Тёмный

#Zaramedia 

Zara Media Network -ZMN
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/s...
gofund.me/6229...
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@Zaramedianet
@Zaramedianet 3 месяца назад
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 3 месяца назад
በጥላቻ የታወሩ ሰዎች ረሃብም ሲያንሳቸው ነው Samantha Powell የትግራይ ህዝብ እርዳታ እንዳታደርጊ ብለው ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጡ በጣም ያሳዝናል ረሃቡ በትግራይ ይባስ እንጂ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ህዝብ በረሃብ እየተሰቃየ ነው
@Yishak-11
@Yishak-11 Месяц назад
But those people use the same or more like your justification to support the use of starvation against the people of Tigray, I don't think your opinion helps to solve the issue, be smart my brother ❤
@gezunegash789
@gezunegash789 3 месяца назад
እውነት ነው !ኦህዴድና ደጋፊዎቹ እስከ ዚች ዕለት ያለ የሴራ ፓለቲካቸውን መረዳት ያስፈልጋል
@danayitmeretab-wz9do
@danayitmeretab-wz9do 3 месяца назад
ስታልን እድመ ይሰጥህ❤❤❤
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 3 месяца назад
ወልቃይት አማራ እንጂ ትግሬ ሆኖ አያውቅም።ግን በሠላም ማነኛውም ኢትዮጵያዊ የመኖር መብት አለው በፍቅር።
@GeatishGeatish
@GeatishGeatish 2 месяца назад
ማይ ክድራ ራያ የትግራይ መሬት ነዉ ፀለምቲ ። ትክክለኛ መሬት የትግራይ እሰከ አልዉሃ እሰከ ዓዲ አርቃይ ነዉ100%
@gezunegash789
@gezunegash789 3 месяца назад
ሀይለማርያም የሚባል ድንዙዝ ይችን አገር ለ6 ዓመት Pause ያደረገ ጴንጤ ጥሬ ሥጋ እየበላ ኢህአዴግን የበላ እውር ነው
@tgebreab
@tgebreab 3 месяца назад
Don't Blame Hailemariam..Blame Neles abd TPLF
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 месяца назад
መንግስት ድጋሚ ተጋሩዋች ላይ ቢዘምት የአማራ ሊሂቁም ፉኖ ሚባሉትም ስድባቸውን ትተው አብይዬ ብለው በፍቅር ያብዱ ነበር
@wediofla3230
@wediofla3230 3 месяца назад
Stalin does not this fact.
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
All church pray for this 😊😊😊😊
@saritieijersa
@saritieijersa 3 месяца назад
አሰታሊን የትግራይ ባለሰልጣን የተደላደለ ኑሮ እየኖሩ እነሱ ምን ይሰማቸዋል የሞቀ ሂወት እየኖሩ❤
@kunama1170
@kunama1170 3 месяца назад
ኣብይ ዝኣመነን ማይ ዝሓቆነን ሓደ እዩ እልኩም ንገርዎም።
@ليلىحزام
@ليلىحزام 3 месяца назад
ትግራይ ሰብ ሰእና እዋይ ህዝብና😭😭😭😭😭
@peacewins3281
@peacewins3281 3 месяца назад
እቲ ነገር ቀሊልዩ ባዕልኻትኩም ኢኹም ተካብድዎ.ንጹር ዕላማ ኣይርአን.ህዝቢ ትግራይ ተገንጺሉ ናይ ባዕሉ ሃገር ክህልዎ ይደሊ.ኣቢይ እውን እንተትኸዱሉ ታሕጓሱ ኣይክእሎን. ትግራይ ኣካል ኢትዮጵያ ኮይና ክትጸንሕ ዝደሊ ኣብ ትሕቲ ከዳምነት ሃገረ ኣሜሪካ ሀወሓት እዩ.ህዝቢ ብሓደ ተላዒሉ ኣንቀጽ 39 ተጠቒሙ ሃገረ ትግራይ ይመስርት,ምስ ኤርትራ ሰላም ጌሩ ፍርያቱ ብወደብ ባጽዕ/ምጽዋዕ ጌሩ ንዓለም ሰዲዱ ይማዕብል.እኹል ሊሂቅ ኣለዎ ንግዚኡ ለቕላቒ ናይ ህወሓት ይኹን እምበር ሊሂቅ ምስ ጥቕሙ እዩ ዝኸይድ.ወይ ድማ ኢትዮጵያውያን ምኳንኩም እመኑ ፌዴራል ኤርትራ ንውረር እንተ ኢሉኩም ሓቢርኩም ውረሩ.ወልቃይት ሬፌሬንደም ክግበርዩ እንተ በለ ተቐበልዎ.ሳልሳይ ምርጫ ከምዛ ሕጂ ትገብርዋ ዘለኹም ጄኖሳይድ እናዕዘምዘምኩም ሓንሳእ ምስ ኣምሓራ ደጊምኩም ምስ ኤርትራ ዋጋ ክንካፋፈል ኢና ኢልኩም ባዶ ጉራ እናገበርኩም በብሓደ ሕቐቑ.ንሳ እያ እታ ምርጫ !😢😢😢
