Тёмный

#Zaramedia 

Zara Media Network -ZMN
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Развлечения

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 257   
@Zaramedianet
@Zaramedianet 23 дня назад
subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@jemal.hassen8736
@jemal.hassen8736 22 дня назад
እስታሊን ጀግና ነህ በርታ እኛ ከኦሮሚያ ተሰብስበን ነው የምናዳምጥህ
@HantemariamDamtie
@HantemariamDamtie 23 дня назад
ስተሊን ሀቀኛዉ እኛ የአማራ ተወላጆችም ዝግጅትህን ሁሌ እንከታተላለን በርታ
@OromiyaagaraDhiyaa
@OromiyaagaraDhiyaa 23 дня назад
Stalin is probably the only objective journalist working on Tigray and Ethiopia. Long live, bro! Keep it up.
@sabatedla1733
@sabatedla1733 23 дня назад
ያሳዝናል ሰው እንዴት ካለፈው አይማርም ፀፀት እንካን የለም ከምን እደተፈጠሩ አምላክ ለትግራይ ህዝብ ወርዶ ፍርድን አሳይታል ገና ይቀራል ገና በጀግና ልጆች አገግማ ታድሳ ትኖራለች❤❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
ደምረኝ🙏💞
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 23 дня назад
ሰው ወጭ ወጥቶ ይሻሻላል።ክራባታ ማሰር ብቻ የተማረ ምፅዋተኛ የወሬ ጥማቱ ሲገልፅና ምስጢር ማውጣቱ አይገርምም?
@azeb1757
@azeb1757 23 дня назад
ትግርዋይ ጅግና 💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
ደምሪኒ❤
@GirmayTikue
@GirmayTikue 23 дня назад
ስታሊን ብመረዳእታ ኣደጊፍካ ንእተቕርቦም ሓሳባት ክትቅፅለሉ ይግባእ። ❤❤❤❤❤❤
@genetberehe6866
@genetberehe6866 23 дня назад
እስታሊን ጅግና የተጋሩ ድምፅ አምለክ ሰላምና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብህ ይስጥህ🙏
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 23 дня назад
በጣም የምገረም ግዜ ነዉ ያሳለፍነዉ ጠብሰን እንብላ ኣይ ቀቅልን እንብላ አምስት ሚልዮን ናቸዉ እና አምስት ሚልዮን መድበን እንጨርሳቸዉ የትግራይ ህዝብ በቁጡር ሳይሆን በሌላ ስሌት የምሄድ ነዉ ህዝብ ነዉ ጀግና ህዝብ ነዉ ወላሂ የትግራይ ጠላቶችም ምነዉ የትግራይ ህዝብ አይት ብሰጠን እላሉ በአካል ያየሁት ነገር ነዉ ምነግራችሁ ጅግጅጋ ነዉ ያለሁት ሱማሌነኝ መከላከያ አዛዦች ስናገሩት የሰመሁት ነዉ እኔም በሚገባ አዉቃለዉ ተጋሩ ኩሩ ህዝብ ነዉ አራት ነጥብ
@daniboy2293
@daniboy2293 23 дня назад
ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብከው ማመዛዘን ለሚችል እሊት የሚያሳዝነው ዛሬም የተወሰኑ እሊቶች ጫፍ የረገጠ ጥላቻቸው እየቀጠሉበት መሆናቸውን ነው ለማነኛውም የጀመርነው መራራ ትግል አጠናክሮ ከመቀጠል ውጭ ሌላ ምርጫ የለን እናመሰግናለን እንበርታ.
@MelakuTesfaya
@MelakuTesfaya 22 дня назад
ኤስታሌን አቅም ያላቹ ሰዎች አግዙት በጣም ትልቅ ሚድያ በጣም ትልቅ ስራ ነው የያዝከው በርታ። ❤❤❤❤
@atkiltwoldeyesus9105
@atkiltwoldeyesus9105 23 дня назад
ልካቸውን መንገር ያስፈልጋል. መለማመጥ አይሰራም ከነዚህ ጋር. የትግራይ ህዝብ ቁስሉን አትነካኩት.
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 22 дня назад
ስታሊን ከምዚ ገይርካ ፀላዕትና አፎም አትህዞም እምበር አሞንጎ ሕወሓትን ግዚያዊ መንግሥት ዘሎ አፈላላይ እናስፋህካ ፀላዕትና መሖጎሲ አይትግበረና።
@amanueljak5385
@amanueljak5385 23 дня назад
Finally you specks the truth with boldness. My Respect ! The Nation of Tigray has no time to west. As a supporter of Tigraway, wiling to support in any aspect, If the political Elites take the steps forward for freedom of Tigray nation, which is the De facto since two years. “ Tigray will prevail “ .
@user-di7sp8mk8d
@user-di7sp8mk8d 6 дней назад
ፅናዕ Uትልሕልሕ ጠንክር ልኣካለ ሀይፍትኑኻ ጥቅቅበል ሓወይ
@amenehaileselasse3963
@amenehaileselasse3963 23 дня назад
ስማዕ ስታሊን ናይ ክልል 3 ቃልሲ ብዙሕ እዩ ፀገሙ። 1. ፋኖ ናይ ሸፋቱን ቀተልትን እኽብካብ እዩ። 2. ዝተላለየ ድሌት እዩ ዘለዎም። (መሬት: ንግስና: ባሕሪ) 3. ፀላኢ ትግራይ እዩ። ስለዚ ተስፋ ዘለዎ ቃልሲ ጌርካ ኣይትውሰዶ።
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 19 дней назад
ንሶም ይእዘዙ እዮም ነይሮም።
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 23 дня назад
ስለምትሰጠን እውነታኛ መረጃ ከልብ እናመሠግናለን ስታሊን
@user-qu8yq1ck3c
@user-qu8yq1ck3c 22 дня назад
እኔ አማራ ነኝ ግን የስታሊን አድናቂ ደጋፊም ነኝ ቆሻሻ አይባልም ለምሳሌ ሚስቴ ትግራዊ ነች ምን ትላላችሁ 😊
@mohammedshash4480
@mohammedshash4480 23 дня назад
የትግራይን ህዝብ በኢትዮጵያ ምድር ለማጥፋት ከዚህም ከዚያም ተጠራርተው ሞከሩ አልቻሉም ። ከሣዬጨመዳ ደሮ የተሸነፈ ባንድ ነው ። ጀግና የትግራይ ህዝብ በወርቅ የተጻፈ ታሪክ አስቀምጦአል ። ወደፊት የባንዳዎቾና ከሀዲዎች ልጆች የልጅ ልጆች እያነበቡ አንገታቸውን ዘላለም ደፍተው ይኖራሉ ! ዘላለማዊ ክብር ለተሰዉ ተጋዮችና የትግራይ ህዝብ !!
@abebe795
@abebe795 23 дня назад
I have a big respect for you. You're on point, thank you
@jemal.hassen8736
@jemal.hassen8736 22 дня назад
ወላሂ በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈጸመው ግፍ በምን እንደሚካስ እኔ አላውቅም ሀገሪቷም መቼም ሰላም አትሆንም እሄ ሁሉ ግፍ ተፈጽሞ በቀልድ ሰላም አታገኝም ኢትዮጵያ
@dagdag3471
@dagdag3471 23 дня назад
ልክ ነህ እኔ ራሴ የምሠራው ትልቅ የሚባል መስሪያ ቤት ነበር የምሰራው የቅርብ አለቃየ ከኢሐዱግ ጋር በጣም የተጠቀመ ሰው ነበር የነበርኩበት ዲፓርትመንት በትግሬነቴ ኢመል ተላልከሻል ብለው ተራዎቹ ለ ቲም ሊደሩ ቲም ሊደሩ ለማኔጅሩ ተቀባብለው ቁም ስቅሌየን አሳዩኝ ግን የፈለጋቹሁት አድርጉ አልካቸው የማያልፍ የለም አለፈ ነጋ የሚገርምህ ቲም ሊደሩ በጣም ሴት የሚልከሰከስ በጣም የወርደ ሥነ ምግባር ነው ያለው ነገር እኔን ም ይፈልገኝ ነበር ለማልከስከስ በዛ ካማ ጎኔ ገብቶ ለማርከስ ነበር ሐሳቡ ትግራዋይ እንዴት እንደሆነ ሳያውቅ ከዛ በውኀላ ሠላም ከመጣ በውኀላ አብሬ ቀንም ማታም ሳያቸው ግደያቸው ግደያቸው ይለኛል ውስጤ ደሜ ይፈላል ዲፓርትመንትም ለመቀየር ም ብፈልግ አልቻልኩም ከ ሥራየን ለቀቅኩት ምክንያቱም ከ እንደነዚህ አይነት ካሃዲዎች መስራት አቃተኝ እና የ እነዚህ መቸም አይረሳም አንረሣውም ከጥቂቶቹ ጥሩ ሰዎች በስተቀር ወደ ራሳቸው ሲመጣ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔ እስሥቶች ተገለባባጮች ናቸው መቸም እዚህን አንረሳቸውም እግዚአብሔር በደንብ እንዲቀምሱት ስቃዩ ምኞቴ ነው ምክንያቱ የሰው ቁስል መጎሮር ቀላል ነው ይቅመሱት ይበላቸው እግዚአብሔር ሲፈርድ አይሳሳትም ገና እነዚ ጥር
@ftsumbeyene5091
@ftsumbeyene5091 23 дня назад
ከዘርኣ የቆብ ጀምሮ እስከዛሬዋ ቀን ጠብሰው እንደበሉን ነው አሁኑም ቀን ጠብቀው ለቀረን ጠብሰው ለመብላት እያቀዱ ነው።
@YirgaAregay
@YirgaAregay 23 дня назад
እስታሊን ለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን እድሜና ጤናይስጥህ ከነልጆችህ አንወዳሀለን አናመሰግናሀለን,,
@DelinaMF19
@DelinaMF19 15 дней назад
Leader of journalist so proud of. I admire you the way you describe the hidden politics.አበልኻዮም ዋይዋይ
@user-be4ht6tg7l
@user-be4ht6tg7l 23 дня назад
እነዚህ ቆሻሾች ከእነዚህ ጋር ራሴን ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬ ማለት ያሳፍረኛል።
@biruhalemabayayibign9914
@biruhalemabayayibign9914 23 дня назад
Wow Stalin, what an evolved soul. Bless you bro. You are an ice breaker, you are a hero.
@destagebremichael2759
@destagebremichael2759 23 дня назад
❤ Great Stalin for your sincere and fact-based analysis.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 22 дня назад
ሰታሊን ሽሕ ግዜ ሳብስክራይብ ተዝገብረካስ ክንደይ ደስ ምበለኒ ኣታ ሓቀኛ ትግራዋይ ወድህዝቢ
@AlemTigray-pc8yv
@AlemTigray-pc8yv 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@belaytedla1261
@belaytedla1261 23 дня назад
I am very proud of you, Stalin.
@TeameKahsay-z3f
@TeameKahsay-z3f 5 дней назад
እስታሊን በርትዕ ብጣዕሚ እየ ዘድንቀካ ጠዓመ ካብ መቀለ ቻው
@user-di4it4xi1o
@user-di4it4xi1o 23 дня назад
ስታሊን የኣማራ እሊት ከስህተቱ የሚማር እንዳልሆነ የሚያሳይ ትንተና ኑው ያቀረብከው። ንሩልን የኛ ጀግና ስታሊን
@BitwededMekonen
@BitwededMekonen 22 дня назад
እናመሰግናለን ስታሊን
@hayelomambaye8151
@hayelomambaye8151 23 дня назад
ስታልን ትግራይ ትስዕር እሉ ዝሞቱ አሕዋትና ትግራይ ሃገር ክትኸውን እዩ ሃገር ንክትኸውን ናይ ኹሉና እጃም ይኹን
@ghideyb7269
@ghideyb7269 23 дня назад
Stalin anta wodi hizbe. Really impressive. Kindi millions.your factual analysis is truly superb.keep it up.live longer and God bless you.
@sabagebru6850
@sabagebru6850 23 дня назад
ወያኔ የዳቦ ስም ነው ወያኔ እያሉ በ ተ ዋዋሪ መርዛቸውን የሚርጩት በትግራይ ሕዝብ ላይ ነው ሁሉም የትግራይ ህዝብ በተግባር አይቶታል ወያኔ ባሉ ቁጥር ዳይሬክት የትግራይ ህዝብን ነው በደንብ ገብቶናል ማንም የትግራይ ሕዝብ አይሽወድም
@belaytedla1261
@belaytedla1261 23 дня назад
ተፈራ ማሞ ትግራያዮችን ሰቆጣ ገድሏል::
@sabagebru6850
@sabagebru6850 23 дня назад
ትክክል
@jemal.hassen8736
@jemal.hassen8736 22 дня назад
ተጋሩ የሌለበት ኢትዮጵያ ባዶነች የትም አትዘልቅም የኢትዮጵያ ግርማሞገስ ተጋሩ ነው ።
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 23 дня назад
ሀሉም ትግራይ ላይ የዘመተ የትግራይ እናት እንባ ና የፈሰሰ ደም ጎርፍ ሁኖ ይወሳዳቸዋል ፈጣሪ ይፍረዳቸዉ ጨካኞች
@mizaanberhane4002
@mizaanberhane4002 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን ምስረታ ሃገረ ትግራይ ያሳየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebrahtugebrwubet7871
@mebrahtugebrwubet7871 23 дня назад
ሰላም ስታሊን ገና ብዙሕ ክብሉ እዮም.
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
ሰብስክራይብ ግብረለይ❤
@dhgdjhddbiduhd7820
@dhgdjhddbiduhd7820 14 дней назад
♥️♥️♥️♥️♥️
@amanuelgebreyohanes3896
@amanuelgebreyohanes3896 23 дня назад
Greetings and love from Seattle Washington 🇺🇲💚💚💚🌿
@berihugebrihiwot2115
@berihugebrihiwot2115 23 дня назад
እስታሌን ኣማራ ሜቼም ኣይቀየርመ ከሁዋሃት ያለው ጥላቻ😮😮
@HanaHttt
@HanaHttt 23 дня назад
ያምሻል እንዴ ህዉሃት ምኑ ይወደዳል ከአብይ በምን ይለያሉ እናተ እኮ በደል ሥላላደርሠባችሁ የአማራ መጎዳት ትዝ አይደላችሁም የአማራዎች መቃብር እኮ ቤተ ክርስትያን ከሚቀበሉት በገደል ታፍነዉ ሚወርወሩት ይበልጣል ለትግራይ ህዝብ አሁንም ልዩ ፍቅር አለን ዳባት ነይ እና የትግራይ ተፈናቃዮች ከአማራ ተፈናቃዮች ጋ የተለመነ ተካፍለው እየበሉ ነዉ ህዉሀት የነገራችሁን እናተ እንደ ፈጣሪ ቃል ነዉ ምታመልኩት ችግራችን ህዉሃት አሠቃይቶናል ሥንል እናተ አትርዱም
@sabagebru6850
@sabagebru6850 23 дня назад
​@@HanaHtttእናንተ ህዋሐት እያላችሁ የትግራይን ህዝብ በሙሉ ነው የምትጠሉት ህዋሐት የዳቦ ስም ነው ደሞ ወያኔ እና አብይ በምንም አይገናኙም አውነት እንናገር ከተባለ የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮው እንድዚህ ጣራ ስቅሎበት ነበር በየቦታው እዝብ ይታፍን ነበር ህዝብ ተፈናቅሎ ያቃል ኢትዮጵያ እንደ ዚህ ብሯ ወድቆ ያቃል እናንተ በትግራይ ህዝብ ላይ ያላቹ ጥላቻ አይምሮአቹ ተደፍኗል በግፋቹ ገና አብይ ስጥ ለጥ አርጎ ሺ ዓመት ግዛን ባላችሁት መስርት ንግስናው ይቀጥላል
@dtlleye3036
@dtlleye3036 23 дня назад
@@berihugebrihiwot2115 Isnt there any possibility to negotiate?
