Тёмный
Nibret tubeንብረት የመንዝ
Nibret tubeንብረት የመንዝ
Nibret tubeንብረት የመንዝ
Подписаться
እንኳን ወደ Nibret tubeመንዜዋ በሰላም መጣችሁ።በዚህ ቻናሌ የምግብ አሰራሮችን፡ጉዞዎችን፡መረጃዎችን እንድሁም ሌሎች ብዙ መዝናኛዎችን ያገኙበታል።
የናንተ የኛ የሁላችን ቤት!
ከኛ ጋ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
Welcome to Nibret tubeመንዜዋ,
This channel provides you Food preparation tutorials,travels,Vlogs ,entertaiments and vital updated informations.
Ours home!
Thanks for with us.
Комментарии
@SemayDerbe
@SemayDerbe 45 минут назад
Aftniew
@fantudesta2819
@fantudesta2819 12 часов назад
መልኩ የቅርንፉዱ ነው። ውሸት አስጠላኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 часов назад
አይንሽ እያየ መሰለኝ እሮዝመሪውንም ሆነ ቁርፍድ የጨመርኩት ከመልኩ ምናለሽ ከጥቅሙ እንጂ በመጀመሪያ ቪዶወውን በደንብ እይ ውዷ ❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 16 часов назад
Waoo ንብረትዬ ❤እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 часов назад
❤❤❤
@saratube1538
@saratube1538 17 часов назад
ዋው ሳምር ፀጉርሽ💚💛❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 часов назад
❤❤
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 17 часов назад
👍❤️❤️❤️🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 16 часов назад
❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 17 часов назад
ሰላም ንብረት ሰላምሽ ይብዛ ኩርንፍድ ዝንጅብልና ሻቲካ ቅባት አበሰልሽው ከበሰለ በሗላ እስከሶስት ቀን ከነ ዝንጅብልና ቁርንፉዱ እንደተዘፈዘፈ አቆየሽው ስታጠሊው ከለሩ ምርጥ ነው ይህ መቀቢያ ምርጥ ነው 😅😅😅 ንብረቴ እቀና ነበር አልሽ ጉድ ቅባትዋን ብትገዥ እኮ ችግር አልነበረውም ለኛ ያማረንን ነገርማ የታባቱ ❤❤❤❤ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ ይባል የለም እንደዬ እየለፋን እየደከምን ያማረንን ነገር እማ ኳ ነው 😊😅 እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 часов назад
😂😂😂እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@user-rr7tm6yb5c
@user-rr7tm6yb5c 21 час назад
አይሸትም ግን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 часов назад
አይሸትም የኔ ውድ ምንም ሽታ የለውም ❤❤
@user-ts2jn6so9h
@user-ts2jn6so9h 22 часа назад
በእሩዝ ውሀ ያልሽው የእሩዝ ውሃው ተቀቅሎ ነው ?
@nibrettube8913
@nibrettube8913 21 час назад
ሳይቀቀል የምሰራውን እሩዝ እጣቢውን አስቀምጬው ነበር ቀቅለሽም ማረግ ትችያለሽ ውዴ ❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 День назад
ገና ገና 😮 ምን አይተሸ አለ ያዘፍኝ 😅😅ገና ብዙ ነገር እንማራለን ዝንጀቢል ቁርንፎድ ዉሀ ቅባት 😮😊 ሲያይቱ ብሉት ጠጡት ይላልልልል😅 😅😅😅 በቃ እኔም ቻሌንጅ መጀመር አለብኝ ያለችኝ እረገፍች 😔ብርች ምርጥ የቅባት አሰራረ ነዉ🎉😮 😊የእቃዋ ነገር ሸጋ ናት👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@k.dyoutube5305 ❤️❤️❤️