@lanteTV1
@lanteTV1 3 месяца назад
Like 👍
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 3 месяца назад
ሰላም ለትግራይ
@NegashTesfay
@NegashTesfay 3 месяца назад
ቡዃርያ እተይሞተትሰ ከመይ ገርካ ትእመን ኣብይ ዘኣምን ትግራዎይ እታሓሊው የዎህዩ።
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Hidden Aganda A1love world 🌍 people God e
@YohannesTesfaye-c1x
@YohannesTesfaye-c1x 3 месяца назад
ስታሊን ሰላም ጎበዝ ህዝቢ ይውዳእሎ በይዛካ
@TamritChurko
@TamritChurko 3 месяца назад
ለማቀራረብ እንሞክር አሁነም በውስጥህ ቢቃላ ቆሞ ስሄድ ይታያል የሆነ ይሁን ህዝቡ ተጓቶ ልሆን ይችላል ቂም ጥለን ቢቀላ ረስተን ቁርሾ ዋጥ አረገን ህዝብ አንድ ማድረግ ብቻ ነው ጥሩ ሌላው ዋጋ የለውም የባሴ ይጎደናል
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 месяца назад
ኦህዴድ ዛሬም የሙርከኝነት ስነ ልባናው ስላለቀቀው ህውሃት ስሞ ሲነሳ ስለሚበረገግ መቼም ወልቃይትን አይከፍትም
@Samitrghh
@Samitrghh 3 месяца назад
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እዳደገ መኖር መሮት በጣም ስለሚራብ ወያኔን ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚጭደው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 месяца назад
@@Samitrghh ሰውዬው አባቱን በትክክል አያቅም እናቱ ከሰሜን ሸዋ የመጣች ሴትኛ አዳሪ ነበረች ያሳደጉት አቶ አህመድ እናቱን ከሴተኛ አዳሪነት ህይወት አውጥተም 3 ሚስት አርገው ያገባቸው አብይ ከባድ የሆነ የማንነት ቀውስ ውስጥ ያለ እብድ ሰው ነው ጅማ በአብዛኛው እኳ ኦሮምኛ የለመደ ከፋ እና ኩሎ ነው ስልጣን ላይ ይወጣ የነበረው ምክንያቱም ደግሞ አብዛኛው ኦሮሞ ኦህዴድን ስለማይወድ ወደ ኦፒዲዬ ሚገባው ኦሮምኛ የለመደ ኩሎ ከፉ ሸካ እና አማራ ናችው ለሆዳቸው ሲሉ ኦሮሞ ኦሮሞ ነኝ የሚሉት እነ ሚናሴ ወልደ ጐርጊስ አባ ዱላ የሆኑት እነ ታዬ ተክለማርያም ኩማ እነ እንበርብር ባጫ ሆነው ሚኖሩት
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 3 месяца назад
ለሀገር ቢያሰብ አብይ 10ቢሊዬን ዶላር አውጥቶ በዚህ ሰአት ቤተ መንግሰት ይገነባል
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ይህን ያህል ምን ስለበደለ ነው 💔😭
@peacewins3281
@peacewins3281 3 месяца назад
ምንም አልበደለም ኧረ ከሐዲም አይደለም ! ከሻዕብያ ይጠብቀው የነበረ,እህል አብሮ የዘራለት,አጭድ ያገዘውን,አምበጣ አብሮ ያባረረውን,ከማይረባ የወታደር ደመወዙ አዋጥቶ የልጆች ትምህርት ቤት ያሰራለትን ሰሜን እዝ በተኛበት አርዶ,በሲኖ ትራክ ረግጦ,ቂጡን በሳንጃ ደፍሮ,,,,,በሬሳው ላይ "እምበር ተጋዳላይ" ጨፈረ ብለው...በዚች "ትንሽ" በፈጠራት ስህተት እንዲህ ያሰቃዩታል ! ቁልቋላም,ከሐዲው ህዝብ ምንስ ያላደረገ ! የበላበት ወጪት ሰባሪ...ለዚህ ነው አማራውም ኤርትራዊውም ኦሮሞውም ትንሹ ብሔረሰብም የማያምነው !!! - ኣይትእመን ትግራዋይ:ዋላ እቲ ሕያዋይ !!! - ትግራዋይ ዝኣመነን ማይ ዝሓቖነን !!! - ትግራዋይ ኣድርሮ እምበር ኣይተሕድሮ !!! - ልቢ ትግራይ ጥውጥዋይ !!! - ቁልቋል ጥቅም ቢኖረው ለትግራዋይ ሕሊና ይሰጠው ነበር !!!😢😢😢😮😢😢😢
