Тёмный
ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
Подписаться
እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!!
ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Комментарии
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 13 часов назад
እዛው በፀበላቸው የማንም ኮተት መሰብሰቢያ አየደለችም ማዕተም መነገጃ አየደለም ምድረ አጨብጫቢ የሚገርመው ኮመት ላይ ዕል ል የሚሎ ምድረ አሰመሳየ እልለ እያልሸ ከምታሸቅብጭ ቆጭ ብለሸ አባቶች እግርሰ አትማሪም
@HilinaYimam-k2f
@HilinaYimam-k2f 2 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 4 дня назад
ጣዖት፡አምላኪዋ፡ኦርቶዶክስ፡ቅዱስ፡ገወርጊስ፡ቢራ፡ጠጡ፡ሜታ፡አቦ፡አለላችሁ፡የአቦ፡ወሀ፡ፀበል፡ይፈዉሳል፡ጠጡ፡ለመጠጣት፡ድንግል፡ማሪያም፡ታበርታችሁ።
@BezaDikre
@BezaDikre 5 дней назад
Yena mesale eyesus nw enje sw ayedalem eyesus nw mayete yaleben enje sw ayedalem bezu hassetna swoche alu ena gen meslayachen lehone yamegabawe eyesus becha nw hassetna naben nane yamelu endalu maweke alebachu
@EeEe-t4f
@EeEe-t4f 6 дней назад
ኦርቶዶክስያርከኝአምላክተመስገን🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Amaniel-p4q
@Amaniel-p4q 6 дней назад
ወንገላዊያን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👞👟⛪
@Amaniel-p4q
@Amaniel-p4q 6 дней назад
መምሕር የተባላችሁና ድያቆናቶች የአፈታሪካችሁንና ተረታተረቶች ትታችሁ የልዑል የእግ/ር ቃል በማንበብና ፈትሾ በማየት ከቃል ለተጠየቃችሁት ከቃል መልሱ እንጂ የሚትሉ መልስ ስታጡ ጣራና ግድግዳ አትጨብጡት እባካችሁ አደራ::
@Amaniel-p4q
@Amaniel-p4q 6 дней назад
በየቀኑ በሳምኤል መንፈስ የተቀባቡ የፕሮተስታንት ነብያቶች [እዩ ጩፋ] እየባረኩ[ከ] ነው :: በየቀኑ በእርግማን ዳሳሣ [በባላቅ መንፈስና] በእርግማኑ የተለማመደና የተቀቡ[ባ] ዘበነ ስማ የእረግማን መንፈስ የተመታ የሁን:: እግ/ር የባረከውን ሕዝብ እንደት ትረግማለክ????????????????
@Amaniel-p4q
@Amaniel-p4q 6 дней назад
አቶ ዘቤነ በየቀኑ የሚመጣልህን ሀሳብ {ተረታተረትህን} ትተህ በየቀኑ እዉነትና አድስ ከሆነው ከእ/ግር ቃል ለማብራራት ምረጥ
@AbesalatMolaye-f7h
@AbesalatMolaye-f7h 8 дней назад
Ere euuuuuuuuuuuu ahuns selechegn mnalebet legna kasebachihu ntsitsurun btewut
@FatiAgubb
@FatiAgubb 9 дней назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️💠💠💠
@BedruKedir-q1z
@BedruKedir-q1z 9 дней назад
መፅሓፍ ቅዱሱን ከየት አምጥተው ነው በኦቶዶክስ የሚቀልደው
@DerejeHaile-n1i
@DerejeHaile-n1i 10 дней назад
እንደ ገለባ ከነፈሰው ጋር የማይነፍሱ፣ ህሊና እንደ ሌለው በማንም የማይነዱ፣ ግልብ ያልሆኑ፣ በገንዘብ፣ በቁሳቁስ፣ በጥቅም፣ በሆዳምነት፣ ጾም ላለመጾም፣ ቅዳሴ ላለማስቀደስ፣ ገዳማት ላለመሔድ፣ ለስግብግብነት ገንዘብና ጥቅማ ጥቅም ለመቀበል እንጂ ለቤ/ክርስቲያንና ለድሀ ላለመስጠት፣ ራስ ወዳድና በራስ ስሜትና ፍላጎት ብቻ ለመመራት፣ መናፍቅ፣ ወረተኛ አለመሆን ከጌታችን፣ ከመድሃኒታችንና ከአምላካችን ከቸሩ መ/ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰጠ ስጦታና መመረጥ ነው። በኦርቶዶክስ ሃይማኖቱ በፈተና ጸንቶ የሚኖር እርሱ የተባረከና የተመረጠ ነው። ምስጋና ለልዑል ህያው! ኃያል! ስሉስ ቅዱስ እግዚአብሔር!!! ይሁን! እሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@tediAyele-e2i
@tediAyele-e2i 11 дней назад
ጣዖት አምላክዮች ጣልቃ አትግቡ አይመላከታችሁም።
@Minteoded-jh6yb
@Minteoded-jh6yb 11 дней назад
The only one who knows, is the all knowing, all seeing, The God of Abraham issac and Jacob. God the father, the son and the holy Spirit.
