Тёмный

#Zaramedia 

Zara Media Network -ZMN
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/s...
gofund.me/6229...
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@Zaramedianet
@Zaramedianet 3 месяца назад
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@AmirAmir-w9h3z
@AmirAmir-w9h3z 3 месяца назад
ይሄንን ብሎ ፕሮፌሰር ደደብ
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 месяца назад
ይህን ቀጣፊ እስስት ሌባ ዲቃላ ጁዋር የሚባል የአቢይ ረዳት ሹፌር ለምን እንዳ ቀረብከው ይገባኛል ሆኖም እንደ አቢይ ሆቅ ይለኛል። በተረፈፈ ትልቁን አውሬ መጋለጡን ቀጥልበት።
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል የማህሊት ግድያ ነብስ ይማር ለቤተሰቧም አላህ ሰብር ይስጣቸው። ገዳዮቹ ግን በአደባባይ መገደል አለባቸው።
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 месяца назад
ስታሊነይ አትናደድ ራስክን ጠብቅ ባባየ❤
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад
ስታሊን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ።የያየሰው መፅሓፍ እንዳለህና እንዳነበብከው ተረድቻለሁ።ያየሰው በመፅሐፉ ላይ የጠቀሰው አንብቤ ገርሞኛል።ያልተሰሙ ምስጢሮችን ዘርግፎታል ። ካለ ፀሓፊው ፈቃድ አንዲትም ቃል መጠቀም እንደማይቻልና በህግ የተከለከለ መህኑን አውቃለሁ።ነገር ግን በተለይ መፅሐፉን ለማግኘትና ለመግዛት እድል ላላገኙ እንዲረዱና እንዲያውቁ ፈቃደኛነቱን ቢጠየቅስ? ።አስፈላጊ የሆኑትን በተለይ ትግራይን የሚመለከት ነገር ማለቴ ነው። ያየ ሰውን አስፈቅዶ በZARAና በTMH ቀንጨብ ተደርጎ ማስተላለፍ አይቻልም ወይ?በእርግጥ የጥቅም ጉዳይ ስለሆነና የደከመበትም ስለሆነ ማንም እንዲጠቀምበት አይፈቅድም ።ያየሰው ግን በጣም አዋቂና ሚዛናዊ ሰው ስለሆነ ይፈቅድ ይሆናልና መሞከር አይቻልም ወይ? በእውነቱ ማንኛውም የትግራይ ተወላጅ ይህንን መፅሐፍ አግኝቶ ቢያነበው ብዙ እውቀት ያገኝበታል ብየ አምናለሁ።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 месяца назад
ለማንበብ ብትጉዋጉዋም የያሰውን ተጠቃሚነት ማሳነስ ነውና ትክክል አይመስለኝም ::
@KsaSaudi-o4l
@KsaSaudi-o4l 3 месяца назад
ጉድ ያማራን እናት እና እህቶችን ያረዱት አንሷቸው በራሳቸው መጡ አላህ ፍርድ ይስጣችሁ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Addistube778
@Addistube778 3 месяца назад
ከተጋሩ እንደህ አይነት ድርጊት አይጠበቅም ነበር? አውሬ ናቸው ይገደሉ።
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko 3 месяца назад
እነዚ ሰው በሊታ ሰዎች መታሰር የለባቸወም በመሬት ላይ ሊቀመጡ በፍፁምመፈቀድ የለበትም ሌሎች አስተማሪ የሆነ የአደባባይ እርምጃ መወሰድ አለበት
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 3 месяца назад
ስለማሀሌት ባገራችን ዉስጽ እየተለመደ የመጣ ነው
@MrBilisan
@MrBilisan 3 месяца назад
That’s heartbreaking news! May her soul rest in eternal peace! That kind of brutal killing is totally unaccepted! I never heard this kind of crime from Ethiopia. This is really alarming for the people of the land. My condolences to Mahlet’s family!
