Тёмный

#zaramedia 

Zara Media Network -ZMN
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Развлечения

Опубликовано:

 

4 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@fefeb4298
@fefeb4298 19 дней назад
ኢቴና ስለጄኔራል ተፈራ ማሞ ስላወራኸዉ እዉነት እና ስለሰጠሀቸዉ ክብር ብቻ ተደስቼ like አድርጌያለሁ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 19 дней назад
@@fefeb4298 እኔ ላይ ሸር አድርጌያለሁ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 19 дней назад
Dr. ኢታና ሀብቴ ስለ እውነት ስለ ስባዊነት ስለ ሰጠከው ውይይት እናመሰግናለን
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 19 дней назад
ሰታሊን ጅግና በርታ ደግተር ኢታና የሰጡት ደስ ይላል
@Zaramedianet
@Zaramedianet 19 дней назад
subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@kahsaytsadik1094
@kahsaytsadik1094 19 дней назад
ጅግና ወዲ ትግራይ አጆካ ስታሊን ምሳካ አለና ደቂ ትግራይ ❤❤❤
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 19 дней назад
This is a real notion to develop the true nation. Thank you!
@nooffthima7781
@nooffthima7781 19 дней назад
ኢታና እዝቄኤል ፀጋዬ የምንግዜም ጀግና ምሁር ሀቀኞ
@almazyehdego4802
@almazyehdego4802 18 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 19 дней назад
Dr. Etana, very true. Keep it up!!
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l 19 дней назад
Selam setalin ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 19 дней назад
Yessssss!!
@MeseleKemru-u1t
@MeseleKemru-u1t 18 дней назад
ሥታሊን አይናችን ነህ ሠላምህ ይብዛ
@mrm658
@mrm658 19 дней назад
Dr❤
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 19 дней назад
Zara media ትክክለኛ ፍትሓዊ ሚዲያ ነው ወንድም ጋዜጠኛ ስታሊን እናመሰግናለን። ለኔ አንተም ወንድም ስታሊን እንግዳህ ወንድማችን ዶ/ር ኢታና ሀብቴም ምርጥ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ፍትሓዊ ተንታኝ ናችሁ። ግን ምራብ ሸዋ ላይ ሰርግ ላይ ሄደው ቦምብ የወረወሩት የበአዴን ና የአብይ አህመድ በፋኖ ስም ያደራጃቸው እንዳይሆኑ እጠራጠራለሁ ሀቁን እሱ ይወቀው! ፋኖዎች ከሆኑ ግን እጅግ አስቀያሚ የቆሸሸ የብልግና የወረደ ቆሻሻ ስራ ነው። ዶ/ር ኢታና ጄ/ር ተፈራ መማሞን በተመለከ ለዚህ ለአማራ ምናምን ነው የምላቸው ጉንተላ ብለው የተናገሩት limit የሌለው ጥላቻ ክፋት ብለው የተናገሩት የውስጤን የሆደን የአንጀቴን ነው የተናገሩት እናመሰግናለን ከልብ።
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 19 дней назад
Fair view
@khalidhamza3583
@khalidhamza3583 19 дней назад
ክብር ያሌለው ማህበረሰብ ክብር የለውም
@seidedris3325
@seidedris3325 19 дней назад
Good view
@aematz-youTube
@aematz-youTube 19 дней назад
ማጅራት መቺ ነው ማለትህ ትክክል ነው
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 19 дней назад
True!!!!!
@KalSadur
@KalSadur 19 дней назад
❤❤❤❤
@gabrielashebr9725
@gabrielashebr9725 19 дней назад
Tefera mamo gegna bihon diro niber meshffit yiniberbit he was scared and runs away not to be killed by abyi ahemmed
@YohaniGeteneh
@YohaniGeteneh 19 дней назад
Yehen sewyi betegest bemadameth Stalin tednkaleh
@mulugettakassa2222
@mulugettakassa2222 19 дней назад
Ji
@azebeawete4680
@azebeawete4680 18 дней назад
ይሰማል ሰታሊን ጀነራሉ ለምን በረሃ እንደገባ ኦቅንጩን ነግሮሃል::የስመለሰዉን ርስት እንደገና ሊወሰድበት ሰለሆነ እና ህዉሃት መጥፋት ሰላለበት ::ሰለዚህ ይህን ነብሰገዳይ ጀነራል ምትደግፍ ከሆነ ሃሳቡንም እየደገፍክ መሆኑን ማመን ኣለብህ ::ኣምሓራ ኣምሓራ ነዉ ኣይለወጥም ኣጉል ኣታሽቃብጥ $ለዚች ነዉ ምታሽቃብጠዉ::
@getenetdessie6646
@getenetdessie6646 19 дней назад
Dr. Itana always blames the Amhara elite. Who are the Amhara elite? Why do you always mention the Amhara? Why have you never said anything about the TPLF's destruction in the Amhara region? Tigrayan forces committed mass massacres. In some places, they destroyed entire villages. Why did you not mention that?
@lanteTV1
@lanteTV1 19 дней назад
At that time, an independent investigative team was asked to investigate the alleged crime. But except the Tigray government, who are the ones who are not willing? Both are Amhara and Oromo PP supporting elite. On the contrary, we have all noticed that illegal attempts were made to hide the bodies of Tigray civilians who were killed illegally by Amhara militias and buried in a pit, and to hide criminal evidence supported by the University of Gondar. 👁
