Тёмный

የአብይ ይልማ ከባድስህተት መስኪድ ሄጃለው አብሳላት ለምን እንደዚህ አለች "ማርያም ገረዘችኝ" የወር አበባ ተፈጥሮአዊ አይደለም 

ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haile #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopia #ኢትዮጵያ #melkamwetat #ድንቅልጆች #andromeda #mehreteabasefa #memihir_mehreteab_asefa

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 месяцев назад
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር ስብስክራይፕ እናድርግ ❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 11 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመናችሁ ይባረክ🙏
@የተለያዩማስታወሻዎቼ
@የተለያዩማስታወሻዎቼ 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@aregashgebere
@aregashgebere 11 месяцев назад
አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን 🙏🙏🙏
@tsehayyemaryamlij2299
@tsehayyemaryamlij2299 11 месяцев назад
በርታ ወድማቺን በሃይማኖት ያፀናህ 🌻
@sintayehuanimut2287
@sintayehuanimut2287 11 месяцев назад
እንቁ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamalemu9723
@selamalemu9723 11 месяцев назад
አን ሰብስክራይብ አድርጌ ወጥቻለሁ ይልማ የሚባለውን መናፍቅ ማየት ትቻለሁ አጭበርባሪ ነው
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 месяцев назад
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ይህቺን ልጅ አላማዋ ሌላ ነው የበግ ለምድ የለበሰች ተኩላ ናት የDay 7 ይቱብ ላይ በማስረጃ ማየት ይቻላል
@MegaAbya
@MegaAbya 11 месяцев назад
ሎቱ ስብሀት እንዴት ናቹ ፕሮግራማቹ መልካም ነው ግን ብዙዎች አውቀው ተኝተዋል ለዛ ነው እግዚአብሔር ይማርህ በርታ
@zainahhelly329
@zainahhelly329 11 месяцев назад
❤️🙏🏿❤️❤️❤️ድሁናት ዋድማ ቺንቃል ህዮት ያሳማልን
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 11 месяцев назад
ወድሜ ቃለ ሕይውት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያድልልን በእውነት 🤲
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 11 месяцев назад
ኧረ ኡኡኡኡኡመናፍቃኖች ኮ አበዙ በእዉነት አበዙ 🙈🙊😷ወንድመ እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማሬ❤❤❤❤
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ 11 месяцев назад
የምህረት አምላክ እንኳን ማረህ ዲያቆን ይቺ ሴትዮ እኮ ሆድቃ ማጠብ በሚለው ስራዋ ወንድ ለወንድ የሚሰሩትን ስራ የምታራምድ ሴት ናት
@bethelehem4989
@bethelehem4989 11 месяцев назад
ይቺ እብድ ናት እኮ ስው እሷንና መሰሎቾን ቁጭ ብሎ የሚያደምጥ ሁሉ እራሱ ጤነኛ አይደለም እግዚአብሔር ይማራት
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን አሜን
@Israel9563
@Israel9563 11 месяцев назад
መናፍቃንን ተዋቸው ጭራሽ ለዳግም ምፅአት ብቻ ነው የሚያውቁት ቀልድ ብቻ 😢😢😢😢
@lemlemasegid8670
@lemlemasegid8670 11 месяцев назад
yetewahido lijoch Egziabiher yetebiqachu kekifu Yikelilachu
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 11 месяцев назад
አብይ አሰመሳይነው እቱብን አንሳለሁ ማንነቱ ካለተናገር በተዋሕዶ መንገደ አይቻለም
@onlymine4294
@onlymine4294 11 месяцев назад
አላማዋ ወንድ ሴት የለም አሁን የተባለው ጾታ በውጭ አለም እየቀረ ሰለሆነ ይህን እያስተማረች ነው
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 11 месяцев назад
ግዜ ደጉ ይገርማል ለሁሉም ግዜ አለዉ ማስተዋልን ይስጠን
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