@TadeseAbebe-e2c
@TadeseAbebe-e2c 11 дней назад
የራሥህን አጥብቀህ ያዝ ደደብ ይበልጥ U ል
@AbesalatMolaye-f7h
@AbesalatMolaye-f7h 13 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ። ልባችንን መልስልን።
@SebleWongel-w1w
@SebleWongel-w1w 14 дней назад
መልካም ወጣት ውድ ብርታቴ እየሱስ ይድናል ❤❤❤❤❤
@dstayeawoke324
@dstayeawoke324 14 дней назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህራች የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን🙏🙏🙏
@dstayeawoke324
@dstayeawoke324 14 дней назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህራች የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን🙏🙏🙏
@ShambelKasa-i4z
@ShambelKasa-i4z 25 дней назад
እምዬ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑርልን
@ShambelKasa-i4z
@ShambelKasa-i4z 25 дней назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ትላትም ዛሬም ፈተና ላይ ናት ደግሞ የሚያቋሽሾት ደጀየ ሰላም ያደጉ ሰዎች ናቼው
@Geremew-g2d
@Geremew-g2d 26 дней назад
Enate tawuti kiresitosi yiwora egha egha atibalu geta geta geta balu
@henaorth
@henaorth 28 дней назад
ይህ አስተምህሮ ምንፍቅና ነው ማለት ራሱ ስህተት ይመስለኛል ምክንያቱም አሃት ከአብያተክርስትያናት መለየት ይሆናል ለምሳሌ አቡነ ሺኖዳ እንደዚህ ነው የሚያምኑት ሲቀጥል የኢሳያስ ትንቢትን አንተ ባልከው መልኩ የተረጎመ ወይም የክርስቶስ ሞት ለድንግል ማርያም አያስፈልጋትም ያለ አባት አለ? ከአባቶች እምነት ለምሳሌ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደዚህ ያምናል.. የጠቀስከውን ጥቅስ እመቤታችን ኃጢአት አልሰራችም ለሚለው የሚጠቀስ ቢሆንስ በየትኛው የቤተክርስትያን አባት maryology ማስደገፍ ትችላለህ? ግን ምንፍቅና አያልን ከምንገፋፋ ቆም እንበልና ከግራም ከቀኝም የሚሰጠውን አይታ አናስተውል (ከወንድማዊ ፍቅር ጋር 😊)
@betslot-m3r
@betslot-m3r 29 дней назад
ልቦናቸዉ እመቤታችን ተመልስላቸዉ ትዉልድ ወዴት እየሄደ ነዉ ሲያሳዝኑ ዳሰኛቹ እራሱ እንደነሱ አይችሉም😅😅😅
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Месяц назад
ጣባ ጥጥጥጥጥ ቁ ራ ጥጥጦጦቋንቦነጓጧጦጡጡጡጡጡጦጦጦጢጢጢጢ
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Месяц назад
ያለ ድንግል ማርያሞ አማላጅነት አለም አይድንም❤❤
@childhealth7060
@childhealth7060 Месяц назад
የራሷ እያረረባት....