@GeniEthio-
@GeniEthio- День назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ይላል ውዴ እኔም እስኪ ሰርቼ እሞክረዋለሁ። የኔ እንኳን ላያድግ ምሏል😂
@SamiraMTube
@SamiraMTube День назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብርትዬ በጣም ጠቃሚ ኑገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ከልብ እናመሰግናሉን በርችልኝ ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@SamiraMTube ❤️❤️❤️
@Bzu632
@Bzu632 День назад
ሰላም ሰላም ሰላም የልቤ ትርታየ ናፍቆቴ 😌እንደነሸልኝ አማነሸ ወይ ምነዉ ዛሬ ደሞፀጉርሸ አጠረብኝ ተሰሞኑጋ አለተመጣጠነልኝም እጥር አለብኝ?ቁርፍድ እና ዝንጅብል ጥሩነዉ እኔ ዝጅብል አይመችኝም ግን ቁርንፍዱ በጣም እዉደዋለሁኝ💃💃 ሁሉንም ደባልቀሸ አፈቀፈቅሸዉ እደንርፎ😂 በርችልኝ እናመሰገናለን💪💪😍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
አለሁልሽ የኔ ውድ ቆርጬ ው ነው ጫፍ ጫፉን ግን ጎዳሁት መሰል ለኔም ጭር ብሎብኛል 😂😂😂ይመለሳል ዳብሮ ባድስ ❤️❤️
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s День назад
ንብረትየ ሀሪፍ ስራ ነው የኔ ፀጉር ስታጠበው ስብስብ ይላል ምን ላድርገው የት እደደረሰ አላቅም ከሁለት ቀን በኋላ ደህና ይሆናል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
አመሰግናለሁ ወዴ የሁላችንም ነው ፀጉር ሲታጠብ ያጥራል ውሎ ሳድር ወደቦታው ይመለሳል ውድ ❤️❤️
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj День назад
እናመሠግናለን የኔ ቅመም የኔ መቸም ሑሉንም ሞከርኩት ግን በቁመቱ ነው የሚነቀለው መካከሉ እና ፊት ለፌት ያለው በጣም ተነቃቅሎ አበቃ ምን ላዲርግ እስኪ መላ ሥጪኝ እሕቴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@GdSy-ji2xj በመጀመሪያ ሀሳብ ጭንቀት ቀንሺ ሲቀጥል ውሃ በደንብ ጠጪ ሻይ አታብዢ ውድ ❤️❤️
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj День назад
@@nibrettube8913 አመሰግናለሑ ውደ ጭቀትማ በጣም ነው የምጨናነቀው ለዛ ይሖን
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu День назад
እኔ ፀጉሬ በጣም እዬተበጣጠሰ ተቼግሬ አለሁ አሁን ግን ቅርፉድ ቀረፋ መጠቀም ጄምሬአለሁ አላቅም ይመልስልኝ ይሆን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@kana6806wertyu ይመለሳል ውድ ሮዝመሪ ጨምሪበት ❤️❤️
@user-pz1oe7xd4y
@user-pz1oe7xd4y День назад
ለወዛም ፊት ይሆናል ብጉር አያመጣም ቫልዚንኑ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
አያወጣም የኔ ውድ እቁላሉ ስለማደርቀው የኔም ወዛማ ፊት ነው እሩዝ ጨምሪበት ባልዚኑን አታብዢ ውዴ ❤❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 День назад
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ቅባት ነው የምር ከግባር ለሸሸ እና ለሳሳ ፀጉር ምርጥነው በርችልኘ እማ አወ የምር ውድ ነው ግን እኛ ገበያ ላይ የሚሸጥ እንወዳለን ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@adisuatsiontube28 ❤️❤️
@Haymi_Tube-y7f
@Haymi_Tube-y7f День назад
ዱቄቱ ዝንጅብል ብጠቀምስ ችግር አለው?