"ሎቱ ስብሐት" እግዚአብሔር ያበርታህ።"ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ትሰጡ ዘንድ የተዘጋጃችሁ ሁኑ።"(፩ጴጥ.፫፥፲፭)።
@AsterAbdela
@AsterAbdela 11 месяцев назад
ሠላም የተዋሕዶ ልጆች አይዞኝ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማር ወንድማች እግዚያብሔር ማስተዋሉን ያድለን ድፍረት አመፃ በዛ ለ ልበና ይስጠን ወንድሞቼ ቃለሕይይወት ያሠማማልን
@MekdesTigab
@MekdesTigab 11 месяцев назад
በርታ ወድማችን አብይ አስመሳይ ነው
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 11 месяцев назад
Kale eywetn yasemaln wedimachin leaulachinm lbona ysiten ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn
@martasafa7325
@martasafa7325 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን 💕🙏💕
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 11 месяцев назад
አድነን አምላኬ አሳልፈህ አትስጠን አባትሆይ አሜን አሜን አሜን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 11 месяцев назад
Selam selam selam yene wondim Enkuwan Be Dena Be Selam metah Be Unet Egziahber Libona Yisitenina Yimaren. Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Tebarek Wondime 🌻🌻🌻💒💒💒🙏🙏🙏
@MekdesTigab
@MekdesTigab 11 месяцев назад
ወገኖቸ አብይ እራሱ አጋንት ነው ተመራማሪ ተጠራጣሪ ሰው እምነት የለውም ዝም ብሎ እዛም እዛም ጳቀላወጥ እኔ በፍፁም አይመቸኝም
@robbobjahlove2771
@robbobjahlove2771 11 месяцев назад
❤❤❤
@ngesmetemehari2030
@ngesmetemehari2030 11 месяцев назад
Metsihafochachin yemtlew EGZIABHER 1 Metsihaf Esum Metsihaf Kidus aydelem ende Yeseten???????? Ere ybka wede Ewnet Wede KALU temelesu ...
@merafterouni9904
@merafterouni9904 11 месяцев назад
Lotu sebaht kale hewet yasemalen. AMEN ❤🤲
@SarahTarawneh
@SarahTarawneh 11 месяцев назад
Selam Selam endat nh enkuwan Dena metah bertalen 👍👏👏👏kale hiwote yasemalen🙏🙏🙏🇲🇱#Lotu sebhat🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 11 месяцев назад
Ende ene Haymanotochin lememermer mesgid bihed menm aydelm.
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርክ ወድሜ
@lotusebhat
@lotusebhat 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@EjigayehuTesfaye
@EjigayehuTesfaye 11 месяцев назад
አብይ ይልማ የተናገረውን ቆርጠህ ነው የተሣሣተ አመለካከት የምትዘራብን:: ግዴለህም እንደ ፖለቲከኞቹ አንሁን:: ተደጋገፉና ሀይማኖታችንን አሰጠብቁልን ቅንጭብ እያደረገህ ሰውን አታስወቅስ ወንድሙን ከወንድሙ ማጋጨት ሀጢያት ነው: አብይ የበፊት ታሪኩን በስጋ ህመም በሚሠቃይበት ሠአት ለመዳን ያልሔደበት እንዳልነበር አሁን ግን ከስህተቱ ተመልሶ ወደ እውነተኛው ኦርቶዶክስ በንስሀ መምጣቱን ነው የነገረን:: ለቢዝነስ ብላችሁ እርስ በእርሳችሁ ተነታርካችሁ ለጠላት መንገድ አትክፈቱ:: ኮሜንት ሠጭዎች ደግሞ ሁሌም የተቃዋሚ ደጋፊ አትሁኑ :: አብይ ንስሀ ገበቶ ፈጣሪ የረሣለትን ሣታጣሩ ለፍርድ አትቸኩሉ: ይሔ ቪዲዮ ተመልካች ለመጨመር ተበሎ ነው መሣርያ አንሁን እውነቱን እንመርምር::
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 11 месяцев назад
ለምን ይዋሻል አብይ ጴንጤ ነው ጥበብወርቅዬ ቸርች ለምን ሄዶ ተገኘ
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 11 месяцев назад
አብይ መናፍቅ ነዉ ለዛዉም የጥበቡ ተከታይ።
@kidhgs717
@kidhgs717 11 месяцев назад
Ewinet new tedegagifachu bitiseru tiru new andu lelagnawin tilo malef weyim RU-vid megzat tegebi ayihonim.