@TeamuSe
@TeamuSe 3 месяца назад
❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤
@tamenuabera6940
@tamenuabera6940 3 месяца назад
ስታሊን ለህውሀት የሚሰጠው ክብደት ይገርመኛል፡፡
@azmetsazmets8789
@azmetsazmets8789 3 месяца назад
ሰላም እሰታሊን እንዴት ነህ ገዳዮቹ በስቅላት መቀጣት አለባቸዉ ማስተማሪያ ይሁኑ ትግራይ ላይ ነብሰ ገዳይ ሰራቂ እንዲሁም ለሚደፍሩት በጠቅላላ ማስተማሪያ እንዲሆኑ ፡በስቅላት ይቀጡ ትምህርት ይሆናል ተጋሩ ችላ ማለት የለባቸዉም መሽረፈት ትግራይ ለማዳከም እንዲሂም ለመበታተን ሰለሚፈልግ ።መቀጣጫ እንዲሆኑ በስቅላት ይቀጡ በአደባባይ ላይ ስለዚህ ሳህለወርቅ መጠየቅ የለባትም የትግራይ መንግስት ነዉ መወሰን ያለበት ።
@delledergu2304
@delledergu2304 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ። በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ወንጀልም ሆነ ያለመረጋጋት መንስኤ የፌደራል መንግስት ነው ። ህወሃቶች አይዟችሁ በርቱ አንድ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪን በመግደል የሚመጣ የፖለቲካ ትርፍ አይኖርም ። ከ35 ሺህ በላይ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ባለበት በአማራ ክልል ብልፅግና ከ4መቶ ትንሽ ከፍ የሚል ተማሪ የሚያስፈትን ማፈሪያ ብልፅግና አንድ ተማሪ በመግደል ከህወሃት ላይ የሚገኝ ትርፍ አይኖርም ።
@danielalemu6765
@danielalemu6765 3 месяца назад
የሞት ፍርድ ይገባቸዋል
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 3 месяца назад
Enezeh tasrew bifetum teru zega mehon selemaychelu mewged New yalebachew yetigray bahel aydelem yesekelu hizzeb fitt
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Why's Denzel to exchange position El Paso Texas died 😢😊
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 месяца назад
ሰታሊን አአኩሱም ሚድያ በዛ ማህሌት ሓፍትና ይውረ እሉ አፃሪካ ንገረና በአደባባይ ይሰቀሉ ።😢😢😢😢 እና እናት እያለቀሰች ትኑር የሚያፀድቅ ሰሩ ድንቄም ቄሰ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 месяца назад
YE LEAW BEDEL ANSO ?
@kitilayadessa8872
@kitilayadessa8872 3 месяца назад
By the way, ኦኤዴድ የሚባል ስብስብ ሕወሐት በወቅቱ ጉልበት ስለነበረው ኦሮሞ ሕዝብን ለመግዛት ጠፍጥፎ የሰራው እና ኦኔግን የገፋበት፣ትላንትና መልሳ ሕወሓት እና ትግራይ ህዘብ ላይ ጦርነት ስታወጅ ኦኔግ ግን ጦርነቱን ይቃወም ነበር። መረሳት ያለበትም
@fernusferedeferede5081
@fernusferedeferede5081 3 месяца назад
You should concentrate to bring to Tigray and then may be you can deal with the rest of Ethiopia.
@hindyboru3669
@hindyboru3669 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
😢😢 when die Michael Jackson Obama 😢😢😢😢
@rttr3992
@rttr3992 3 месяца назад
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@peter-f7z
@peter-f7z 3 месяца назад
ኣንተማ ትግራይን ሀገር ለማደረግ ኢትዮጵያን ስንት ጊዜ እንደምታፈርስ እግዜር ይወቅ ፡ ደፋፍ ኣቅምህን ማውቅ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ላይ ክርፋትን ትለቃለህ ካንተ ምንም ጠብ የሚል ጠቃሚ ነገር ለኢትዮጵያን ኣይገኝም ሞራልም የለም
@davidvsgoliath01
@davidvsgoliath01 3 месяца назад
አሳዛኝ ነው በጣም እ/ር ያጽና ፌደራል መንግት ትግራይን ማስተዳደር ጀምሮአል እንዴ?
@tgebreab
@tgebreab 3 месяца назад
Instead of discussing who is tosign off or not ask what your Deadbrain TPLF leaders are doing!