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
ሌላ ቅመም ከለለው ችግር የለውም ግን እሳት ላይ እንዳጥጂ ዝም ብለሽ በቅባቱ በጥብጠሽ በብርጭቆ አስቀምጪው እስከ ሶስት ቀን ከዛ አጥለሽ ተጠቀሚው ውዴ ❤❤
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 7 часов назад
አይሁንም አያ ጥቅም የለውም ሙክሪው ነበር መዳምን አስገዟት እርካሽ ነው
@Haymi_Tube-y7f
@Haymi_Tube-y7f 4 часа назад
@@amenamenselasa9298 እሺ
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 День назад
❤🥰👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@mesrttesfya95 ❤️❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 День назад
ዋዉ ንብሩዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወደዉ የቅርንፉድ ቅባት አባ ዝንጅብል ዋዉ በጣም አሪፍ አሰራርን መጠናቸዉ አነስ ሴል ትማቸዉ ቆንጆ ነዉ ትክክል የኔ አንደኛ በርቺልኝ እኔም ባለኝ ሁሉም ባለዉ መስራት ይችላል ትክክል የኔ ቅመም በርቺልኝ 👍👌❤እስኪ 👍👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@Yemenzwerkyoutube1930 ❤️❤️❤️🙏
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l День назад
👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 День назад
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ወይኔ ዛሬ በጣም የወደድኳት ቅባትነው የሠራሸ እውነትነው እኮ በጣም ውድነው ሁላቹም ሠርታቹ ሞክሩት ወይኔ ነብረትዬ እቃው ሢያምር እኔማ እደምንም ፈልጌ እገዛዋለው ለመገባት እራሡ ያመቻል ዋው ለሦሥት ቀን ማረግሽ አሪፍነው ጥቅሙ መዝምዞ ያወጣዋል❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@yegeterlig_132 ❤️❤️❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ወድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ ይህ ቪዶወ በተለይ ፀጉራችሁ ለሚረግፍ ለሳሳ ከግባር ለሸሸ ፀጉር ለብዛት በጣም ጠቃሚ ነው ቪዶወን በትእግስት ካሰራሩ እስከ አጠቃቀሙ እዩት አመሰግናለሁ ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 День назад
ሽታም ምንም የለዉም በጣም ቆንጆ ቅባት ነዉ 😮
@BezaFamilies
@BezaFamilies День назад
Selamshe yubza nbretye wude enkan dehna metashe waw Arif yekbat Aserar new yasayeshe ejishe yibarek yeni konjo bercilng 💐🌿
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@BezaFamilies ❤️❤️❤️🙏
@hanytwin
@hanytwin День назад
ሰላምሽ ይብዛ ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ ዝንጅብል እና ቁርንፉድ እና የተለያየ ዘይት ተጠቅመሽ እሳት ላይ ጥደሽ አቀዝቅዘሽ በሳሰተኛው ቀን አጥልለሽ በጣም ወፍራም የሆነ ቆንጆ ቅባት ነው የሰራሽው እንግዛው ብንል በጣም ውድ ነው የእውነት ቆንጆ ቅባት ነው ፀጉርሽም ብዛቱም እርዝመቱም በጣም ያምራል ሰርቺ እሞክረዋለው እናመሠግናለን በርቺ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
@@hanytwin እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️
@HilenaKibret
@HilenaKibret 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@HilenaKibret
@HilenaKibret 2 дня назад
ሸዋ ብለሽልሞችነውእንዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
❤❤
@tegegneanimut6325
@tegegneanimut6325 2 дня назад
Bravo
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
❤❤
@tegegneanimut6325
@tegegneanimut6325 2 дня назад
Bravo
@sedetegewa
@sedetegewa 3 дня назад
እደው ሥወድሽ እሥኪ እሞክረዋለሁኝ እውነት ጨነቀኝ የኔግን በቅርብ ጊዜ የመጣ ሢሆን ደግሞ የሆነ ይጠፋናከዛ ይመለሣል ምን እደሆነ አልገባኝም
@sedetegewa
@sedetegewa 3 дня назад
ፒኪንግ ሠውዳ የሌለንሥ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
የኔ ውድ ሎሚውና ስኳሩን ተጠቀሚ የጥርስ ሳሙና ኮልገትም መጨመር ትችያለሽ ቤክን ፓውደር ሲበዛ ሰውነት ይጎዳል ቪዶወውሞ ላይ ተናግራለሁ ውድ ❤️❤️❤️
@user-ei3zy4py4r
@user-ei3zy4py4r 3 дня назад
5 ደቂቃ እኮ በቂ ነዉ ለዚህ ቪዲዮ አሳጥረው
@hanytwin
@hanytwin 3 дня назад
እንኳን ደና መጣሽ ንብረትዬ እንቁላል እና ቫዝሊን አድርገሽ ቆንጆ የፊት ማስክ ነው የሰራሽው አንቺ ተጠቅመሽ ወደሽው ለኛም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ እህቴ
@hanichotube
@hanichotube 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ንብረት አሪፍ ይህ መጠቀም ለሚፍልጉ ሻዓላ በበብዙ ነገር የሚተላለፍው እና እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ምንም ነገር አልጠቀምም እናመስግናለን ስለአካፍልሽንም 😍❤️❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 День назад
