Тёмный

#Zaramedia 

Zara Media Network -ZMN
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 361   
@Zaramedianet
@Zaramedianet 3 месяца назад
subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@samsamsun367
@samsamsun367 3 месяца назад
በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው❤❤❤
@befairbalance7507
@befairbalance7507 3 месяца назад
Come on brother Stay away from he said she said like a bar lady, we tegaru what we need is practical person like getachew reda, taddese wered and others, don't be too critical about abiy righ now as they said a little devil is better than big devil
@GebreziabherWoldeGabriel
@GebreziabherWoldeGabriel 3 месяца назад
ተጋሩ ጠላቶችህ የሚሉህ ሰምተህ ንቃ ኣንድሁናቹህ ተታገሉ
@mahmodbabay1741
@mahmodbabay1741 3 месяца назад
ሰላም ለትግራይ ሰለም ለአማራ ዉድቀት ለቆሻሻዉ ብልጥግና እና አጋራቹ ። ህወሀት ማለት የትግራይ ህዝብ የመረጠዉ ፖርት እስከሆነ ድረስ ይቀጥላል❤️።
@henokGoyitom
@henokGoyitom 3 месяца назад
🤍🤍🤍
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 3 месяца назад
👍👍👍👍👍
@nurityimer4474
@nurityimer4474 3 месяца назад
እሥታሊን አተን አለማዲነቅ አይቻልም አሥተዋይነህ ❤❤❤❤❤
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
በአሁኑ ሰሀት ብልፅግና እራያን ከሚቆጣጠር አሁን የትግራይ ልጆች አማራን ክልል ቢቆጣጠሩት እወዳለሁ❤❤❤❤
@nicodemosfish3253
@nicodemosfish3253 3 месяца назад
ተጋሩ ኡርሚያስ ቁፅሪ 1 ፀላኢ ህዝቢ ትግራይ ዩ
@surafelmesfin2237
@surafelmesfin2237 3 месяца назад
ስታሊን ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 3 месяца назад
ተጋሩ አንድነታችን ነው ጥንካሪያችን
@viviatdf
@viviatdf 3 месяца назад
❤️💯
@asterk4968
@asterk4968 3 месяца назад
100% right
@sabagebru6850
@sabagebru6850 3 месяца назад
Yes 100%
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 3 месяца назад
💯
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 3 месяца назад
ትክክል
@biniyamtesfaya9838
@biniyamtesfaya9838 3 месяца назад
ወንዳታ እስታሌን በጣም በሚገርም ስንስስርአት ባለው መንገድ ወገብ ወገቡን ነው ያልከው we r all with u brother next program አናቱን በልልኝ please ይሄ ግራ የተጋባ ወያላ ነው
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 3 месяца назад
ትግራይ በፋብሪካ ብዛት ልትሰምጥ ነዉ ያለዉስ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
@Mojo1132
@Mojo1132 3 месяца назад
Yemin WAKEJERA ? Legese new sijemer abatun ayawekem.entum ande gonder nat ande menjar shenkora nat new yemilew.
@mza2884
@mza2884 3 месяца назад
የማንንም ወላሞ አድርባይ በኦሮሞነት አትጥራው፣ የአማራ ሴትኛ አዳሪ ልጅ ነው።
@rahwag.6888
@rahwag.6888 3 месяца назад
ልክ ልኩን ንገረው ስታሊን ጠላቶቻችንን ማወቅ አለብን ግለሰቦችን ማለቴ ነው
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
ስታሊን ምንም ይሁን የፖለቲካ አስተሳሰብህ በጣም ነዉ ምወድህ ከነ ስህተትህ ብዙ እዉነቶችን ታወራለህ❤❤❤❤❤
@AaAa-gi5kb
@AaAa-gi5kb 3 месяца назад
ስታሊን የኛ ጅግና❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 месяца назад
ከነ ሃፍታሙ የተለየውም እኮ በዚሁ ባህሪው ነው በስውር ለብልፅግና ነው የሚሰራው በጣም አስመሳይ ነው።
@hanagirma5722
@hanagirma5722 3 месяца назад
እስታሊን ጀግና እነዚህ አጋስሶች ልክልካቹዉን ንገራቸዉ እስታሊን ናና ንበረልና❤❤❤❤🎉
@tsegagirmay9183
@tsegagirmay9183 3 месяца назад
መግለፂኮ ስኢነልካ ስታሊን ሓወይ ክንዲ ሽሕ!!! እንኳዕ ተወለድካ ወድነይ!!!!