@mugu-v3v
@mugu-v3v 3 месяца назад
አስተማሪ የሚሆን """ፍትህ እንጠብቃለን"""😢😢😢😢ማህሊት ነፍስሽን በአፅደ ገነት ያሳርፍልን ፈጣሪ!!!😢😢😢😢
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад
ጀግናው የአድዋ ህዝብ ያሳየው ትብብር የሚደነቅ ነው። መንግሥት በሌለበት አገር ህዝቡ ራሱ መንግሥት መሆን አለበት።አገር በተፈጥሮ ና በሰው ስህተት ብቻ አትፈርስም።ህዝብዋ ራሱ ህግ አልባና ሥርዓት አልባ ሲሆን ደግሞ መፍረስዋ አይቀርም።የህዝባቸው ጭንቀት የሚረዱ አንድ መቶ የሚሆኑ ወጣትች ተውጣጥተው እየተፈራረቁ ጥብቃ ለምን አያድርጉም? ህግ የማይገዛው ፖለቲከኛና ፖሊስ ዱላ ይገዛዋል።
@tgebreab
@tgebreab 3 месяца назад
Stupid ask why the lawlessness happened? TPLF is spending moths in a meeting rather than restoring order
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 месяца назад
​@@tgebreabየሳዋ ድንጋይ መሆን አለብህ ካልተሳደብክ ሃሳብ የሌሊህ
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад
የመዋች ነብስ ይማር።ለቤተሰቦችዋም ፅናቱን ይስጣቸው። የትግራይ ፖለቲከኞችና መሪዎች በሚፈፀመው ወንጀል ምን ይላሉ? መቀሌ እንደሰርዲን ታጭቀው የትግራይ ህዝብ ችግር መፍትሄ ሳይሆኑ የራስ ምታት መሆናቸው ያሳዝናል።
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 месяца назад
ነብስሽን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን ይሰጥ ቀስማችን ተሰበረ ትግራይ ዓደይ የማንንም መፈጫ ኾነች😭😭😭😭😭😭
@nurityimer4474
@nurityimer4474 3 месяца назад
በጣም ያሣዝናል ምናይነት ዘመን ደረሥን😭😭😭😭😭
@kidanem.5801
@kidanem.5801 3 месяца назад
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለ በጣም ያሳዝናል የማያዳግም ቅጣት ማግኘት አለባቸው 💔😭💔😭🙏🏾
@אוריאגומס
@אוריאגומס 3 месяца назад
ትግራዋይ ምን ልበል እጅግ ያሳዝናል ተጋሮ አይዞን
@Bereda100
@Bereda100 3 месяца назад
የኦቦ ኢስታሊን ፖሮፖጋንዳ መንግስት መቀየር ቀርቶ አይነቀንቅም 👉🏾ግን ኦቦ ስታሊን በቅርቡ አይናቸው ይጠፋል ውይም ያብዳሉ። 🙄😁🥸
@delledergu2304
@delledergu2304 3 месяца назад
ወያኔ ይናፍቀቸዋል ። ዲሞክራሲ ዴሞክራሲ ይናፍቃቸዋል ። እውነትህን የድንቁርና ፕሮፌሰር ናቸው የበዙት ኢትዮጵያ ወስጥ ።
@AmirAmir-w9h3z
@AmirAmir-w9h3z 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ቦርነቱ የጎዳው እንዳይበቃው በራሱ ህዝብ ይገደል ያሳዝናል እነዚህ ገዳዬች የሞትፍርድ ነው የሚገባቸው።
@AbuHashu-d8c
@AbuHashu-d8c 3 месяца назад
እንደዚህ ከሆነማ ፖሊሶች ምክንያት ፈጥሮ ሊያመልጡብኝ! ጠመንጃየን ለቀሙኝ ሞክረዋል ብሎ ሊያጠነቅቃቸው ይገባል ።
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 3 месяца назад
ስታሊን ችግሩን ከመሰረቱ ለመፍታት መምከር እንጂ ችግሩን ለሦስተኛ ወገን ማሳበብ ጥሩ አይደለም !
@SeidMohammed-fj3bf
@SeidMohammed-fj3bf 3 месяца назад
የምነ ፈርማ ነው በፈጠራችሁ ጊዜ በማራዘም ቤተሰብን የበለጠ ማቁሰል አያስፈልግም በግል ሳየው ያንገበግባል ያቆስላል ወይ ቤተሰቦቿ ፈጣሪ ጽናት ይስጣቸው
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 3 месяца назад
አንዱ ኮመንት. ሲፅፍ ምናለ ጀግናው. የአድዋ ሕዝብ መንግስት. በሌለበት ሕዝቡ እንደ መንግስት ራሱ እየጠበቀ. ነው የሚል ፁሁፍ አየሁ. መሰለኝ ወንድሜ ወይም. ባባየ መንግስት የነበሩ አቦይ. ስብሐት አርከበ. ብርሐነ ገብረክርሰቶሰ ሞንጆሪኖ አለዉ. ገብረዋህድ ደብረፅየን በረከት. ያሉ በመንግስት እርከን መኖራቸው ሳትዘነጋ እነዚህ ናቸው እኮ ከአ ደኣ የተገኙ መንግሰት. ሁነው. የማመሩ ስለዚህ መንግስት. የለም. አትበል
@Addistube778
@Addistube778 3 месяца назад
የትግራይ ፖሊስ ሊመሰገን ይይገባል::❤ የብልፅግና ፖሊስ ቢሆን የበላት ጅብ አልጮኾም(ማንነታቸው ያልታወቁ) ነበር እሚለው።😂
@promiseoromiaoromia1221
@promiseoromiaoromia1221 3 месяца назад
እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ወዴት እየሔድን ነው ? ሰው ወደ ውሻነት እየተቀየረ ነው እነዚህ እጅ እግራቸው ተቆርጦ መቀመጥ አለባቸው ሌሎች እንዲማሩበት።
@Man-y2k
@Man-y2k 3 месяца назад
አወሉ እብድ ያረፈደ አራዳ ለውጡ የምትለው ጭዌሽ ዛሬም አለቀቅሻትም ጣቢያ ቀይሪ አወሉ ኮሬ ነጌኛ ሆነሽ ሰው እየጠለፍሽ ብር እንደምትቀበይ ድፍን የአዳማ ህዝብ ያቅሻል
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 3 месяца назад
ሆን ተብሎ ትግራይን ለማዳከም የተደረገ የፊደራል መንግስት ተንኮል እየሰራ ነው :$ተጋሩ አንድነታችንን አጠንክረን ህዝባችንን እንታደግ የፓለቲካ ትርምሱን እንተወው: ለቤተሰብ ፅናት ለወጣታም ነፍስ ይማር 💔
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e 3 месяца назад
ትግራይ ውስጥ ሞት ቀልድ ሆነ ። ማሂ እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያኑረው።
@AdhanomAdhanom-qc5ty
@AdhanomAdhanom-qc5ty 3 месяца назад
እኔ ትዝ ይለኛል፥ ፍጹም ከልቤ ያልጠፋ ፥የማልረሳው ፍርድ ምናልባት ከ10 አመት በፍት ነበረ፤ 2 ት ሰዎች ነበሩ ፥ነብረቱን ለመቀማት ገድለው በዛው በቤቱ አከባቢ ባገኙት ጉድጓድ ቀብሮ ፥ለ12ት ዓመት ተሰውሮ ቆይተዋል ።ከዛ ወንጀሉ ስፈጸም አይታ የነበረችው ሴት ከ12ት አመታት በኋላ ሃቁን አወጣችና ወንጀለኞቹ ለፍርድ ደርሶዋል። ይህ ፍርድ ነው እንግድህ በህልናየ እየተመላለሰ የምረብሸኝ። ለ12ት ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረዱ ማለት ነው። እንግድህ ይህ ምን አይነት ህግ መሆኑን ያየ ይፍረደው።
@saritieijersa
@saritieijersa 3 месяца назад
ቢጨቆንም ድሮ የኦሮሞ የክልሉ መንግሰት ነዉ የጭቆናው ወያኔ አየደለም ።
@alemns5942
@alemns5942 3 месяца назад
ይሄሁሉ የአብይ አገዛዝ ነዉ ወጣቱ እያለቀነዉ😊
@GereBerhe-i9o
@GereBerhe-i9o 3 месяца назад
ወንጀል ላይ ያለ መንግስት ወንጀል ሊከላከል ኣይችልም።
@Zeleul-f8r
@Zeleul-f8r 3 месяца назад
ያሳዝነናል መሞትዋን እንጅ ፍርድን መስማት ስንት ሴራ ይፈፀም ይህን በዝች ልጅ የተፈፀመው ግፍ ከሁለም ግፍየበለጠ ነው ፍትህ ማግኘት ንዳለበት።
@AberashBerhe-pz8be
@AberashBerhe-pz8be 3 месяца назад
27አመት ጸልማት ኢዩ ዝበሉ ሰባት ህዝ ዝብሉዎ አየግርምን ዘበንያ ግርብጥሰ ማይ ንአቐብ/ ሰብ ከም ባህረቱ ካብ ጨና ፈረንጁስ ጨና ላባ ይፎቱ ይብሃል ኢዩ ይገርም ኢትዮጵያ አቕንኢና አባይ ዝሀንደስና ተጋሩ ብሕማቓት ግርብጥ እንተተጸወየልና አየጀንቕን
@tigraiembeba4447
@tigraiembeba4447 3 месяца назад
Stalin hawey Actually weyane zeykone kab kedem Saho eyom zibehalu kem biher. Saho Tegaru eyom. Saho Eritrea ewin alewu. Ab Tigrai gin mis Agame ab Irob yinebru. Irob ena ewin yiblu ab Tigrai zinebru ab Erob silezikone gin kab kedem meninetom Saho eyu. Ab Eritrea nihna ahwat kemzelewuna nisatom ewin ahwat alewom.