@rametoawol14
@rametoawol14 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ምን አለደረገም ነገር ግን ትህናግ አገር ስያስገጥል ኢትያን ወደብ አልባ ስያደርግ የኢትያን ወተደር በዘረኝናት ስጫፋጭፍ ህዝብን በዛራኝነት እርስ በርስ ስያፋጅ ድገፍ ሰጥቶዋል
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ምን ይበድላል ብለህ ነው ብጥላቻ ስላበዱ ነው እንጂ ዙሮ ዙሮ እነሱም እየቀመሱት ነው ይመቻቸው
@sarax3456
@sarax3456 3 месяца назад
Selam estalegen
@AftomAftom-yi8oo
@AftomAftom-yi8oo 3 месяца назад
እስታልያን ሓወይ እዞም መራሕቲ እዚኦም ዋጋ ዘይብሎም ምኾኖም ብዝሕ ዓመት ገይሮም ሰለዚ ንዚኦም ካብ ስሮም ክባረሩ ጥራሕ እዮም ዘለዎም
@rishanbitow3197
@rishanbitow3197 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BelayChane-qv1mv
@BelayChane-qv1mv 3 месяца назад
ትክክል
@TsegaTsegaGerezihar
@TsegaTsegaGerezihar 3 месяца назад
egzabiher amllak bmhretka tearekena wutsua hzbka
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
For this all African King and people help Us 🔥🔥 and world 🌍 l really really hope 😊 American people And other pray for us in the name of Ur own mother Bio 😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Do you want equal Ethiopia 😊 do you want freedom 😊 do you want one unity 💕 Ethiopia 😊 all people one😊 and unity 😊😊😊😊 Me to 😊😊😊😊
@MichaelMiki-s1h
@MichaelMiki-s1h 3 месяца назад
እስታሊን ወንድማችን ራሃቡ በ ትግራይ ብቻ አይደለም በ መላእ ኢትዮጵያ ነው የተከሰተው ግን መራቸው እዳለው እሄ ህዝብ አይገባውም short memory ነው ረሃቡ እና ሞት ያንዳንዱ ቤት አንካኩቶ ጋልገባ አይገብችዋም ሆዳም ሁላ
@AlemGidey-y9j
@AlemGidey-y9j 3 месяца назад
እስካብ መመዝገብ እዩ ዝታለል ዝህዝቢ
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 3 месяца назад
ዋናው የፕሪቶሪያ አርቅ ስምምነት የትግራይ ይዞታ ከስተዳደር መመለስ፣ ሚሊዮነች ተፈናቃይ ወደ ይዞታቸው መመለሰና የትግራይ ሠላም በአስተማማኝ ሲሆን ትጥቅ መፍታት ይካሄዳል።ይህ ካለተገበረ ትግሉ መቀጠል ግዴታ ነው።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 3 месяца назад
ወልቃይትን እርሱት ወልቃይት ክልል ነው
@fikirtemamo4717
@fikirtemamo4717 3 месяца назад
Mohgn. Beselam. Kaltechaleko. yaw. Begulebet. Aykerm
@azmerakidane4109
@azmerakidane4109 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
😊😊😊😊😊 please 🥺🥺🥺🙏🙏🙏🙏 save my mom she is sick in the name of Ur own bio mother 😢😢😢😢😢 American people pray for 😊😊😊 my mom 😊
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 3 месяца назад
አሜሪካ እጅችን ከ አራችን አንሽ ልን አሜሪካ አገራችን ጣልቃ አትግብ አሁንስ ክክክኮኮኮ
@GebregergsGebreslasie
@GebregergsGebreslasie 3 месяца назад
