethelGeta
@BethelGeta 3 месяца назад
ወንድሜ ጆሲ ዘርማንዘርህ ይባረክ አሜን ተረጋግቶአል ልቤ ሁሌም የሚመራን አምላካችን ይባረክ
@bolwestgate9594
@bolwestgate9594 4 года назад
Very very nice song of gospel I like may God protect you and bless I'm Bol Westgate from South Sudan Dinka 🇸🇸🇪🇹
@lididuye
@lididuye 4 года назад
Chorus translation for you, brother. My heart has been touched by his love Being fulfilled by him, it despises other Being confined in him and his word, I have relaxed for I have listened to the lord. My heart is stable, it has rested in it's Lord Refused to listen to any voice but yours Holding on jesus, leaning on his words leaning on his shoulders. Amen!
@olirabati
@olirabati 2 месяца назад
josy god blessed you!
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 2 года назад
የደቡብ ህዝቦች አንድም ቃል ለትግራይ ህዝብ ኩፉ ተናግረው አያውቁም ክብር አለኝ አላህ ይባርካቹህ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 года назад
አሜንንንን
@rawadgamer
@rawadgamer 5 лет назад
አሜን አሜን ሰምቼ ሰምቼ በአልጠግብ ያልኩት መዝሙር ይህ
@abdoksa-i8w
@abdoksa-i8w Месяц назад
አሜነ ደሰህኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞
@agaretube2103
@agaretube2103 2 года назад
አሜን አሜን እባካችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት በከባድ ጭንቅ ዉስጥ ነኝ ፀልዩልኝ
@abrahambekela5392
@abrahambekela5392 2 года назад
Ayzo
@agaretube2103
@agaretube2103 2 года назад
@@abrahambekela5392 እሽ ወንድም
@haimanotdesta5936
@haimanotdesta5936 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁንልህ የእኔ ወንድም ባስጨነቀህ ነገር ላይ በጌታ በእየሱስ ስም ሰላም ይሁን :?በጌታ በእየሱስ ደም አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ጠቀለልኩ ወደ አንተ የተላከ የትኛውም የጥፋት ልጅ ስራ ከአንተ እና ከአንተ ከሆነው ነገር ዙርያ በእየሱስ ደም ጉልበት ይቋረጥ!! አሜን!!!
@agaretube2103
@agaretube2103 2 года назад
@@haimanotdesta5936 አሜን አሜን ሴት ነኝ በስደት አለም ላይ እየተሰቃየሁ ነዉ እባካችሁ ድርሱልኝ ለሀገሬ አፈር አብቁኝ ወይም ለፓስተር ዮናታል አክሊሉ አድርሱልኝ
@agaretube2103
@agaretube2103 2 года назад
በከባድ የልብ ህመም ላይ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ በቂ ህክምናም አላገኜዉም
@የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ
ተባረክ እውነት ነው ውለታው ብዙ ብዙ አንተ ጌታዪ ባለውለታዩ እየሱስ
@bisrataklilu5757
@bisrataklilu5757 3 года назад
ጆሲ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@mohammedkedir2230
@mohammedkedir2230 4 года назад
በጣም ወዳድኩህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ
@zaffuzewde7757
@zaffuzewde7757 5 лет назад
የፀጋው ባለቤት እና የሁሉ ፈጣሪ እግዝአብሄር ክብሩን ይውሰድ ፤ዘማሪ ጆሲ ተባረክ ይጨምርብህ!!!!!
@PuyeforJesusGosple
@PuyeforJesusGosple 10 месяцев назад
አታጉረምርሙ! አምላክ አትሙ ❤❤❤❤❤❤
@kidistkifle3499
@kidistkifle3499 3 года назад
እርሱ ዘር,ሀይማኖት,ጎሳ ብሎ የምለይ አምላኪ አይደለም::ስለዚህ እምነት ብቻ ነው የሚያድነን ሁላችንም በርሱ ፊት አንድ አካልና ብልቶች ነን ከሁሉም ነገር በፊት ድምጹን በስማው ጊዜ እጅግ ደስ አለኝ ተረጋጊቷል 💓 ተረጋግልቷ 💓
@selamselam657
@selamselam657 5 лет назад
ቢሆንም ባይሆን መልካም እንዲሆን እልልልልልል በሉ አመስግኑ ዘመንክ ይለምልም 💚💚💚💚🙌🙌🙌😍😍😘
@abezuayele7645
@abezuayele7645 Год назад
Hallelujah🙌🙌 በዚህ ባለቀ ዘመን የሚሰማው እና የሚታየው ደስ በማያሰኝበት ግዜ በጌታ በኢየሱስ ብቻ ነው ማረፍና መረጋጋት ያለው🙏 ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይብዛለት🙏🙏
@amanuelkidane7993
@amanuelkidane7993 2 месяца назад
Kibri ne geta yikun ❤❤❤❤❤
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
አዛኜን ሙዚቃ መስሎኝ ሀሀሀሀሀ ወይ ጉድ እንዲህም አለ እህህህ
@fasikahailu
@fasikahailu Год назад
betam des ymil lib yminka mezmur nw bisemaw bisemaw ymaltegbew nw geta eysus yibarkik wendm zemenik yibark