@semere.0830
@semere.0830 3 месяца назад
ካብዚ ፀገም ንምፃእ ውሽጥና ንፈትሽ ! 1. ነባራይ ሕብረተሰብ ከተማታት ትግራይ ደቁ ኣበይ ይውዕሉ ፤ ኣብ ገዛውትና ተካርዮም ዘለዉ ሰባት መንነቶም ምፍላጥ ኣበይ ይሰርሑ ፤ ኣብ መደቀሲ ሆቴላት ዝሓድሩ ሰባት መንነቶምን ንምንታይ ከም ዝመፁን ዝርዝር ሓበሬታ ዕለታዊ ምስ ፀፀታ ሓይሊ እቲ ኸባቢ ታሓባብርካ ምስራሕ። 2. ብወገን መንግስቲ ድማ ናይ ፀፀታ ሓይሊ ፖሊስ ብዝርዝር ይፈትሾም ፤ በምቅፃል ፀፀታ ሓይሊ ትግራይ ምስቲ ነባራይ ህዝቢ ኢድን ጓንትን ኾይኑ ክሰርሕ መምርሒ ምሃብን ጥብቂ ክትትል ምግባርን ኣድላዪ እዩ። 3. እቲ ዘሎ ፀገም ቀስብቀስ ክንኺ ባይታ የጣጥሕ እዩ ምክንያቱ ዓላምኡ ንህዝቢ ኣእምኑ ምስ ሕብረተሰብ እቲ ኸባቢ ሓቢሩ ዝሰርሐ ኹሉ ግዘ ይዕወት እዩ ዝብል ርእቶ ኣለኒ።
@meskyyo
@meskyyo 3 месяца назад
ደፍረዋት ሊሆን ይችላል so sad😢
@tadessegebregziabher8430
@tadessegebregziabher8430 3 месяца назад
የታዳጊዋን ግድያ አስመልክተህ የሰጠኸው አስተያየት እጅግ ትክክለኛ ነው።🙏🏽
@tchctfdtg
@tchctfdtg 3 месяца назад
ገዝኦም አብ ቅድሚ ህዝቢ ክርሸኑ አለዎም ነዛ ዕሸል አጥፊኦም ክነብሩ የብሎምን
@HgcxGdxxx
@HgcxGdxxx 3 месяца назад
Ayiakelkan komu ilka serahido ilomika nayiselam zitzareb hizbi abi gilesbat akitfset atiu
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 3 месяца назад
I have no words to express such a heinous/evil action. If her mother is alive, l can feel her pain "afar"/ from distance. May Almighty God give the grieving mother strength!
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 3 месяца назад
አብይና ጌታቸው ጋር እየሰሩ ነው
@TesfuBerhe-kv6fr
@TesfuBerhe-kv6fr 3 месяца назад
ሰላም ስታሊን ኣብ ልዕሊ እዛ ምንም ዘይትፈልጥ ዕሸልን ካልኦትን ዝተፈፀመን ዝፍፀም ዘሎን ውሽጣዊ ክሕደት ብጣዕሚ ዘሐምምን መሕፈርን ሕድሪ እቶም ትማሊ ምእንተ ክብሮምን ክብሪ ህዝቦምን ክብሉ ክቡር ዋጋ ዝኸፈሉ ጀጋኑ ዕሸላት ዝኸሓደ መሕፈሪ ተግባር ብምዃኑ ከም ህዝቢ ዝወደቅናሉን ኣብቲ ኸቢድ ግዜ ሓቢርና ፀላእቲ ኣሕፊርና ኣብ ተነፃፃሪ ሰላም ኣብ ዘለናሉ ግዜ ድማ ከምዚ ዓይነት መሕፈሪ ተግባር ዝበፃሕናሉን ምጭኽኻን ምብፃሕና መሕፈሪ እዩ ከም ህዝቢ ዝጎደለና ክንእርም ይግባእ
@mahamoudhussein903
@mahamoudhussein903 3 месяца назад
You are confused 😂and can’t differentiate between Somalia and Ethiopian citizens. I followed you lying about Somalis participation in the Tigrai war. Who is feeding you these lies and what purpose do they serve you; hatred for Somali people?
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 месяца назад
ሰላም ስታሊነይ
@AbelMub-cw6zo
@AbelMub-cw6zo 3 месяца назад
Really touching about young lady death ! We Ethiopian people's we have to be deciplined ! Sorry for what i heard !
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
Said fear 😢 Up and Down 😢😢😢 so today tell truth 😢than he free persion 🤔😢 turkey 🦃🦃🦃 toxic 😢😢
@RomanTerefe
@RomanTerefe 3 месяца назад
በአደባባይ ፍርድ መሠጠት አለበት
@habteabtekest7412
@habteabtekest7412 3 месяца назад
እዚኦም ክቕንፀሉ ጥራሕ እዩ ለለዎም። ካበይ ልመፀ ጭካኔ እዩ እዚ።
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 месяца назад
BYE MIYASAZNEW BE TGRAY ENDH AYNET WUNBDNA MEJEMERU NEW !
@HaileGebre-fl8di
@HaileGebre-fl8di 3 месяца назад
National dialog purposes to change the constitutional parliamentary system to presidential and enable the prime minister to be a president (king) to elongate his presidency.
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 3 месяца назад
የገደሉት መወገድ አለበት
@asmara3973
@asmara3973 3 месяца назад
እግዝአብሄርይፍረድባቸው
@Addistube778
@Addistube778 3 месяца назад
ስታሊን አንበሳው
@AlexTeshome-ym5hk
@AlexTeshome-ym5hk 3 месяца назад
ወያኔ ለትግራይ መርገምት ነው
@okdf6826
@okdf6826 3 месяца назад
መርር ያለ ፍትህ ለማህሊት!!!!
@MebatsionKahsay-pp3cz
@MebatsionKahsay-pp3cz 3 месяца назад
Yhehnen ymkra zmn egzer bka ybln
@almaztm1853
@almaztm1853 3 месяца назад
መረሸን አለባቸው ከዚህ ውጪ ፍትህ የለም መረሸን ነው
@MebatsionKahsay-pp3cz
@MebatsionKahsay-pp3cz 3 месяца назад
Yne lej nfeshen ymar men laregesh
@jssllaa122ali7
@jssllaa122ali7 3 месяца назад
ተክክል ጅግና ሓዉና
@yasinabdella8939
@yasinabdella8939 3 месяца назад
የማህሌት ግድያ ያሳዝናል እስቲ የሚገደል ጠፍቶ ሴት ልጅን ጠልፎ መግደል ምን ይባላል ?? አላህ ደሟን ያውጣው
@KalayuAlemayo
@KalayuAlemayo 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@GebrmedhinMhiret
@GebrmedhinMhiret 3 месяца назад
እመኑኝ የቀረዉን የትግራይ ህዝብ አንድ በአንድ ምያጠፋዉ ሁለቱም ህወሀቶች ናቸዉ
@SarLucky
@SarLucky 3 месяца назад
😢😢😢 possible 😢teyyruth 😢
@belaywubie2496
@belaywubie2496 3 месяца назад
ኢሮብ ውስጥትግራዊ ነኝ ብሎ እራሱን የሚጠራ ህዝብ አለ :: ከኢትዬ ኤርትራ ጦርነት በሗላ በስራ ለመጎብኘት እድል አግኝቼ ነበር :: ልክ ዛላንበሳ አካባቢ እንዳለ ከኤርትራ ጋር በቦርደር ተቆራኝቶ የሚኖር ህዝብ ነው ::
@DanielDesta-bn4nx
@DanielDesta-bn4nx 3 месяца назад
Lebenit kenat new yetemarenew
@nadernegash827
@nadernegash827 3 месяца назад
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@ZafuNigussie
@ZafuNigussie 2 месяца назад
Stalin.hawey.yeknyelna.