@EfremSolomon-ns3fs
@EfremSolomon-ns3fs 3 месяца назад
Thank you Zara Media
@woldkegebrke6158
@woldkegebrke6158 3 месяца назад
ኤርምያስ ለገሰ ህወሓት ይቅር ከትግራይ ህዝብ ከብሄር ብሄረ ሰብ ኣስተሳሰብ ስለማይገባህ ነው እንጂ ህወሓት አንተን እንካን ነፃ አውጥቶሃል ሰው ኣድርጎሃል።
@Mogesgebremikal
@Mogesgebremikal 3 месяца назад
እስታልን ወንድሜ ዘመን ተሻጋሪ ተወዳዳሪ የሌለህ ምርጥ ፖለቲከኛ የገባው ጋዜጠኛ ለሰብአውነት የቆመ ርኅሩህ እና ባለራእይ ቆራጥ የትግራይ ልጅ ተወዳጁ ኩራልን አቦ
@HayeleHadush
@HayeleHadush 3 месяца назад
እስታልን ሐውና ዕድመን ጥዕና ይሃብካ በዐል ተደሮስ ፀጋይ ባዐል ዳደ ዝባሃሉ ደናቁር አብ መደቦም የቅርብዎ ነሮም አዚ ካሐዲ ቁፅራ ሐደ ናይ ትግራይ ፀላአ
@destaasgedom5579
@destaasgedom5579 3 месяца назад
Great analysis, organization and presentation of evidences.
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 3 месяца назад
ኤርምያስ ንገሩት እንግዲህ እርሙን ያውጣ ህውሓት ይኖራል በትግራይና በህውሓት መካከል ልዩነት እይኖርም ህውሓት የተመሰረተው እያንዳንዱ የትግራይ ህዝብ ልጁን አባቱንእህቱን አጎቱን አክስቱን እናቱን በአካል በደምና አጥንት አሰልፎ የመሰረተው ድርጅት ነው አንተ ጠፍጥፈህ የመሰረትከው የእንቧይ ካብ ድርጅት አይደለም!!!
@alebiefish1459
@alebiefish1459 3 месяца назад
ትክክል ነህ ስታሊን
@nooneisherevirginia8597
@nooneisherevirginia8597 3 месяца назад
WOW STALIN AMAZING VIEW AND ANALYSIS✋🙏👍❤✋🙏👍
@kidudest7893
@kidudest7893 3 месяца назад
Berta Stalin!!!! You are delivering us a reliable information
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 3 месяца назад
እንተስ.ማንብየ.ልጥራህ!!!ጀግና..ህዝባዊጋዜጠኛ.......❤❤❤
@kiduhaileseyoum274
@kiduhaileseyoum274 3 месяца назад
እስታሌን እንደ ኤርምያሰ ሰልባጅ ሰው የለም አትጨነቀ ። ተወው ትግራይ የሱ የእድሜልክ እንጀራው ነው።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 месяца назад
አረ እግዚአብሔር ይገስፀው ።
@fekaduworku8025
@fekaduworku8025 3 месяца назад
I don't support this guy but I really respect and like his determination and he talks from his heart
@danieltesfaye9133
@danieltesfaye9133 3 месяца назад
😂😂😂
@JossyGmariam
@JossyGmariam 3 месяца назад
ኤርሚያስ መርህ አልባ ዝንብሎ ነው ሚዲያ ላይ የሚቦጫረቅው ጊዜ እየጠበቀ የሚገለባበጥ አኮሮባቲስት ነው !!! አገሪቷን እንደዚህ እረፍት አልባ ካደረጓት አንዱ አርሚያስ ነው።
@zewdudesalegn-pj1qt
@zewdudesalegn-pj1qt 3 месяца назад
Thank you so much