ሰታሊን አብ ትግራይ ዘለው መራሕቲ ኩሉ ነገረ ምሰኮነ ኢዩ ዝርደኦም ኮሙኡ ሙኳኖም ግን እቲ ካልእ ዝፈልጦን ዝጠቀመሉን ምኳኑ እዩ እቲ ዓብይ ጸገም
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 месяца назад
ጥጋበኛ ህዎሀትም ገናም እንፈላለጋለንም ላንድንም አመትም ምንዋጋበትም ቢሄርም አማራም እናም ቢሄርንም ትግርየናም አማራም ተጠራርተንም እንዲዋጣልንም መጨፋጨፍንም ትግልም ወያኒንም ትግርየም ህዝብንም ቡሄርንን ይዛም ትግጠመንም ህዝብንም አማራም ጠላታችሁንም አማራም ቢሃልርንም ህዝብንም ይዘንም ልንገጥም ግዝየም ጠብቅዉ ደም በደም ሜትንም በሞትም ጭፍጨፋም። በጭፍጨፋም ወንድነታችንም ይዋጣል ከመርየትም አማራም ብቻም ሳይሆንም እስካላችሁበትም የመገዳደልም የትጥቅም ትግልም ወንድነትም ማሳየትም ምንቻቻልበትም አማራም ትግየም መጠፋፋትም ፕላንም እነድርግ ግዝየም አለንም ለመግጠም ቢሄርንም ከቢሄርንም እንግስጠም ይዋጣልንም ብለናልም ህዝብንም አማራም ጠላትም ቢሄርንም አማራም ማጋጠም ከህዎሀትም ቡሄርንም ጋርም ጠላትም ቢሄርንም አማራም መግጠም የምንችልበት ግዝየም ቅርብንም ነዉ።
@MebrahtuWuneh
@MebrahtuWuneh 3 месяца назад
ስታሊንሓወይ ትሰርሖ ዘለኻ ስራሕ ዘሐጉስ ዩ ግን እቲ ቃልሲ ኣብ በይንኻ ክውሰን የብሉን ሐዚውን ዲያስፎራ ትግራዋይ ይሓግዝካ ተመልካቲ ኮይኑ ክሪኢ የብሉን
@GetnetAbbu
@GetnetAbbu 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@frehiwotfissehatsion8982
@frehiwotfissehatsion8982 3 месяца назад
በመጀመርያ ቀን ያልተቀበለው ልቤ ዛሬ እንዴት አምነዋለሁ። አዝናለሁ የትግራይ መሪዎች ከመኑት ያሳዝናል።
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 3 месяца назад
😭😭😭💔
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Tigery River's iseral Belgrade Montana African 😊😊😊😊
@berhaneabreham618
@berhaneabreham618 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ቦታው ላይ ነው ያለው በግድ የሰው መሬት ካልወረርኩ ነው
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Pray 🙏🙏🙏🙏🙏 American people l like ur own bank system transaction 😊😊😊😊 so Tigery River's iseral Belgrade Montana African 😊😊😊
@YakobTadese-h2x
@YakobTadese-h2x 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@destaAman-xn7td
@destaAman-xn7td 3 месяца назад
ሰታሊን እቶም መራሕቲ እኮ ዋጋ የብሎምን ንስካ ግን ተሰፈ ኣይትርፃን ኣነ ግን ተሰፋ ሲኢነሎም ምንም ሰለ ህዝቢ ደንታ የብለምን ንሳቶም ሰለ ወደብ እየም ዛሓሰቡ ወደብ ኣዳሕኑ ካሊእ ዓላማ ዜሮ እዩ
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p 3 месяца назад
አንድ የታሪክ ፀሐፊና ተመራማሪ ምን አሉ መሰለህ አማራ የሚባል ብሔር የለም በአክሱም ነገስታት ግዜ የነሱ ተላላኪዎች ነበሩ ብለዋል ዕድሜ ለመለስ አማራ ብሎ አጀገናቹ እንኳን መሬት ሊኖራቹ
@Tsegabeyene
@Tsegabeyene 3 месяца назад
ተፈናቃዮች ግን ኣንተ ከምትለዉ በላይ ተሰቃይተወል ።ስለ ኦህዴድ ግን እስማማለሁ ።
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
😢😢😢😢 when stop Genocide over mother crying 😭😭😭😭 what she feels My Mom 😊😊😊 Who' feel about this 😊 about my mom she is sickness bedroom and 😊
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Even if not Respect pertoal agreement 😊😊😊😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 mother crying 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fanatigray
@Fanatigray 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 3 месяца назад
እኔም አላምነውም
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤
@YakobTadese-h2x
@YakobTadese-h2x 3 месяца назад
ንአድዋስያ ካብመጀመሪዑም አይፈለጡኡዎን አንታይ ያምጽኡ አንዳበሉ ዝኩሉ መከራ ዝመፀ
@QemerMedia-lt6fd
@QemerMedia-lt6fd 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ከሚገባዉ በላይ እየተበደለ የለ ህዝብ መሆኑን ይታወቃል . ሆኖም ግን ከዚህ በላይ የሚታገሰዉ ነገር የለም. ሰለዚህ የመጨረሻ ትግስቱን ጨርሶ መብቱንና ግዛቱን ለማስመለስ እንደሚገደድ ልናሳዉቅ እንወዳለን
@peter-f7z
@peter-f7z 3 месяца назад
Gura .. befqr enj be tornet ayhonm
@PEACE-md9uw
@PEACE-md9uw 3 месяца назад
አሳዛኝ አስተሳሰብ
@gebretsadikalemayehu3919
@gebretsadikalemayehu3919 3 месяца назад
አገር ቤት ያለው ነው አሜሪካ ያለውን የሚደጉመው. እንደቀልድ አልካት ግን እውነት
@JusticeforTigraypeople
@JusticeforTigraypeople 3 месяца назад
እኔም ኣላምኖውም
@FesehaZemikal
@FesehaZemikal 3 месяца назад
እስታሊን ሓወይ 7 ኪሎ መሸለ ይህቡና ነይሮም እዚ ኩሉሃፍትና ዘሪፎም የሐዝን እዩ
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
My mom she is bed sickness 🔥🔥 no one see 😊 Tigery River's iseral Belgrade Montana African help Us 🔥🔥😊😊😊😊😊
@TesefaMareyam
@TesefaMareyam 3 месяца назад
እረ አባባ ምንው ሰወስት መንግስት ብቻ ትንሽ ጨምር ጎረምሳው🎉🎉🎉
@alggt4127
@alggt4127 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Do you want one Eth 💕😊😊😊😊😊 one flag 😊
@isurafelkif
@isurafelkif 3 месяца назад
በም ዕራብ ትግራይ ፋኖ የለም የአማራ ብልፅግናና መከላኪያ ነው ለምንድነው ሰለዚህ ፋኖ እዛ የአማራ ብልፅግና ማለት ፌዴራል መንግሰት የው
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 месяца назад
በየባታው ያለው IDP ውስጥ ያሉ ሰዎች በጣም ያሳዝናሉ ጦርነት አስከፊነት ይህንን እያየን መማር አልቻልንም እነዚህ አማራ ፉኖ ነኝ የሚሉት ሀገር ውስጥም ውጭም ያሉ ይህ ህዝብ እንዲያልቅ ነው ሚፈልጉት አብይ ደግሞ አማራን ፈርቶ ይህንን ምስኪን ህዝብ ያሰቃያል
@SalamoonNagasaa-gk4dv
@SalamoonNagasaa-gk4dv 3 месяца назад
Controversial and contemporary question . Is the laws promulgated by the Ethiopia federal legslative organ is binding in Tigray region without their representatives? If not the relationship between Tigray region and federal government is only through or in view of Pretoria agreement and federal constitution? Is there this sort of federal system arrangement? I think this is in absent of state of emergency. It is for rethinking!!!!!!
@berhaneabreham618
@berhaneabreham618 3 месяца назад
የትግራይ ባለስልጣናት ለህዝቡ የነቀዘ በቆሎ አንሰሳ የማይበላው እየታደለ ነው
@assefamelese5303
@assefamelese5303 3 месяца назад
ወንድሜ ህገመንግስት ሁሉም የሚከተለው ፣ የሚወያይበት እንጅ የሲቪክስ መምህር ብቻ የሚያወራበት አይደለም።
@tekkewaldo3447
@tekkewaldo3447 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💘💘💘❤️❤️❤️❤️
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
So 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢l want my mother bed 😊 right now 😢😢😢😢😢😢 the only solution 😊 Tigery River's iseral Belgrade Montana African 😊 African people and King 👑👑👑👑👑 please pray for us 😊 world 🌍 people pray for us 😊😊😊😊
@Amangebereyesus
@Amangebereyesus 3 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ የትግራይ መሪዎች የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ማመናቸው ሁሉ ትገረዋይ ማመን ያለበት የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለትግራይ ህዝብ በጎ አያስቡም
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
All American people pls pray for my mom Bio mother and people Tigery human being and america bank system very good 😊😊😊😊 so too stop Genocide over and over Tigery River's history 💕 to stop and to follow American bank system with Tigrye rivers iseral Belgrade Montana African 😊 with African American people 😢😢
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g 3 месяца назад
በሑዋላ እኮ ሲጣራ አብይን ሰላም ያላለችው፧ ፍንጣጣ መስሎ ነው እሚታየኝ ብላለች።
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
So choice?????if Tigery River's Eth 💕???? respect and freedom???if not iseral Belgrade Montana African??????
@MehamedSeid-pb8tq
@MehamedSeid-pb8tq 3 месяца назад
ኣንድ ሚኒስቴር ለመኖርያ ቤቱ ማሳደሻ በዓመት 4 ሚልዮን በጀት ኣለው
@Man-y2k
@Man-y2k 3 месяца назад
አብይ ተዋጉኝ እያለ እየጋበዘ ነው ትግራይን ምንድን ነው የምትጠብቀው ቁማሩን ከፋኖ ጋር ሆኖ ኦሮሚያ ላይ መውሰድ ነው መፍትሄው
@BenjaminArsenal-s2c
@BenjaminArsenal-s2c 3 месяца назад
Yohdid mengist alike ywyanim mingst nuber
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 3 месяца назад
እስታሊን የትግራይ ጀኔራል ዋሽቷል እያልክ ነው። በታጋዬቻችን በመሪዎቻችን ተስፋ እድንቆርጥ ነው
@tekleweinihadush8936
@tekleweinihadush8936 3 месяца назад
we have fight this regionally
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 месяца назад
አማራ የሱዳን ይውሰዱትን መሬት አይዛ ባይ ስለሌለው አይደፍርም ፉኖ ብሎ ያለው እኳ እራሱ ብአዴን ነው ሌላ አይደለም
@HayelomAraya-o5g
@HayelomAraya-o5g 3 месяца назад
ሰታሊን ናይ ኢትዮጵያ መኔግስቲ ሰራህተኛ አህሲበካ ግዲ የብልኻይ ዋና ባእሎም ላምጸእዎ እዩ ሱቅ በል ግድ የብልኻይ ናይ ኢዶም አቶም ዋና 27አመት ጸልማት ነይርና ልበሉ መንግሰቲ ሰራህተኛ እዮም
@kunama1170
@kunama1170 3 месяца назад
ሓቅካ ተጋሩ ክንባሃል ኣመንቲ እንድና እዞም መራሕቲ ትግራይም ንዓብይ ኣህመድ ቃላባይ ለይባ ባንዳ ዝበሎም እዳሰምዑ ብኣፎም ምስ ህዝቦም ይባኣሱ ኣለው ኣፀቢቅካ ንገሮም።
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
I'm done ✅✅✅✅ with you 😊😊😊😊 fake smile politics game over me and my family members and Tigery River's people 😊 so final fantasy Tigery River's iseral Belgrade Montana African Russian And Israel and other 💕 All Africa King 👑 and people 😢😢😢😢😢 pray for me and my daughter and my family members 😊😊😊😊😊
@Abisew
@Abisew 3 месяца назад
እመነኝ ስታሊን ሊርበኝ ሊጠማኝ ይችላል። በምንም መስፈርት ግን ህወሀት ኢህአዴግ ይሻላል አልልም። አንተ ከነ ዘመዶችህ አልቅስ ምክንያቱም ባንኩም ታንኩም የሸገር መሪትም አጥተሀል። እኔ ግን ቢርበኝም ዛሪ ከትናንት የተሻለ ነጻነት ይሰማኛል። የአብይ ስርአት ልጠላው እችላለሁ ብሞት ግን ከትህነግ ይሻላል አልልም። እንኳን ተገላገልናቹ።
@FenoteSelam-cq2jt
@FenoteSelam-cq2jt 3 месяца назад
These are the people who have led Tigray into such disaster. Under normal conditions, these people should have resigned and consequently face the justice. But look at what these shameful degenerated tplf leadership are doing!
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 3 месяца назад
Nebesehe tementer! 😢😢belaye be SEMAYE. Semeter kertobat yeneberew en basketelke. Korto yeketelehe kene cabineth.
@Man-y2k
@Man-y2k 3 месяца назад
የትግራይ ዋንኛ ጠላት ኦህዴድ ነው ትግራይን አውድሞ የምትገነባ ኦሮሚያ ካለች እናያለን ለአይን አይን ለጥርስ ጥርስ ነው ታገኛቷላቹ!
@destatesema2882
@destatesema2882 3 месяца назад
😭 Ere Stalin keyet new yemitametaw? Wey gud Samanta erefi tebilo nebr?
@peter-f7z
@peter-f7z 3 месяца назад
Donn"t forget be a part of solution you are responsibke for all inflations in Ethiooia war monger
@ObsanBiya
@ObsanBiya 3 месяца назад
"ምድረ አገሰስ" ስለ አልፋሽቃ አንስቶ ያቃሉ!?🤣😂
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 месяца назад
Metema, abriha jira, abdelrafe, adi arkay, limalimo, Raya kobo, alewuha milash, zobil ye Tigray tarikawi meretoch nachew
@axamsam490
@axamsam490 3 месяца назад
ABIY KEDADA NEW
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Do you believe equal people 😊😊😊😊
@gengeb5610
@gengeb5610 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@EphremDo
@EphremDo 3 месяца назад
ስታሊን ወልቃይት ፍኖ የለም
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 3 месяца назад
Wedete lebesea! Belate!😢😢😢
@nigussiegeberaselassie9639
@nigussiegeberaselassie9639 3 месяца назад
እውነት ለመነጋገር የቀድሞ ጠ/ሚ ኃ/ማርያም ደሳለኝን አላሰራ ብላችሁ የባሰ ሀገሪቱን ችግር ላይ ጣላችሁት እንደ እኔ ከማንም በላይ ከጠ/ሚ አብይ በላይ መጠየቅ ያለበት ህውሃት መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ። ጥቂት የትግራይ ተወላጅ አሰከ ዘመድ አዝማዶጃቸው የህውሃት አባል በመሆን ለዘረፉት ዝርፊያ የትግራይ ህዝብ ላይ ይህን ሁሉ መከራ አወረዳችሁበት።
@HarunAdeme
@HarunAdeme 3 месяца назад
Kachaalk mokr oromoon manm aygazaam kangedii
@Searit-rich
@Searit-rich 3 месяца назад
Manm yigezh ayagebanm egna menaweraw sele Oromo hizb sayhon sele gezizew Abiye nw egnam abiye eyegedelen eyaseraben mebetachenen eyekelrkelen be Abiye anegezam lelaw hizbs be Oromo yemegezat gedeta alebet lezawm mebetu saykeber tekeldaleh ende entelalekalen enji
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 3 месяца назад
Wolekayt and Rays and all Amhara no body give to Amhara because TEKEZE is your border
@EphremDo
@EphremDo 3 месяца назад
ስታሊን
@axamsam490
@axamsam490 3 месяца назад
14 kiflehager
@esuali2818
@esuali2818 3 месяца назад
ስታሊን 120 ሚልዮን ህዝብ ባለበት አገር ብልፅግና ወዳጅም ጠላትም ሊኖረው የግድ ስለሆነ ሁሉ ይጥላው የሚል አስተሳሰብ ብትተወው።
@freedomismypriority.
@freedomismypriority. 3 месяца назад
የብልፅግና ወዳጆች 1. ጅማ 2. አርሲ 3. ሀረርጌ 4. ጎንደር 5. ከምባታ 6 ጎፋ 7. ጉራጌ 8.ስልጤ 9. ሲዳማ ናቸው።
@gemechismegersa5852
@gemechismegersa5852 3 месяца назад
stallin tintana yegermal eko!!!
Далее
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 1,4 млн
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 27 ( BY BRUNO )
45:35
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 1,4 млн