@user-iz7ch3lk1f
@user-iz7ch3lk1f 19 дней назад
የኔወንድምሰውእኮነብይአይደለምሰውየውአውሬመሆኑንማንአወቀነገርግንአሁንምያልገባውአለ
@view4217
@view4217 14 дней назад
ብአዴንን የአማራ ኢሊት ማለትና የህዝብ ውክልና እንዳላቸው አድርጎ መውሰድ ትልቅ ስህተት ነው። ብአዴን አብይን ከኦህዴድ ጋር እንዳነገሰው ይታወቃል። አማራ ግን አብይን በምርጫ ሳይቀር ከሌላው አካባቢ በተለዬ ተቃውሟል።
@Tigrayadey123
@Tigrayadey123 19 дней назад
Stalin keali kulu wushxika nahamemika ni hzbi ktbil ni eilitat amharu kab zihalefe gageom kimeharu tigebro zeleka sirah wushxka hirir nabele hadhade tegaru zeykrdueuka yikelu eyom bizuhat gin nirdeahka eina 🙏❤️
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 19 дней назад
በጣም የሚያሳዝን ነገር ቢኖር የተበደረው ገንዘብ አለቦታው አውሎና በብድር ና በውሸት ብልፅግና እናመጣለን ብሎ የሚያስብ አጨብጫቢ መብዛቱ ነው።ለነገሩ ውሸት የለመደ ምላስ ተቆርጦም ለመናገር ይሞክራል። ውርደት ትመጣለች ትዕቢት አስከላ። የተመካ ሁሉ ይጠፋል በኋላ። ያለው ማን ነበር?
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 19 дней назад
ጀኔራሉ ስለ ህዝባቸው ተቆርቁረው ከወጡ መልካም ነው።ግን ከአማቾቻቸው ሻዕብያ ጋር ለመገናኘት አመቺ ለመሆን ከሆነስ? መጠራጠር ጥሩ ነውና!
@GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
@GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq 19 дней назад
የፋኖ መጠናከር በትግራይና በኦሮምያ በተለይ ደግሞ በትግራይ ላይ ሰለሚከሰተው ሁኔታ ማብራርያ ያስፈልጋል በኣዎንታም በኣሉታም ቢገለፅ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ከፍተኛ ጥንቃቄና ዝግጅት የሚሻ ይመስለኛል !!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 19 дней назад
What is there to explain? It was real clear as a day light like Iskinder Naga and Major Dawit W/ giorgis said the fano want to go to 4 killo and rule their ancestral empire under their terms and conditions . Is there any thing cleaner than this ? Once their Assimilado Abiy Nabiy is gone there want be their evil ortho amhara anymore like it or not.
@lanteTV1
@lanteTV1 19 дней назад
@@ebsamohamed5845True !
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 19 дней назад
በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት( ጀኖሳይድ)የፈፀመ መሪና ህዝብ ተመልሶ በአማራ እንጂ በትግራይ አልተፈፀመም የሚል የውሸት ስልቻ በዝምድናም ይሁን በጉርብትና መታመን የለበትም። ትግራይ ከኢትዮጵያ ውጭ ናት ማለቱ አይደለም?ታድያ ከነዚህ አብሮ መኖር የሚቻለው እንዴት ነው? ከነዚህ ጋር እንኳን አብሮ መኖር አብሮ መለመንም አይቻልም ያለው ማስታወስ ይገባል።
@user-li9kw1ct1f
@user-li9kw1ct1f 18 дней назад
Mr Etana you mislead the audience I hope your information resource provide distorted information but if u said this intentionally sorry we know the truth that Fano couldn't kill the people who struggle with them get your mind.
@agdr895
@agdr895 19 дней назад
Kindly bother on your business. Fano belongs to your historical enemy Amhara. Is that not
@user-om2nb8ff6o
@user-om2nb8ff6o 14 дней назад
Emergency enemy of tigray and oromo is FANO whether you like it or not !!!!!!!!!!
@gebmeb1193
@gebmeb1193 19 дней назад
:ኣይመለከተንም ስታሊን fano dadab
@Ethio980
@Ethio980 19 дней назад
Tplf and Orommuma is two genocide regime ???
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 19 дней назад
ክብርና ሞስጋና ለዶከክተር ኢታና።አንድ ነገር ግን አለ እነዚህ የጥላቻ አቀንቃዮች።ቆሻሻ ጫማ ሰሚውች።የውጭ አስተባባሪዎቻቸው ጭምር ና ወንጀለኞች የሚያስተናግዱ የወንጀለኛ ገዳም የመሰሉ አገሮች ከወንጀለኞቹ ተለይተው ይታያሉ?ከሌባ ተቀባይ ሌባ አልመሰለም?
@user-gg4bb8ls5d
@user-gg4bb8ls5d 19 дней назад
እኔግንየአማራው ሰደትናሞት የኔም ችግር ነው ብላቹ 6አመት ሙሉ የተቃወማቹሁበት ጊዜ አላየንም ቤንዚን ስታርከፈክፉ የነበራቹ ሰዎች አሁን ምን ይሁን እያላቹ ነው
@user-om2nb8ff6o
@user-om2nb8ff6o 14 дней назад
Are you supporting fano ? Fano is enemy of GOD and human being
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 19 дней назад
የአማራን ጉዳይ ተውት ። ሌላ ሌላ ነገር አውሩ።
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp 19 дней назад
፦ ፋኖ እኮ የሰውን ፍጡር አይደለም እንዴት አርጎ አብረን እንታገል ይላል? ስርገኞች ምን አደረጉ? እነሱ እኮ ጦሩነት ሜዳ አልነበሩም። ግን ፋኖ ማለት አጥፊዎች ናቸው።
@abrahamkahsay588
@abrahamkahsay588 19 дней назад
አሽቃባች
@bababob1697
@bababob1697 19 дней назад
ሌቦች ናቹክ
Далее
ገሬ እሙን ክፋል 76 | Gere Emun Part 76
35:15
They got a Golden Buzzer 🤣✨
0:46
Просмотров 28 млн