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 3 месяца назад
ወንድም Stalin እንኛ ለነ ኤርሚያስ ለገሰ አይነቶቹ ጆሮ የለንም! ድል ለአማራ ድል ለትግራይ ድል ለመላው ኢትዮጵያውያን ድል ለግፉኣን ድል ለእስታሊን ወንድማችን። የነገ ሰው ይበለን! ኢትዮጵያ ውስጥ መሀል አዲስ አበባ ላይ ዘና ብየ ነው የምከታተለሽ ወንድም Stalin
@ahmedosman9532
@ahmedosman9532 3 месяца назад
እስታሊን ላይክ አድርጌልህ ኣላውቅም ምክንያቱም እስላሞችና እስልምና ላይ ትንሽ ችግር ስላለብህ በነገራችን ላይ እስልምና ፎብያህ ተወት አድርገህ ሚዛናዊ እንድትሆን ምኞቴ ነው ዛሬ ግን ሳስበው የነበረው በማስረጃ በማጣቀስ ስላቀርብክልኝ ላይክ ገጭቼሃሎህ 👍👍👍
@trustingod2549
@trustingod2549 3 месяца назад
ወንድም, Stalin ስለ አስላም መጥፎ ተናግሮ ኣይኣውክም. የተናገረው ስለ መጥፎ አስላም መሪዎች ነው
@21youzer
@21youzer 3 месяца назад
ተጋሩ ኤርምያስ ቁፅሪ ሓደ ፀላኢ ትግራይ ተመን ዝኾነ ፍጥረት እዩ.
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber 3 месяца назад
#Stalin , I'm glad you talked about Erimas. I knew long time ago he is a covert agent of PP.
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች
@henokGoyitom
@henokGoyitom 3 месяца назад
Amen
@AwetashTajebe
@AwetashTajebe 3 месяца назад
እስቴ አይዞህ በርታ ወንድሜ ኤርምያስ ማስብ ማይችል ሆዳም ነው ።
@shalomayalieu306
@shalomayalieu306 3 месяца назад
እስታሊን አንተ የጀመርከውን የሰላም የእርቅ መንገድ ቀጥልበት ከህሊና ፍርድ ነጻትሆናለህ
@ytbareka.2978
@ytbareka.2978 3 месяца назад
Wow Keep up your great work
@holyking4
@holyking4 3 месяца назад
amhara and tigray must hand in hand
@GebregergsGeb-oi4ml
@GebregergsGeb-oi4ml 3 месяца назад
ስታሊንከመይውዕልካ/ኩሉመደባትካይካታተሎኣለና/ጎበዝደጀንህዝቡእካኩሉግዜ/ጎብዝኣብጎንካኣለናዝሓወይ።
@mashozeru5161
@mashozeru5161 3 месяца назад
ይመች
@alelignwase2702
@alelignwase2702 3 месяца назад
የአማራ ልጅ ንቃ 'ህውሃት ከአማራ ሂሳብ እናወራርዳለን' ያሉትን እያወራረዱብህ ነው። የደገፉክ እየመሰሉ እያጨራረሱህ ነው። 'የአማራ ትግል ለትግሬው ምኑ ነው?' ልክ መለስ 'የአክሱም ሃውልት ለደቡቡ ምኑ ነው?' እንዳለው። አማራ ንቃ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 месяца назад
ህውሃት እኮ ማለት ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ ማለት ነው ትግራይን የሚወክል ነው።
@TsegayKahssay
@TsegayKahssay 3 месяца назад
ሰታሊን በጣም እንወድሃለን ፀረ ትግራይ የሆኑ ሃይሎች ፋቅ ፋቅ ስታደርጋቸው ፀረ ህዝብነታቸው በግልፅ ታየዋለህ በደንብ እየተመለከትናቸው ነው በፅናት እንታገላቸዋለን ሐዚ ውን ኣብ መከተ ኢና ዘለና በቃቃቃ...
@teferiwondemu
@teferiwondemu 3 месяца назад
Thank you
@ZeraYakob
@ZeraYakob 3 месяца назад
“ቁልፍ ቋጠሮ” የካድሬ ቑንቋ
@kahsayabraha2695
@kahsayabraha2695 3 месяца назад
ስንት ግዜ ይቀያየራል እብክህ እሄ እርምያስ በትግራይ ህዝብ ያለው ጥላቻ ጫፍ ነው እውውውውውይ😭
@fikadugebre9132
@fikadugebre9132 3 месяца назад
ይበል ቡሉፅ ሩቱዕ ኣንደበት❤❤❤
@zeraywaregay5160
@zeraywaregay5160 3 месяца назад
ጎበዝ፣ጋዜጠኛ፣ቀጥልበት
@memen902000
@memen902000 3 месяца назад
የበረከት ሻንጣ ተሸካሚ የነበረና የሚጠቀምባቸው ቃላት እስከአሁን የካድሬዎች ቃላት ልቅም አድርጎ ይዟል ።ሌላ ዕውቀት የለውም።
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp 3 месяца назад
፦ ለፖሎቲካ ለእርቅ እያን ቆሻሾች መደበቅ የለብንም ማን መሆናቸው መገለፅ አለባቸው።
@wediabagemorahdesta7205
@wediabagemorahdesta7205 3 месяца назад
Stalin do you remember the "Sandwich Theory" Ermias was talking about before the war? On how to solve a mathematical problem from two different sides,hence how Eritrea and Ethiopia can do the same and attack Tigray from two sides.Please get the Ethio 360 video and put it on your show.
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 месяца назад
ስታሊን እውነተኛ ሰው
@almaz.8056
@almaz.8056 3 месяца назад
Good Job 👏
@StrangeStick
@StrangeStick 3 месяца назад
Tigraway eslamen telto ayakem aytelamem::❤
@freweynigslassie2039
@freweynigslassie2039 3 месяца назад
እስታሊን ሓውና ጀግና ድምፂ ህዝብኻ ኢኻ ንሕበነልኻ ላናጌታቸው ዓበርበርይ ሃለውለውይ ሃልፈፅፈፅ ኸምሊ ናበሻሻ ቆልዓ ልገብሮ ለሎ ስራሕ ዓላማኡይ ተልእኾኡይ ታይ ይኡ ትግራይ ልምብታንይኡ ፀላእቲ ልደልይዎ ልምስኻዕ ይመስል ሓበሬታኻ አይፈለየና አፃርየልና አኻይድኡ መነገዲ ልሰሓተይኡ
@ezanademoz8573
@ezanademoz8573 3 месяца назад
Good job my brother ❤❤❤
@NebriNebrilo
@NebriNebrilo 3 месяца назад
Wow that's nice idea
@hhh9007
@hhh9007 3 месяца назад
ይመቸካ እስታለመይ
@deressge451
@deressge451 3 месяца назад
የጀግና ጠላት ፈሪ ነው ህዋሕት ለምን ይፈርሳል እምቢ ለጭቆና ያለ ከ80 አመት እድሜ ያለው እየንዳዱ ሰው ህይወት የከፈለበት ለምን መከፋፈል አሰፈለገ ምንስ ያገበሃል ከሱ ስትሰራ ነበርክ እድሜ ልክህ ሰለጠላኸው ማውራት ጋዜጠኝነት ወይስ ጠላትነት?
@Tadesse-ht9ob
@Tadesse-ht9ob 3 месяца назад
ያሣዝናል ሠው ይታዘበናል አይሉም ሠው ይንቀኛል ቦለሕ ለራሥሕ አሥብ ኤርመያሥ ትግራዋይ አታውቀውም
@selamlehagere78
@selamlehagere78 3 месяца назад
Stalin, you are amazing 👏🏽 ❤️ 💖 ♥️ 💕
@MulalemHaile
@MulalemHaile 3 месяца назад
Selam Selam Tigray 🎉🎉🎉
@saragbramariam4116
@saragbramariam4116 3 месяца назад
ፍኖዎች ቢደራደሩ ጥሩ ነው ሰላም ይመጣል
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe 3 месяца назад
❤❤❤
@vhhhhf5887
@vhhhhf5887 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@ermiasmogos3102
@ermiasmogos3102 3 месяца назад
ሓው እስታሊን ተባረክ ኣብ ጎኒ ሓቂ ጠጠው ምባልካ መዓልታዊ: ኣይትሓዘለይ ምስ ኣክብሮት ሽምካ ናትና ክከውን ኔርዎ ምስ መርገጺካ ዝሳነ ሓደራ ከይትቅየመኒ
@atakltiequbay4147
@atakltiequbay4147 3 месяца назад
Thank you Stalin ❤️❤️❤️❤️
@genet4109
@genet4109 3 месяца назад
👍
@Syntifik100
@Syntifik100 2 месяца назад
ፋኖ ስታሊን ለማኒ ሓደ ሕሱር ድስቲ ርእሲ
@MomedMomed-uc6zw
@MomedMomed-uc6zw 3 месяца назад
ለምን ድነው ህወሓት መወገድ የተፈለገ ምነም የማያውቅ ይህን መናገር መብት ያመጣለት ህገመንግሥትነው ህገመንግሥት ደግሞ ህወሓት ያመጣው ኣይደለም በዛግዜ የነበሩ ድርጅቶች እና ታዋቂ ሰዎች በነበሩበት በዛግዜ የነበሩ ደጋፊዎችም ይሁን አጋሮችም በነበረ ግዜነው ህገመንግሥት የተመሠረተበት ነው
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 3 месяца назад
ኤድሚያስን የሚከተል ትግራዋይ ካለ የተረገመ ይሁን
@maryamtsionhizbeyhadera9233
@maryamtsionhizbeyhadera9233 3 месяца назад
❤❤❤Stalin hawey kemey dika lomaanti yehegiskani awardom ❤❤❤
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e 3 месяца назад
ኤርሚያስ የሚባለው አጋሰስ ከሰው በታች ኧረ ከእንስሳም በታች ነው።
@InformationDailyBelly
@InformationDailyBelly 3 месяца назад
ስታሊን ሓውና ምስ ዞም ደናቁር እንታይ ይግበር ብዝኾነ ኣጆኻ
@minnina6985
@minnina6985 3 месяца назад
ስሙንና picture የሰውየውን ብታሳየን ጥሩ ነበር።
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 3 месяца назад
MIS WUDIBNA TARIKH KINSERIH INA GENA AB HARA ADNA🟥🟨✊🏽
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 3 месяца назад
አዎ መውጣት አለበት ፣ እምቢ ካለም እንደተለመደው አንገቱን ተይዞ ይወጣል።
@EnanuEnanu21
@EnanuEnanu21 3 месяца назад
ትግላቺን ይቀጥላልልልልልልልል
@MameMam-m9n
@MameMam-m9n 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@endalekumsa
@endalekumsa 3 месяца назад
የወያኔና አማራ ሸኔ ጥምርት ሠባራ በሠንቃ ላይ የመደገፍ አይነት ነዉ
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 3 месяца назад
Ehe hodam edime likun eyakatere yeminor sew new
@Hadeddies-g5l
@Hadeddies-g5l 3 месяца назад
Slam
@estifonegash1239
@estifonegash1239 3 месяца назад
እስታሊን አይያዝህ ኤርሚ አለቀህ
@almaz.8056
@almaz.8056 3 месяца назад
Stalin, we are proud of you 👏
@kidudest7893
@kidudest7893 3 месяца назад
The only solution to attain peace and security in this country is implement the Pretoria agreement with out hesitation.