@HayeleHadush
@HayeleHadush 3 месяца назад
yehzn
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 3 месяца назад
ድንጋይ ወርውረው መንገድ ዘግተው ሃይለማርያም ደሳለኝ ያወረዱት ሃይሎች ለሕዝባቸው ያመጡት ትርፍ ጭፍጨፋ ነው እንጂ ሰላም አላመጡም በስሜትና በጥላቻ የሚገኝ ስልጣን በመጨረሻ ውድቀት ነው የሚያስከትለው
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 3 месяца назад
እንደዚህ የመሳሰሉ ውርጋጦች እሱር ቤት ሳይሆን ወድያውኑ እርምጃ መወሰድ አለበት ወይዘሮ ሳህለ ወርቅ እንኳን የሚፈርሙ ኣስመስለኝም ትግራይ ሲበጠበጥ ደስታቸው ነው
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 3 месяца назад
እውነት ለመናገር እኔ የትግራይ ተወላጅ አይደለሁም ግን ከዚህ በፊት ትግራይ ውስጥ እንዲህ ያሉ ወንጀሎች አይሰማም ነበር ግን የሐገር ውድቀት ያመጣው ነው
@realtube6031
@realtube6031 3 месяца назад
ዛሬ ከመጠን በላይ ነዉ ያዘነዉ ይሄ መንግስት ህዝብ መጠበቅ አልቻለም መንግስት ራሱ ከገዳይ ጋር ተባብሮ ህዝብ እየፈጀ ነዉ። መቅጣት ብሎ አይታወቅም ሰዉ ጫት እንዲቅም የሚፈቅድ ሰክሮ እንደፈለገ ኤንዲገድል የሚፈቅድ በመሆኑ አያሰፈልገንም
@take-it-easy3091
@take-it-easy3091 3 месяца назад
Why you cry all the time
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 месяца назад
አሁንም አንድ ቀስ ተገድለው ተገኝተዋል እየተባለ ነው ዓድዋ አድርባዕተ እየተባለ ነው ዓድዋ የማንንም አሸባሪ ሆኖል ዐድዋ አክ
@tirunehgelana9661
@tirunehgelana9661 3 месяца назад
እስታሊን የዚህን ፕሮፌሰር ቃለመጠይቅ እኔም መስማት ጀምሬው ነበር ትንሸ አንደተቃጠልኩ አቋረጥኩት ለምንብትል እንደሀብትሽ ብዙ እንዳልቃጠል ሀብትሽ ግን አሳዘነኝ ይሄን ዱርዬ ጋብዞ
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 3 месяца назад
ስታሊነይ አክሱማዊ ምድያ ለምን ተረጋጉ ቦይ ፍሬዷ ጋር ጠፍታ ነው ብሎ fb ሊጽፍ ቻለ መጠየቅ አለበት
@mershaayalew
@mershaayalew 3 месяца назад
በጣም በጣም ያሳዝናል ምን ማለት ይቻላል? ለመናገር ይከብዳል እኔ በበኩሌ ማመን አቃተኝ በዚህ ደረጃ መድረሳችን ተስፋ ያስቆርጣል
@dagmawigezahegn6487
@dagmawigezahegn6487 3 месяца назад
አጭሩ ነገር ህዝቡ ተቸግሯል ከዚ የበለጠ ችግር ይመጣል እስከ መቼ ከፋኖጋ እስኪስማሙ ከዛ በ3ቀን ያበቃል
@HoneyHoney-ud4ct
@HoneyHoney-ud4ct 3 месяца назад
እነዚህ አረመኔ የመጨረሻው ን ቅጣት ማግኘት አለባቸው ❤❤🙏🙏
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 3 месяца назад
❤❤❤❤
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 3 месяца назад
ህዝቡ በተሰበሰበት መሰቀል አለባቸው እነዚህ አውርዎች እስታሊን
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 3 месяца назад
አድዋ የአውሬዎች ከተማ ሰው በወገኖቻች ላይ ምን የሚሉት ጭካኔ ነው ነፍስ ይማር
Далее