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 23 дня назад
@@berihugebrihiwot2115 የትኛው ህወሃት ላይመለስ ተቀበረ ያበጠው ጎማ ተነፈሰ እኮ በየሳምንቱ መቀለ ስታዲየም ክላሽ ይዞ አረ ጎራው ከብሮ ይዞ መጨፈር ፋንዲሻ እየበተኑ ተነፈሰ እኮ ጀጋኑ ትግራዋይ ምናምን ተነፈሰ እኮ እንደ ጎረቤት እንጂ ጣላት እሆናለሁ ብላቹ ዳግመኛ ጦርነት ከተጀመረ የቀረው ትግሬ ማለቁ ነው
@HanaHttt
@HanaHttt 22 дня назад
@@sabagebru6850 ነገርኩሽ ለትግራይ ህዝብ ጥላቻ የለነም ቢኖርብን እኮ በዳባት ካምፕ ያሉ ትግሬዎች የትየ ሌሌ ነዉ ጥላቻ እኮ ቦታ አይመርጥም ጠራርገን ማስወገድ አቆቶን ወይም ተገደን መሠለሽ? በዚህ ሠአት ህግ የለ ህግ ፈርተን እንዳትይ ዝም ብለሽ የፖለቲካ ሥማችንና የምድር ሥማችን ሠማይና ምድር ነዉ አጨቅጭቂን እንደ አማራ ህዝብ የዋህ የለም ከማን. ላይ ቁመሽ ታሪያለሽ አሉ የትግራይ ሠዉ ትግራይ ከሚኖርዉ አማራ ክልል ለዘመናት አብሮን ሚኖርዉ እኮ በቁጥር መገደብ አይቻልም ይሄንም ሸምጥጣችሁ ህዝብን ሥትሣደቡ ትንሽ አታፍሪም ዛሬ ህግ ጠፍቶ ሀገር ዉጥቅጡ ቢጠፋም የሁለቱ ህዝቦች ሢበደሉ ሁለቱም አብርዉ ሚጎዱት ነገር አለ ቢገባሽ ንሮ ተጎድተዋልም ከልብሽ ሀይማኖተኛ ብትሆኝ አንዱን ህዝብ ከአንዱ ህዝብ አታበበላልጭም ነበር ህዝብ እንደ ህዝብ ህዉሀት በድሎናል ካለ በተበደለዉ ጫማ ቁመሽ ካላየሽ የአንቺ ምቾት ሥለነበር እሡ ብቻ ነዉ ሚታይሽ ለምን በዛን ሠአት ትግሬ አይታፈንም እና አይገባሽም አብይ ለሺ አመት ይገዛ ችኋል ያነገሣችሁት እናተ ላልሽዉ አዎ ልክ ነሽ ሠዉ መጥፎነቱ ሣይታይ በጥላቻ ብቻ ሠዉ አይጠላም ሠዉ ነበር ተመርጠ ክፋነቱ ሢገባን ደግም አንድ ሠዉ እሥከሚቀር እንፋለመዉ አለን እናተም እኮ መንግሥትነቱን አምናለሁ ችሁ ተቀብላችኈል ያዉም በዚህ ሠአት ሥራውን እያወቃችሁ እኛሥ ገና የአባይ ክፋ ተግባር ሣናዉቅ ነዉ ሥለዚህ አባይ ጋ እንደናተ ሥንት ህዝብ ጨርሥዉዎ የህዝብ ማለቅ እርሥተን እንደናተ መንግሥት ነዉ ብለን አንቀበልም ለእናተ ሠጠናል በተራችን አማራ ድርጊት አይቶ ነዉ ሚመዝነዉ100%
@iamfree347
@iamfree347 23 дня назад
አንድ ፡ መቶ ፡ T❤️D❤️F ፡ ለአንድ ፡ መቶ ፡ ሺ ፡እንኩቶ ፡ ሰራዊት ፡ በቂ ፡ ነው ፡ አይተነዋል ፡
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 23 дня назад
ኢትዮጵያዉያን በሙሉ ሌሎች ሃገሮች ጋብዞ የትግራይ ህዝብ ከምድረገፅ ለማጥፋት ኣረጉ ጨፈጨፉን ተደርጎ የማይታወቅ ሰዉ ከነሂወቱ እሳት ላይ ጨምረዉ በዳቦናበአንጀራ የበላ እንደ ፍየል ቀቅለዉ የበሉ ህዝብ ኣረሜኔዎች ፈጣሪ ይለየን ኣሜን
@user-pc3lw9bm3e
@user-pc3lw9bm3e 23 дня назад
ለምን አንለያይም ቃ እናእተምሀገር ሁኑ ደሰ እለነን እንሸኛችዃለ።ን
@user-ou5rq5mf4e
