Тёмный

የሚገርም ለውጥ ያየሁበት የቅርፉድ ና የጥብስ ቅጠል (Rosemary )ቅባት አሰራር ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ How tomakr clove &Rosemary oil 

Nibret tubeንብረት የመንዝ
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

የሚገርም ለውጥ ያየሁበት የቅርፉድ ና የጥብስ ቅጠል (Rosemary )ቅባት አሰራር ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ How tomakr clove &Rosemary oil #ethiopia #berry #cream #recipe #facts #beautiful #meski #zizi #usa #umi

Развлечения

Опубликовано:

 

23 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ ነባር በተሰቦቼም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ሁሌም ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ቅባቱን ተጠቀሙት ቪዶውን እስከመጨረሻው ማየት አትዘጉ ይጠቅማችኋል 💚💛❤😘
@yenemartube1
@yenemartube1 2 месяца назад
ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልኝ ንብረትዬ እኔ ግርም የሚለኝ የጥብስ ቅጠል ግቢያችን ውስጥ በደንብ እያለ መጠቀም አለመቻሌ ያስቀኛል ሰው ገዝቶ ይጠቀማል አይ የኔ ነገር 😃ቁሩንፍድም አብሮ መጠቀሙ አሪፍ ነው ውህዶቹ ጠቅላላ ምርጥ ናቸው እንሞክረዋለን ባገኘነው ክበሪልን🥰🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ማር ❤️🙏
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ ቅርንፉድ ለውበትም ለጤናም በጣም ቆንጆነው
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 месяца назад
እንኳንም ሰላም መጣሽ ንብርትዬ ዋዉዉወ ይለያል በጣም ቆንጆ የፀጉር ትርትመንት ነው ቁርንፊድ እሮዝመሪ ዋዉዉ
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 2 месяца назад
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ንብርትዬ በጣም አራፍ የሆነ እና ጠቃሚ መረጅን ስለምታደርሽን እናመስግናለን ❤❤
@user-cu7lz5gz9t
@user-cu7lz5gz9t 2 месяца назад
ሰላም እዴት ነሽ ውዴ ሰላም ይብዛ የውነት በጣም አሪፊ ቅባት ነው ይውነት ዋው ነው የውነት
@hargtube216
@hargtube216 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንካን ደህና መጣሽ ዋውውው አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን እናመስግናለን ሞክሬ ውጤቱን እመጣለሁ
@Hana_tube
@Hana_tube 2 месяца назад
_እግዚአብሔር ይመስገን ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል የጸጉር ዘይት ነው የሰራሽልን ክበሪልኝ እናመሰግናለን❤_
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘
@elanahermon2357
@elanahermon2357 2 месяца назад
ንብረታችን እንኳን ደህና መጣሽ ምርጧ
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብረትየ ውዴ በጣም አሪፍ ቅባት ነው የምር ለሳሳ እና ለሚበጣጠስ እጅግ በጣም አሪፍ ነው እኔ የምጠቀመው ይህንን ነው 👌👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
❤️😘
@Azzistyle
@Azzistyle 2 месяца назад
ሰላምሸ ይብዛ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሸን እውነት ለፀጉር ምርጥ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 2 месяца назад
ዋውውው የመንዝዬ የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን ❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 2 месяца назад
ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ አሪፈ ውህድ ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን እሞክረዋለሁ ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
❤️🙏
@merry-2121
@merry-2121 2 месяца назад
ንብረትዬ❤ ውዴ በጣም አሪፍ ቅባት ነው እየተጠቀምኩት ነው እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘
@jonimercy
@jonimercy 2 месяца назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በስጋ መጥበሻ እና በሮዝመሪ በተለያየ ቅባት ቀላቅለሽ በጣም ቆንጆ የፀጉር ቅባት ነው የሰራሽልን እናመስግናለን እስቲ የፎሮፎር ቅባት ስሪልን በጣም አስቸግሮኛል ❤❤❤🙏👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 месяца назад
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የፀጉር ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የተጠቀምሻቸው ግብዓቶች በቀላሉ በቤት ውስጥ የምናገኛቸው ናቸው እናመሰግናለን ዞማዬ ሼርርር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️🙏
@BezaFamilies
@BezaFamilies 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ❤❤ በርቺልኝ ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 месяца назад
ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የሚገርም ቆንጆ ቅባት ነዉ ቁርንፉድ ፀጉርን ያበዛል የኔ ዋ ጎበዝ እኮ ነሽ ላቺ የተመቸሽን ለኛም ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺልኝ ቀጣዩን እንጠብቃለን 👍👌😍❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘
@DEVRANFIRTINA
@DEVRANFIRTINA 2 месяца назад
👍. Selam selam. Very nice. Awesome sharing. I wish you happiness. 👍👍👍👍🌼🍀🌻🏵🌷💮🌺🌿🌹🌾
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
❤️🙏
@Bzu632
@Bzu632 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላም የልቤ እንደ ነሸ አቦ ናፍቆቂ😌 እርዝምሪ እና ተልባ ቁርፍዱን በንደ ፈጨሸዉ ግን በጣም አደቀቅሸዉ 😮 ተዛ ሶሰት አይነት ቅባት አረገሸ እፈላ ወሀ ወሰጥ አተከተክሸዉ ዋዉ በሶሰተኛዉ ቀን ተቀባሸዉ ዋዉ 👍👍👍👍
@mohammednurturu6353
@mohammednurturu6353 22 дня назад
Thank you ❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 21 день назад
❤❤🙏
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛ ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽ አይይ እህቴ በነብሴ ነው የደረሽልኝ በተለይ ፎረፎሩን ድብን አድርጎ ነው ያጠፋልኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
❤️👈
@user-vo5dh2le1h
@user-vo5dh2le1h Месяц назад
የኔ ወድ በርች
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤😍😘
@zeritutube
@zeritutube 2 месяца назад
የኔ ዛማ ዋዉዉዉ በጣም ቆንጆ ቅባትነወ ቁርፍድ በሻይ መጠጣት ወይም ጥርሴን ሳመኝ አንድ በጥርሴ እይዛለሁ በጣም ጥቅም አለ ለፀጉርም ጥሩነወ ማለትነወ እሞክረዋለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️😘
@beetyube
@beetyube 2 месяца назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ቤተስቦች አሪፍ ቆይታ ነበር ግን አሁን ያስይሽን ቀቤት ሽታ አለው እና ስንታጥበ በንቅባው አሪፍ ነው በይ ነኝ መክያቶም ይሽታል ያውም ይቅርፉድጋ ለፀጉር አሪፍ ነው አመስግናለን ቅንነት ለራስ ነው አሜን ኢትዮጵያ ስላም ይመለስልን
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 2 месяца назад
ቤትዬ😘😘😘
@usluyoneysreiswxzvhypgh
@usluyoneysreiswxzvhypgh 2 месяца назад
Very beautiful video 🎉🎉🎉hello from turkey 🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
❤️🙏
@romanethiopia
@romanethiopia 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ንብረትዬ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ❤የኔ ውድ እኔ ቅርንፉድም ሮዝ መሪ አይስማማኝም ስቀባ ፀጉሬ ይነቃቀላል የኔ ውድ ባጠቃላይ የኔ ፀጉር ምን እንደሚሻለው አላቅም የምር😅😅
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 месяца назад
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ ተልባ ሩዝ ሜሪ ቁርንፍድ ሶስቱንም ፈጭተሽ ሶስት አይነት ያለሽን ቅባት አድርገሽ በእንፍልሎት አበሰልሽው ምርጥ ነው ኒኬልዋም ሀሪፍ ናት ምክንያቱም በብርጭቆ አይነት ሳህን ብዙ ግዜ አስተማማኝ አይደም ሊሰበርም ይችላል ይህ ግን ጥሩ ነው ማጥለያዋም ጥሩ ናት ስስ ጨርቋ ሀሪፍ ነው ሁሌም የምትሰሪው የፀጉር ትሪት መንት ቢቸግርሽ ነው ንብረቴ ማለቴ ፊታቸው ለሚበላሽባቸው ያልሽው ነገር የተቀቡት ቅባት ምች እና ሙቀት እንድሁም ሀሳብ ጭንቀት እና የስራ ብዛት ካላ ፊት ማዳት ያለብሳል መፍትሄው ግን መረጋጋት ተመስገን ማለት ከጭንቀት መራቅ ውሀ መጠጣት ለፊትም ስራ ሲበዛና ሲያልብ ቶሎ መታጠብ ላባችን እስኪደርቅ ያለ መጠበቅ ሙቀትን ምችን የሚከላገሉ ቅባቶች የፊት ክሬም መጠቀም ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ብርታትት እጅሽን ቁርጣማት አይካው የኔ ተናፋቂ ❤️❤️❤️😘
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 месяца назад
@@nibrettube8913 አሜን አሜን አሜን
@bancheeadanaa1597
@bancheeadanaa1597 29 дней назад
Ali bazami qurufidi
@makdatube8713
@makdatube8713 2 месяца назад
ጎበዝ ደስ ይላል 10 ሽ ሰው ኣየልሽ እንኳን ደስ ኣለሽ ❤❤ የኔ ጸጉር ደሞ በጣም ይያያዛል ይበጣጠሳል ከታጠብኩኝ ወድያው ብእርጥቡ ቅባት ኣርጌ ካልሰራሁት በጣም ያያዛል ሆሆ ምን ይሻላል ? ደሞ እንዃን ኣደረሰሽ ውዴ ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ጠፍተሽ ነበር እኔም እንዳች ነው በርጥቡ ተቀብቼ አበጥሬ ሁለት ቦታ የምጎነጉነው የምገምደው ፀጉርም ያዳብራል ያሳምራልም በሱ መሰረት ተጠቀሚ ልዩ መልካም በአል ይሁንልሽ ❤❤❤
@haadhajaafar
@haadhajaafar 2 месяца назад
Wow amazing video ❤ 10:27
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
❤️😘
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 месяца назад
ሰላምሸ ይብዛ ምርጥ ግባት ነው ያሳየሸን በረች
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
❤😍👈
@user-sc9jb6nj7w
@user-sc9jb6nj7w Месяц назад
እውነት ነውግንየተጠቀመውአለ፡ፀጉርአይነቃቅልም፡
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
እየተጠቀምኩት መስሎኝ ይዤ የመጣሁት ውድ ስቀባው አላየሽም ውዴ ❤
@elanahermontube
@elanahermontube 2 месяца назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል ንብረታችን እንኳን ደህና መጣሽ የዛሬው ደሞ ግረም ነው እኔ የቅርፉድ ወዳጅ ነኝ ቆይ በዚህ መልኩ ቀለል የሚል ይመስለኛል አሁኑኑ 🏃‍♀️🏃‍♀️ ጸጉራችንን ከመታጠባችን በፊት ነው እኛ ምንቀባው ምክንያቱም ጸሀይ ላይ ሽታ ሊኖረው ይችላል ብዬ ስለማስብ ጥረነገር ነው ያሳየሽኝ አመሰግናለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
እኔም አመሰግናለሁ ኤሉዬ ውድ ❤️😘
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 23 дня назад
የኔ ፀጉር ብቻነው በውሀ ብቻ እየታጠበ ሚመዘዘው😅😅😅 እንኳን ልንከባከበው ስራ በች አጣሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 23 дня назад
😂😂የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው ግድ ነው መከባከብ ውዴ ❤❤
@negiset
@negiset 2 месяца назад
💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
❤️
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 месяца назад
ንብረትዬ መቀቢያዉን ከየት ገዝተሽ ነዉ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
ከኦላይ ከቅባት ጋር አስመጥቼ ውዴ 5ድርሃም ነች ❤️😘
@zeritutube
@zeritutube 2 месяца назад
እኔ ልላክልሽ የትነሽ የወይራ ዘይት ሞልታል እኛቤት በትላልቁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
ላኪልኝ ውዴ 😂❤️
@Minalu799
@Minalu799 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ሰላምነው፡እህቴ፡ጫፍጫፍ፡በጣም፡ዪረጌፋል፣እናዪቆጣል፡ምን፡ላድርገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
የኔ ውድ ጭቃ ቅባት ተቀቢው ሲደርቅ ነው የሚረግፈው የሚበጣጠስ የሚረግፍ ፀጉር ሽን ታጥበሽ ስጨርሺ ቅባት ቀብተሽ በርጥቡ አበጥሪ ሁለት ቦታ ስሪው በቁርፍድ ውሃ አለቅልቀሽ ከዛ በሶስተኛ ቀኑ እየፈታሽ ቀስ እያልሽ አበጥሪ ውድ ❤😘
@user-cs5uc3yi9d
@user-cs5uc3yi9d Месяц назад
በምግብ ዘይት መስራት አይቻልም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
የኔ ውድ ቅባት የለሽም የወይራ ዘይት ከሆነ ይቻላል የምግቡም መስራት ይቻላል ግን ለፀጉርሽ ጥሩ አይደለም ያሳድገዋል ግን ይነቅልብሻል ባለሽ ቅባት ስስሪው ውዴ ❤️
@user-oz4bx1dl2p
@user-oz4bx1dl2p 2 месяца назад
እሩዝ መሪ በአረበኛ ስሙ ምንድነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
እሮዝመሪ በግሊዘኛ ስለሆነ ያቁታል ውዴ እኔ አላቅም እሮዝመሪ ስላቸው ያመጡልኛል በአረበኛ አላቅም ውድ ❤😘
@user-ex2iv7jk3q
@user-ex2iv7jk3q Месяц назад
እሩዝመሪ ነዉ የሚባለዉ
@YoDaha
@YoDaha 13 дней назад
ንደዛ ተቀብተን በስንት ቀን እንታጠበው እህቴ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 13 дней назад
እንደማንቻውም ቅባት ተቀቢው ውድ እኔ በሳምንት ነው የምታጠብ ውዴ ❤😍
@bintahmed
@bintahmed 2 месяца назад
ወላሂ የኔፀጉር ገናሳላበጥረው እየተነቃቀለ እቢአለኝ እባክሽ መላታለሽ ንገሪኝ💦💦💦💦💦💦💦
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
አይዞሽ የኔ ውድ ውሃ ጠጪ ሀሳብ እና ጭንቀት ቀንሺ ቅባት ተቀቢ ከዛ በተረፈ ከታች የሰራሁት ለሚረግፍ እና ለሚሳሳ ፀጉር ብዬ የሰራሁት አለ አይተሽ ተጠቀሚ ውድ ሁሉም የምሰራቸውን ሳሰለች ተጠቀማቸው ይስተካከላል ፀጉርሽ ውድ ❤😘
@bintahmed
@bintahmed 2 месяца назад
@@nibrettube8913 የኔመልካም አመሰግናለሁ ግን ሀሳብና ጭቀት ከኔ አይርቅም እስኪ በዱአ አስብኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 месяца назад
@@bintahmed እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ ውድ አይዞሽ መሆን ያለበት መሆኑ ላይቀር ምን አስጨነቀሽ የኔ ውድ የምችይውን አድሪጊ የማችይውን ለፈጣሪሽ አሳልፈሽ ስጪው በእምነትሽ ፀልይ ሁሉም ከሱነውና እህቴ ጭቀት ሀሳብ ንደት በሽታላይ ይጥላል ሰላም ይነሳል ከምንም በላይ ሰላም ይበልጣል እና እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ ውድ ❤️😘🙏
@samerasamer3870
@samerasamer3870 6 дней назад
ካ ቆየ ምንም. አይልም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 дней назад
አዎ ምንም አይሆን ❤️❤️
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Месяц назад
ቴባሬክ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
አሜን ፫አመሰግናለሁ ❤🙏
@hayah2326
@hayah2326 Месяц назад
ኧረ የኔ ከሆላ ያለው ፀጉር አላድግ አለኝ ለብቻው ጫጭቶ ቀረ መላ ነገሩኝ እስኪ😢😢😢😢ምን እደማሳድገው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
አይዞሽ ያድጋል ሳጎጂ ጫፍ ጫፉን ቁረጭው እና የሰረኋቸውን ቪዶወች እያየሽ ተጠቀሚ በእርግጠኝነት ያድጋል ውድ ❤
@herujunta4777
@herujunta4777 Месяц назад
ተጠቅመን ከሳኣታት ቡሃላ እንታጠበዉ ወይስ እንዴት ነዉ መልስ ስጡኝ እስኪ ዉዶቼ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
እረ እንደማንቻውም ቅባት ነው የምትጠቀሚው ታጥበሽም ሳትታቢም ውድ ❤
@herujunta4777
@herujunta4777 Месяц назад
@@nibrettube8913 የኔ እህት❤እኔ ክመታጠቤ በፊት ተጠቅሜ ከሳኣታት ቡሃላ ነዉ አሚታጠበዉ እና ተጠቅሜ ኣንድ ሁለት ቀን ከተዉኩት ችግር የለዉም ማለት ነዉ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
@@herujunta4777 አዎ ውዴ ችግር የለውም እኔ ሁሌም ነው የምጠቀመው በሳምንት ነው የምታጠብ ውድ ፀጉሬ ቅባት ሳስፈልገው እቀበዋለሁ በቃ ልክ ከሱቅ እንደገዛነው ቅባት ማለት ነው የምንጠቀም ውድ ❤
@herujunta4777
@herujunta4777 Месяц назад
@@nibrettube8913 እሺ የኔ እህት ከልብ ኣመሰግናለዉ🙏❤❤
@user-lv3bc5ec2e
@user-lv3bc5ec2e Месяц назад
ተቀብተን መተው ይቻላል ግን ሰቀባው ያሳክኛል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
አወ ውዴ እንደማንቻውም ቅባት ነው የምትቀቢው ስትቀቢ ቅባት አታብዢ ውድ ❤
@user-lv3bc5ec2e
@user-lv3bc5ec2e Месяц назад
@@nibrettube8913 እሺ ማሬ እሞክርዋለሁ😘
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 23 дня назад
​@nibrettube8913የሮዝመሪ ውሀውን አንዴ አዘጋጅተን ለ2ወር መጠቀም እንችላለን እንዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 23 дня назад
@@user-fd9gr1xd4l ከወር ባያልፍ መልካም ነው አልሞከርኩትም እኔ ሁለት ሳምንት ብቻ ነው የማስቀምጠው ውዴ ለምን ለሁለት ወር ፈለግሽው ውድ በሁለት ሳምንት ለሳምንት እየሰራሽ ፍርጅ አስከምጪ በብርጭቆ እቃ ❤❤
@ZinatZinat-wz2wj
@ZinatZinat-wz2wj Месяц назад
መቀቀል አይቻልም እዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Месяц назад
ይቻላል ውድ ቪዶውላይም ተናገራለሁ እኮ ውድ ❤😘
Далее
Русалка
1:00
Просмотров 4,5 млн