@TibkaTibka
@TibkaTibka Месяц назад
ሀይማኖት አንዲት ናት
@TibkaTibka
@TibkaTibka Месяц назад
በጣም ትገርማላችሁ እናተ ካቶሊኮች
@TibkaTibka
@TibkaTibka Месяц назад
በጣም ትገርማላችሁ እናተ ካቶሊኮች
@TibkaTibka
@TibkaTibka Месяц назад
ኦርቶዶክስ በመሆኔ የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን
@LemleGe
@LemleGe Месяц назад
Lememhirochchen kale eywet yasemlen mane enede ortodox
@MelatTsegay-vf2hq
@MelatTsegay-vf2hq Месяц назад
እኔ የምልቹህ ኣለኝ መጀመርታ ቁዱስ ቃሉ እንደሚለው የሰው ልጅ በራሱ ምንም ነገር ማድረግ ኣይችልም እና እኔ ዛሬ ስለ ጌታ ባወራቹህ የእናንተ ኣይን ላበራላቹህ ኣልችልም እግዛቤሄር እስካለ መረጣቹህ ምክኒያቱ ለብዙ ዘመናት የጨለማ ሂወትን ኣውቀዋለው እና ለብዙ ኣመታት ከ ጴንጤ ጋር ተጣልቼ ለውን ኣንድ ቀን ግን እንደኔ ትመረጣላቹህም ትመሰክራላቹህም ኣሜን ፡፡
@HalimaMohamed-hh2xm
@HalimaMohamed-hh2xm Месяц назад
በሂወቴደሥእሚለኝቢኖርተዋህዶበመሆኔ❤❤❤
@NigestOo
@NigestOo Месяц назад
እመቤቴ ማርያም ትታረቃችሁ
@NigestOo
@NigestOo Месяц назад
እረጉራጌኛዋን
@NigestOo
@NigestOo Месяц назад
ጭፈራቤት ነውአረገው
@NigestOo
@NigestOo Месяц назад
ክብር ለድግልማርየም
@GuogfxGrjfduk
@GuogfxGrjfduk Месяц назад
❤❤❤❤🎉
@MekdesSelfu
@MekdesSelfu Месяц назад
እኔ የምለው ከመቼ ጀምሮ ነዉ ሱዳን በየሱስ ስም ሴይጣን ያወጣችዉ እረተዉ ስረአትያዙ አባታችን የዘበናችን ሐዋሪያዉ ጳዉሎሰ ናቸዉ
@MinaloHielu
@MinaloHielu Месяц назад
Lebona. Yesxahu
@SamoualeAleyhase
@SamoualeAleyhase Месяц назад
በክንቱ ማርያም ማርያም ለምሉት ይብላኛ ለእኛ ለፕሮተስታንት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይበቃናል።ብንደንስ ብንዘል ብንፈነጥዝ ብናሸበሽብ ለአምላካችን ክብር ነው እንደ ምናምንተዎች ለፍጡር(ለአርሴማና ለማርያም )አንሰግድም።
@SamoualeAleyhase
@SamoualeAleyhase Месяц назад
ፍጹም ሃጥአተኛና የገሃነም ልጆች ኦርቶዶክሶች ናቸው።ምክንያቱም ኦርቶዶክስ በ44 ጣዖታት( በ 44 ታቦታት)የምያምን ስሆን ቅዱሳን(ፕሮቴስታንት )በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ያምናሉ ልዩነቱ ይሄ ነው።ኦርቶዶክስ በአለባበስና በሺብሸባቸው ማማር የእግዚአብሔርን መንግስት የምወርሱ ይመስላቸዋል።ቅዱሳን(ፕሮቴስታንት )ራሱን ስቶ ለአምላኩ ክብር ብቻ ልክ እንደ እሴይ ልጅ እንደ ንጉሱ እንደ ዳዊት ለእግዚአብሔር ክብር ይዛላል ያመልካልም።ኦርቶዶክስ እንደ ሚልኮል በማሾፍና በማፈዝ መካን ሆኖ ይቀራል።ቅዱሳን(ፕሮቴስታንት ) ለእግዚአብሔር ክብር ከሆነው በላይ ይሆናል።
@AsmrTamsja
@AsmrTamsja Месяц назад
ሰላምለናተይሁንውዲኦርቶዶክሳውያንእዚህመግባትለመሳቅ
@EmaWeddd
@EmaWeddd Месяц назад
E wenetegna mahetemachin Eyesuse inje wenedemea Tequr Keri ayedelem
@DeberoSamuel-yc8rm
@DeberoSamuel-yc8rm Месяц назад
አራ እኔ ጋራማኝ አንተማ አውቃሃሆው አጠማምኮው ያምሳሙት ይጋርማናል እዉናታ አይፋልጉትም ዎይ ያኢትዮጵያ ፍልስፍናው ይብቃና ያዳቃማዝሙርን ትምርት እንካታል ፍልስፍና ይቂርብን
@DeberoSamuel-yc8rm
@DeberoSamuel-yc8rm Месяц назад
የ ኢትዮጵያ ፊልስፍና ባጠም ይጋርማል ባማጃማሪያ እየሱስ ላዳቃ ማዝሙር ያስታማራዉን እንካታታል ያላዎኮዉን ፍልስፍና ላትዉልድ አታስታላልፍ ምንጣያቂባት ቀን ያለላው እንዳይማስል ፍልስፍናቺን ይቂርብን ማፅሃፋቺንን ቂዱስ እናንብብ ያታሳጠን ያታላላፋው ባራካታቺን እሱ ኖውና
@SenaAtkilt
@SenaAtkilt Месяц назад
Ere tew yawu Anite hitsani silhonik lanite menager ayasifelgim
@mamo161
@mamo161 Месяц назад
እየሱሰ እኮ የዮሴፍ ልጅ ነው ማሪያም ድንግል አይድለችም ሁሉም ውሽት ነው