@user-ou5rq5mf4e 23 дня назад
የታባክ ማን ኣተ ሰኚ ኣረገህ ጊዜ ሲደርስ ታያለህ
@zelalemasrat1041
@zelalemasrat1041 23 дня назад
ያ ጊዜ ይናፍቀናል ምክንያቱም ጥላቻ ያዘለ እየዋሸ የራሱ ስህትት ለራሱ ብቻ ልክ ከድፍን መኖር የሚቆምበትጊዜ ይናፍቃል ።በአንፃሩ የትግራይ ህዘብ ጥላቹ ከሚነዙ​በት ለራሳቸው ብቻ ከሚያስቡ ድፍኖች ተላቆ በፈቅር የሚኖርበት ጊዜ እንዲመጣም ይናፍቀናል @ser-ou5rq5mf4e
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 23 дня назад
May kadira lay yetegedelut ye tigray sewoch nachew. Justice for honest and hero people of tigray
@dawitheluf5978
@dawitheluf5978 23 дня назад
የአማራ ኤሊት የሆዳም ስብስብ ነው
@solomonalem5569
@solomonalem5569 23 дня назад
ፋኖ ጊዜ ኣይጠዓሞን እምበር ኣንፃር ትግራይ እዩ:: ትኽስ ብዝበልናሉ ኣጋጣሚ መሬትና እናሸረፋ ወሲዶሙዎ እዮም:: ንናይ ኣምሓራ ተበለፅቲ ወገን ሙኻን ይትረፍ:: ሕዝቢ ትግራይን ሕዝቢ ኣምሓራን ፀገም የብሉን:: መራሕቲ ኣምሓራ ዝሓለፋን ዘለውን ግና ንትግራይ ከጥፍኡ ጥጡዕ ባይታ ዝፅበዩ ከምዝኾኑ ኣይንረስዕ:: ፋኖ ድምፂ ዝኾኖ ኣይሰኣነን:: ሕሉፍ ሓሊፍካ ስታሊን ምሽጥር ከመይ ከምዝዕቅቡ; ብምሽጥር ክዘራረቡ ወሃቢ ምኽሪ ኮይንካ:: ትታኸስ ከይትህሉ ኣስተውዕል:: ኢህኣፓ/ኢህድን, ኦሆዲድ, ብሔር ብሔረሰብ ኩሎም ኪሒዶሙና:: ሙሩኻት ብኢሕወደግ ጀነራላት ኮይኖም ኣጋፊዖሙና:: ስሊዚ ኣይንታኸስ; ፋኖ ፈታዊ ትግራይ ዘይሙኻኑ ብጀነራል ተፈራ ተረጋጊፁ ኣሎ::
@teklayaregawi9731
@teklayaregawi9731 23 дня назад
@@solomonalem5569 ትኽክል ኢኻ ፋኖ ይኹን ብጠቕላላ ኤሊት ኣምሓራ ፀረ ትግራይ እዩ ። ግን ንሞት ትግራይ ቀንዲ መንገዲ ፀራጊ ኩሉ ግዜ ካብ ስሕተቱ ዘይምሃር ደንቆሮ ኤሊት ትግራይ እዩ። ትግራይ ሐዚ ዘድልያ ከምቲ ስታሊን ዝገብሮ ዘሎ ካብ ሜዳኣ ወፃኢ ቃልሲ ምግባር እዩ። ፀላእትኻ ዋላ ኣይርብሑ ነንባዕሎም እናተቋሰሉ ክዳኸሙ እናገበርካ ንባዕልኻ ምጥንካርን ምሕላውን ይከኣል እዩ።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 23 дня назад
ዝብኢ ክሳብ ዝነክስ ይሕንክስ።ተሓህት ትካል ህዝቢ ትግረይ ምዃኑ እናፈለጠ ተፈራ ማሞ ምስ ህዝቢ ትግራይ ፀገም የብልናን ወይ አይንዋጋእን ማለቱ እቲ ዕውር ፅልኢ ብተዘዋዋሪ አብ ርእሱ ከምዘል እዩ ገሊፁ።
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol 23 дня назад
Betam new yemekorabachew!! ❤️❤️❤️
@binyamasfaw6419
@binyamasfaw6419 23 дня назад
U are right Starlin!!