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ 11 месяцев назад
አንቺ ስለ አብይ የምታውቂ አልመሰለኝም ግዴለሽም ከመንቀፍሽ በፊት መርምሪ
@amanufekir6373
@amanufekir6373 11 месяцев назад
Selam wendemachin enkuan selam metah dena selehonk des bilognal
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 11 месяцев назад
እነዚህ የሚዲያ ሰዎች ሁሉ ይውደድን ሼር ያርጉን እያሉ ለሁሉ ነው ሚሰሩት ለምን ማለት አይቻልም ቻናሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላልሆነ
@bayosh7590
@bayosh7590 11 месяцев назад
እኳን:ፈጣሪ:ማረክእና:በሰላም:መጣክልን:አገራችንን:ሰላም:ያርግልን
@lifeat2401
@lifeat2401 11 месяцев назад
የወንድ ልጅ መርገምን ትነግረን???
@linaejabo8229
@linaejabo8229 11 месяцев назад
Selam wendme egziabher cherso yemarek 😊😊😊
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ
ከዚህ በፊት አብይን ስትናገር ተቃውሜህ ነበር። የኔ ጥያቄ ለምን ኦርቶዶክስ አልሆነም ሳይሆን፣ ለምን በሀይማኖት ይነግዳል ነው እያልኩ ያለሁት። ለማንኛውም አስመሳይ እየመሰለኝ ነው።
@EjigayehuTesfaye
@EjigayehuTesfaye 11 месяцев назад
አሁንም አስተውልና ፍረድ: የአብይንም ስማና ገምግም::
@senaithagos9794
@senaithagos9794 11 месяцев назад
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የማርያም ግርዝ የሚባል ነገር የለም እባክህ የምታዉቅ ከሆነ ንገረኝ?
@lotusebhat
@lotusebhat 11 месяцев назад
እኔ እንደዚህ የሚባል ሰምቼ አላውቅም የለም ያለው ጥቁር ነጠብጣብ ገላችን ላይ ሲወጣ ማርያም የሳመችው ይባላል ግርዝ የሚባል የለም
@senaithagos9794
@senaithagos9794 11 месяцев назад
እሺ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልጅ በተፈጥሮ ግርዝ ነዉ ሲወለድም ለዛ ነዉ የጠየኩህ
@anethio
@anethio 11 месяцев назад
ዶማ እራስ ሁሉ ትንታኒ ይሰጣል እርቶዶክስ ገና ባዶ ቤት ትታቀፋለህ
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ 11 месяцев назад
በፍፁም እንደሱ አታስብ
@robbobjahlove2771
@robbobjahlove2771 11 месяцев назад
ወንድሜ መሳደብ አግባብ አይደለም
@anethio
@anethio 11 месяцев назад
@@ሰአሊለነማርያምእምነ ከስራቹ ተነስቼ ነው አንድም ተው የሚል ጥላቻን እናቁም የሚል ትልቅ አባት የሏቹም ሁሉም ለሆዱ ያደረ በየሜድያው በሉ የተባሉትን የሚሉ ሆኑብኝሳ ምን ላድርግ?
@anethio
@anethio 11 месяцев назад
@@robbobjahlove2771 ስድብ አይደለም እውነታ ነው ከባህላዊ ሀይማኖታቹ ወጥታቹ መፅሐፉን ካልሰበካቹ ለኦርቶዶክስ አይደለም ለመላ ኢትዮጵያውያን መልካምነታችሁን ካላሳያቹ የኔን ችግር እናንተም ጋ እንደምፈታው መንገድ ካላሳያችሁኝ ኦርቶዶክስ እንጅ ሌላው ጠላት ካረጋችሁት ሰው ከእናንተ ጋ ይወጣል እንጅ ማንም እናንተ ጋ አይመጣም ለዚህ ነው ባዶ ያልኩት..... ሙስሊም እህቶቻችን መተት ተደረገባቸው ችግሩት የጋራችን አድርገን እንደራሳቹ አድርጋቹ አብሮ እንደመፍታት አባት ተብዬዎች የሰጡትን አየን
@lifeat2401
@lifeat2401 11 месяцев назад
ስማ ወንድሜ መምህር አብይ ያለውን ያዳመጥክ አልመሰለኝም ሰው ስለነቀፈው አንተም የዩቲዩብህ ማሞያ ለማድረግ ነው የሰራህበት እንጂ እሱ ያለው ሄጄ ነበር ነው ያለው እና ምን ችግር አለው ይሄ ሰውዬ እኮ አለማዊ የነበረ ዘፉኝ የነበረ ሰው ነበር እና ያሁን ታሪኩን አደለም ያወራው አዳምጠህ መልስ ስጥ
Далее