❤️❤️❤️
@زينب-ع9د
@زينب-ع9د 4 дня назад
❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤😍
@AzzAlbarak
@AzzAlbarak 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤❤😍🙏
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 дня назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንም ሰላም መጣሽ አሪፊ ቆይታ ነበርን እናመስግን አለን በጣም ቆንጆ ነው❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
አመሰግናለሁ ውድ ግን ጠፍተሽ ነበር ውድ ❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 дня назад
@@nibrettube8913 አዎን አልተመቻኝም ነበር
@aklilnews
@aklilnews 4 дня назад
ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤❤
@user-sd5my3sv6f
@user-sd5my3sv6f 4 дня назад
አቺልጂ ተባረኪ ቆጆቆጆ ነገር ነው እምሠሪው የኔውድ❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤🙏
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 дня назад
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ባልዚን እና እንቁላል ነጩን ክፉል እና የሩዝና የተልባ ክሬም ያዘጋጀሽውን አዋህደሽ ተቀባሽው ምርጥ ነው ሙቀት ስላለ ይቀልጣል ባልዚኑ ግን እንቁላል ስላለው ያጣብቃል ነጠብጣብ ያነሳል ያለሰልሳልም ትክክል ነሽ ቀርዳዳ ነገር ሲፈገፍጉት ራሱ ብግሩም ያጠፋል በፎጣ አፀዳሽው ለብ ባለ ውሀ አድርገሽ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ንብረቴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
አመሰግናለሁ የኔ ተናፋቂ ❤❤😍
@kalyeyoutube7508
@kalyeyoutube7508 5 дней назад
በርች ንብረትዬ ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤
@yenemartube1
@yenemartube1 5 дней назад
ንብረዬ ደናነሽልኝይሄ እንቁላል በቫዝሊን ድሮ ሰምቼው ነበር በጣም እንደሚያሳምር ግን ሽታ የለውም ወይ በተረፈ ፈልፈል አርገሽ አምጪልን አንደኛ😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 5 дней назад
የኔ ጀግና እህት እናመሰግናለን👌👌👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤
@konjonesh
@konjonesh 5 дней назад
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረቴ እጅግ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን ውድ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤
@user-mu8fo5tt5x
@user-mu8fo5tt5x 5 дней назад
⚘👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 5 дней назад
ንብረትዬ ዋዉዉዉ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን 💝
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 5 дней назад
ንብረታችን የኔ ቆጆ በጣም ቆጆ ባለን ነገር ቫዝሊን እቁላል ነጩ አቀላቅለን በቀባት እሞቅረዋለሁ ወደልጅ ከመለሰኝ እማ ቀልድ የለም በቶሎ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 5 дней назад
የኔ ውድ ሁሌም የምትሰሪቸው ጠቃሚ ናቸው❤❤❤ እጅሽ ይባረክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤
@BezaFamilies
@BezaFamilies 5 дней назад
Selamshe yibza yekonjo enkan dehna metashe waw Arif koyita neber bercilgn yeni balemuya Arif Astemari new yizeshe yemetashew kelb enamesegnalen bela video eskemngenagn baleshebet semshe wude 🌿💐🌻
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
አሜን ፫❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 дней назад
ንብሩዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ቫልዥን ባለዉለታችን ነዉ ለማንኛዉ ቆዳ ተስማሚ እሱ ባይኖር ምን እንሆን ነበር ሕፃን ያስመስላል ከልጅ እስከ አዋቂ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 👍👌❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
❤❤❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 5 дней назад
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ነው የምር ከትናት ወዲያ ተቀብቼው ነበር በጣም ጥርት ነው ያሚያደርገው ባሊዚኑን መጀመርያ የሞቀ ውሀ አድርገሽ በቃሽ እውሱጡ ቁጭ ብታረጌው ለአንድ ደቂቃ ይቀልጣል ከዛ በጅሽ ቸክ አድርገሽ እንቁላሉን ብትመችው ቶሎ ቶሎ አንድ ላይ ለመዋሀድ ይቀልሻል ግን እንዳይግል በጣም ባልዚኑ በተረፈ አሪፍነው እናመሰግናለን 🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 дня назад
እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤❤