Тёмный
Maedot @tube ማዕዶት ቲዩብ
Maedot @tube ማዕዶት ቲዩብ
Maedot @tube ማዕዶት ቲዩብ
Подписаться
Madot

Maadot means crossing.
What should we cross and what should we escape on this channel.
Current affairs will be broadcasted, so what should we choose to cross? Answer me???☑️

ማዕዶት

ማዕዶት ማለት መሻገር ማለት ነው።
ከምን እንሻገር ከምን እናምልጥ በዚህ ቻናል ላይ #ግጥም #ትረካ #መነባንብ #የሐገር ታሪክ
#ወቅታዊ ነገሮች ይተላለፉበታል ስለዚህ ለመሻገር ምን እንምረጥ መልሱን መልሱልኝ???☑️


መሻገር እንዴት ይን ዘመን እንሻገር???
መሪ ማለት ምን ማለት ነው???
ስደት በምን ይገለፃል እንዴት???

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በምን ልትገለፅ ትችላለች✅🌺💐
Комментарии
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf Час назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ገብረ ፃድ😘😘😘
@sahayEtho
@sahayEtho 11 часов назад
በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ።❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Hermelamehammed-yx3uw
@Hermelamehammed-yx3uw 12 часов назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@genetteshome8721
@genetteshome8721 16 часов назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በጣም ደስ ይላል እነዚሁ እንዲቀጡ ማበረታተት ነው !!😊❤
@genetteshome8721
@genetteshome8721 16 часов назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ መምህር !! አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ለእህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ !! ❤😊
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 18 часов назад
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 18 часов назад
መምህር በዉነት ፀጋዉን በረከቱን ያሠማልን❤❤❤
@user-ws8zw7zy8r
@user-ws8zw7zy8r 20 часов назад
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏
@yosefmekonnen6215
@yosefmekonnen6215 22 часа назад
🎉🎉🎉
@HyabShushay
@HyabShushay 23 часа назад
ሁሉ በርሱ ሆነ ለምለም መስክ የሚለውን ግጥም ላቀረበልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@hao90
@hao90 23 часа назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤❤ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hao90
@hao90 23 часа назад
እግዚአብሔር ይመሠገን ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕊❤❤❤🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf 23 часа назад
እየጣፈጠኝ አለቀ የምር በርቱልኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 23 часа назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እህት ወድሞቼ በድሜ በጤናያቆይልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf 23 часа назад
ለምለም መስክ የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥም ላቀረብክልን ወንድማችን መምንህር ገብረ ፃድቅ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን 😘😘😘😘😘
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 18 часов назад
🙏💓😊
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf 23 часа назад
በበጎ ፍቃዱ በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በእርሱሆነ (2) ነገር ሁሉ በእርሱ ተከናወነ(2) ሰማይና ምድር ግብሩን ተናገሩ ፈጥሮአቸዋልና እንዲገለጥ ክብሩ በፈጠረው ፍጥረት የሚታወቅ እርሱ እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን አወድሱ አልሆነም ያለ እርሱ ፍጹም አንዳች ነገር ብንመረምረው በሰማይ በምድር ፍቃዱ ነውና መልካምና በጎ ፈጥሮ አሳይቶናል ሁሉን ውብ አድርጎ ክረምትና በጋ ሌሊትና ቀን ሁሉን አሣይቶ ጌታ አስተማረን ያደረገው ሁሉእንከን የሌለው ለዚህ ቅዱስ አምላክ ምሳሌም የለው ያዘነውን ያውቃል ደስም ያለውን ሁሉ በእርሱ ፈቃድ ስለሚከናወን ችግርና ደስታ ለበጎ ነውና ይህን ያስተማረን ይድረሰው ምስጋና ዘማሪት ታደሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኖ በጣም የምወደው መዝሙር❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናሽ አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ እድሜና ጤና ይስጣ ችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-zt6qs6qw1w
@user-zt6qs6qw1w День назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 День назад
❤❤❤❤❤❤
@user-zt6qs6qw1w
@user-zt6qs6qw1w День назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 День назад
❤❤❤❤
@genet-po4od
@genet-po4od День назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@braniananu2783
@braniananu2783 День назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@braniananu2783
@braniananu2783 День назад
❤❤❤❤❤❤
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 День назад
የኔቆጆዎች ፈጣሪ በቤቱ ያፆናችሁ ኑ ለእኛም ስሩልን ጠርቻችሁ አለሁ
@user-uk4ne3kk9u
@user-uk4ne3kk9u День назад
ቃለሂወትን ያሰማልን
@kelemtube
@kelemtube День назад
ቃለሂውትን ያሰማልን 🎉🎉
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf День назад
አጥንትን የሚያለመልም የሚለመልም የመላእክት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf День назад
እኔ ስደተኛዋ ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 День назад
አንረሳም መምህር በሚገባ ለእኛም በጣም ጥሩ ትምህርትነዉ መምህር ቃለህይዎትን ያሠማልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 День назад
❤❤❤❤❤
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 День назад
❤❤❤❤
@user-cw7xv7dh3k
@user-cw7xv7dh3k 2 дня назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነትም እኔ ማነኝ
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@youtebgeni3184
@youtebgeni3184 2 дня назад
ቃል ህይውትን ያስማልን
@JannetMax
@JannetMax 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤
@JannetMax
@JannetMax 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@JannetMax
@JannetMax 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ውድ መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤
@bayenalambebo4446
@bayenalambebo4446 2 дня назад
አንተ ማነህ የሚለውን ግጥም ላቀረበልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሰበ መምህራን ያድልልን
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🥰❤️🥰❤️🥰🙏🙏🙏
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 2 дня назад
Qala Hiwewatn yisemal❤❤❤❤
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l 2 дня назад
በኡነቱ ጸገዉን የብዘልህ ቃለ ህዎትን የሠመልን በእድሜነ በጤነ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l 2 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cy21M23g
@user-cy21M23g 3 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tizitaadmasu7067
@tizitaadmasu7067 3 дня назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 3 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@HyabShushay
@HyabShushay 3 дня назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 дня назад
❤❤❤❤
@taytigirma3846
@taytigirma3846 3 дня назад
እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛልህ ❤🙏
@Zemarittadelche
@Zemarittadelche 3 дня назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዚው ቀጥልበት
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf 3 дня назад
አንተ ማነህ የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥም ላቀረብክልን ወንድማችን መምህር ገብረ ፃድቅ ፀጋውን ያብዛልክ በጥም ጥሩ ነው ሰውን ያስተምራል ግጥሙ እና በርታልን የተዋህዶ አረበኛ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ አሜን❤❤❤❤❤