@jegna-pg3uh
@jegna-pg3uh 23 дня назад
Selam
@girmaygebrehiwot3849
@girmaygebrehiwot3849 23 дня назад
Stalin your analysis is different wowwwww and You are my legend
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe 23 дня назад
❤❤❤
@user-bq8xm4zd2k
@user-bq8xm4zd2k 23 дня назад
❤❤❤❤
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 23 дня назад
❤️❤️🙏🙏
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 23 дня назад
ስታሊን በትግራይ ህዝብ የደረስው በደል እያንዳንዱን እንቅልፍ ይነሳዋል እኔ ግን ተኝቼ ኣድራለሁኝ ከ day one ጀምሮ ለእውነት ስለቆምኩኝ በርታ የእውነት የህዝብ ልጅ ነህ
@tdf-ng2bj
@tdf-ng2bj 23 дня назад
ኧረ ተዋቸው አይሰሙም! Anyways #Amhara elite is/was the architect of the genocide in #Tigrai. Time will judge!
@t.g4082
@t.g4082 23 дня назад
Thank you Stalin❤ If we want to live peacefully, then we have to have a big wall between us This people never take a lesson from their mistake and They have no idea how to communicate peacefully😏😏😏
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 23 дня назад
ፋኖ ስታሊን ክብርና ጤና ይስጥክ
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 22 дня назад
Don’t forget you said YEBLEW
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 23 дня назад
TDF real heros.
@awetnoor9817
@awetnoor9817 23 дня назад
❤❤❤❤❤nofoa zahewey
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 23 дня назад
ወይ ፍንክች ትግራዋይ ማዓረይ የሃይማኖት የሰለልጣኔ የፊደል የዜማ የባህል መሰረት ናት ግድግዳው ፈረሰ እንጂ መሰረቱ መፍረስ ኣይቻልም ገና ሓመድ ሊሒሳ ትነሳለች ፈጣሪዋን ይዛ ታያለህ ገና
@queenamare21
@queenamare21 23 дня назад
ኦጆኻ ስታሊን ሓወይ 😭😭😭💪💪💪
@solomonabraha756
@solomonabraha756 23 дня назад
መለሎ ...
@user-ou5rq5mf4e
@user-ou5rq5mf4e 23 дня назад
እፍፍፍፍ በሂወቴ እነደነ ዳንኤል እና መሰሎቹ ውሸታሞች ኣስቀያሚዋች😢😢😢😢😢
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 23 дня назад
💖💖💖💖🥰🥰❤❤❤
@fikadukibert7131
@fikadukibert7131 23 дня назад
Betame yeteshewdekewu background yalewun music enkuan edite atargem ahune ante keskendere belay awkhe
@sirakkuwa3131
@sirakkuwa3131 23 дня назад
The man with integrity!! Stalin.
@mizaanberhane4002
@mizaanberhane4002 23 дня назад
አንድ የኦሮሞ ባለስልጣን በጊዜው የአቢይ አሕመድ አሊ አማካሪ የነበረው አቶ ገለታ የሚባል ይመስለኛል የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት 20 ሚልዮን ኦሮሞ መድበን ወያኔን በአንድ ቀን ማጥፋት እንችላለን ብለዋል ነበረ, "የአባቶቻን አምላክ ለትግራይ ህዝብ ታላቅ ውለታል አድርጎልናልና ክብርና ምስጋና ለዘልአለም ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏"
@sabagebru6850
@sabagebru6850 23 дня назад
ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D. F ❤💛💪🥰😍✝️☪️❤💛🥰
@abiyemehamed
@abiyemehamed 23 дня назад
Tafatinene hulecane k T D F gera 👌👌👌👌👌👌👌👌
@ezze3156
@ezze3156 23 дня назад
Tigray needs a country
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 23 дня назад
Stalin exactly 💯 👏
@fassilabebe623
@fassilabebe623 23 дня назад
I think Tefera Mamo made a mistake that you guys should forgive. It is a blip!
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 23 дня назад
ቐሸይ
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 23 дня назад
Tigray has to start working on how to separate and be an independent nation,there is no way it can be part of a country that tried to destroy it,independence now!Even if it takes 30 years of war it’s the only option left,ethiopia will face the devil
@belaytedla1261
@belaytedla1261 23 дня назад
Avoid old gangsters who never want to step down. Downwith Debretsion, Fetle and ALEM GebreWahd
@belaytedla1261
@belaytedla1261 23 дня назад
Stalin: Tactical alliance is necessary we get our areas and economyis boosted!