@EnanuEnanu21
@EnanuEnanu21 3 месяца назад
ኢስታሊን የእኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teklaymekonen2461
@teklaymekonen2461 3 месяца назад
Stalin hero❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidaneHagose
@KidaneHagose 3 месяца назад
የኸ ውርጋጥ እንደገና በትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ሰላም በሚፈልግ ማንኛውም ህዝብ ጦርነት አውጇል ሆነም ግን ኤር ምንም አቅም የለህም ከደሮ አእምሮ የጠበበ ሰው
@hussensaid6852
@hussensaid6852 3 месяца назад
አመራና ትግራይ ለብልፅግና ኮቨርት ሁኖለታል እስታሊን
@esuali2818
@esuali2818 3 месяца назад
ኤርሚያስ እንደ አህያ እምብርት የሌለው ሆድ እምላኩ ነው።
@MameMam-m9n
@MameMam-m9n 3 месяца назад
ተከከል agelales👌
@cellwa3204
@cellwa3204 3 месяца назад
ጥገኛ
@yonashabte1639
@yonashabte1639 3 месяца назад
ምን አስጨነቀህ በነዚህ መሀይሞች እና ኋላቀሮቸ ወሬ
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 месяца назад
Ermiyas hodam
@ebro1yi2abba
@ebro1yi2abba 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@21youzer
@21youzer 3 месяца назад
ኤርምያስ እባብ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ( ህ.ወ.ሓ.ት) በትግራይ ህዝብ የተመረጠ ዉድብ ነዉ። ለትግራይ ህዝብ ነዉ የሚመለከተዉ። ነፋሒቶ
@thecash_4219
@thecash_4219 3 месяца назад
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ተው ይትግራይ ህዝቦች ን አይውቅም 😊
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 3 месяца назад
ስታሊን ግራ እያጋባኸኝ ነዉ ስለትግራይ ችግር ለመታገል መሰለኝ ሚዲያዉን የከፈትከዉ እንጃ ስለፋኖ እና ስለሻብያ ምን አገባን እነሱ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ አለባቸዉ :: ስራህን አትርሳ ሻቢያ እና ፋኖ የትግራይን ህዝብ ጨፍጭፈዋል
@genetnegash3152
@genetnegash3152 3 месяца назад
@@alazarshalom2198 ቆንዳፍ አጋመ🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@HabetHundey
@HabetHundey 3 месяца назад
ወሬ
@KallidMussa
@KallidMussa 3 месяца назад
ተዉ ወንድሜ ፋኖ የትግራይ ህዝብ ጠላት አይደለም እናንተ በአማራ ህዝብ ላይ የሰራችሁት ግፍስ ልክ ነዉ? አሁን በይቅርታ ታርቃችሁ ለኛ ለሌላዉ ብሄረሰቦች መድህን ሁኑን❤❤
@VolvoD1379
@VolvoD1379 3 месяца назад
Shabeia and Weyane are friends for long time actually they was fighting each other but now they are trying solve their deference that is good for Tigray and Eritrea
@jimihune9650
@jimihune9650 3 месяца назад
መጨፍጨፍ ሲያንስህ ነው አልቅስ እኛ እየሳቅን ነው
@TeamuSe
@TeamuSe 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegagirmay9183
@tsegagirmay9183 3 месяца назад
አረ የዚህስ የተለየ ነው ስንት ቦታ ነው እሚረግጠው???? የሆነ እባብ ነገር....
Далее