@user-iq9em7vi3d
@user-iq9em7vi3d 23 дня назад
እኛምስለናተአይመለከተነምእናተምስለኛትግልአይመለከትቺሁምአያገብቺሁምአወ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 22 дня назад
❤❤❤እስታሊን king of GRATER TIGRAY❤❤❤
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 23 дня назад
feedback ግድ ነው።
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 19 дней назад
ስክንድር ነጋ ግን እስካሁን በረሃ እንዴት ቆየች?
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 23 дня назад
ስታሊን ሃቁን ዘርግፈው ተፈራ ማሞና ሚስቱ መነን ሃይለ በትግራይ ህዝብ የፈጸሙት የግፍ ግፍ እኛ የትግራይ ህዝብ በተኣምር አንረሳውም ወቅቱ ጠብቆ ወደ ህግ ይቀርባሉ በተለይ መነን ሃይለ የሻዕብያ ሰላይ ኤርትራ እስካልገባች ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ሆና አትኖርም ትክክል ነህ የትግራይ ህዝብ በዓብይ መንግስት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ህዝብም የተካደ ነው ልቅሶው ግን ትግራይ ውስጥ ብቻ ሳይሆን ወደሌላ የኢትዮጵያ ክፍል እየተዛመተ ነው
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 23 дня назад
Fano committed genocide in tigray.
@josephjoseph9440
@josephjoseph9440 23 дня назад
Something to ponder: Eritrean border with Tigray delimited by Italian colonizers. Otherwise, both innocent people and ‘ ONE and the SAME’. Their future? You guessed it.
@AndaregeAbera
@AndaregeAbera 23 дня назад
Ajoka Sitaline below!!!!!
@tsigefeseha5178
@tsigefeseha5178 20 дней назад
Tefera Mamo wushetu new bltsgna lkot new wede fano yetekelakelew::
@gizegize4486
@gizegize4486 11 дней назад
እህህህ,አለ,ኢሰታሊን,,ነውየሙሉ,የትግራይ,እናቶች,እህ
@nassiryousef7085
@nassiryousef7085 23 дня назад
Bravo Stalin !
@haileleoulalemnew5810
@haileleoulalemnew5810 23 дня назад
የህወሃትን በደል የሚረሳ አማራ የለም አይኖርም
@Michael-vy2fd
@Michael-vy2fd 22 дня назад
Yabagebrehana teret taweraleh
@BitwededMekonen
@BitwededMekonen 22 дня назад
ህወሓት ነው እንዴ በድሮን በመድፍ እየቀጠቀጠህ ያለው
@antawdea1142
@antawdea1142 22 дня назад
መሐይም ነው
@user-be4ht6tg7l
@user-be4ht6tg7l 23 дня назад
Stalin you are a.man of principle!
@Ele_Simri
@Ele_Simri 23 дня назад
Thank You Staline More Appreciation🟨🟥🟨🟥
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 23 дня назад
The Amhara region has maintained a consistent stance due to longstanding animosity towards Tigray, hindering their ability to perceive the current situation objectively.
@tarikukebede9127
@tarikukebede9127 23 дня назад
Yes, ye esat gazetegnoch ewunetim hagases nachew tikikilegna agelaletse!!
@tarikukebede9127
@tarikukebede9127 23 дня назад
Segete be Tegaru lay yeseraw gif ena aremenenet Gena waga yaskefilewal. Yewega biresa yetewega ayiresam.
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 22 дня назад
We knew that the Tigray people is victim of the war conducted in the region between ESRDF member organizations due to power struggle between them. Therefore do not exclude TPLF from assuming responsibility for destruction of the infrastacture and loss of human life by war !!
@getinetalem6935
@getinetalem6935 23 дня назад
Wordeh miran benatih estalin enih yemayirbu
@GoitomAlemu-os6sr
@GoitomAlemu-os6sr 23 дня назад
ጎቤ
Далее
Как похудеть на 10 кг ?! БЫСТРО!
07:06
26 июля 2024 г.
1:00
Просмотров 6 млн
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Просмотров 4,4 млн
26 июля 2024 г.
1:00
Просмотров 6 млн