Тёмный
Ethiopian Catholic Charismatic
Ethiopian Catholic Charismatic
Ethiopian Catholic Charismatic
Подписаться
#ራዕይ
በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ትውልድ ማፍራት
#ተልዕኮ
ከቤተክርስቲያን ጎን በመሆን ለእግዚአብሔር ክብር ወንጌልን መስበክ ታማኝ በመንፈሰ የሚመሩ እውነተኛ አድራጊ የሆኑ የፅድቅን ተፅዕኖ በምድሪቷ ላይ የሚያመጡ ደቀመዝሙር በብዛት ማፍራት።
#ዓላማ
በእግዚአብሔር ቃል በመለወጥ ራሱን ለለውጥ ያዘጋጀ ኃላፊነት የሚሰማው ያለውን ፀጋ በመጠቀም ለትውልድ መትረፍ የሚችል ለተቸገሩ የሚረዳ የወደቁትን የሚያነሳ ክርስቶስን በሕይወቱ የሚያንፀባርቅ መልካም እና ቸርነት የሞላበት ታማኝ የክርስቶስ ወታደር ማብቃት።
ትርጉም ያለው ሕይወት
24:32
2 года назад
Комментарии
@kidaneyibgeta
@kidaneyibgeta 21 час назад
ዘመናችሁ ይባረክ!!
@tsigewolde3657
@tsigewolde3657 День назад
ተባረኩ ዘመናቹ በጌታ እየሱስ ቤት ይለቅ ወደኋላ መለሳቹን !!🙏❤
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine День назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bu5gv6eg6j
@user-bu5gv6eg6j День назад
Tebareku yewudoch catholikiye
@temasgantadesa502
@temasgantadesa502 День назад
Great!! May God bless your service more
@hanismariam2248
@hanismariam2248 День назад
እግዚአብሔር እየባረከ ይባርካችሁ እያበዛ ያብዛችሁ🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@user-xh4ng1il6f
@user-xh4ng1il6f День назад
ተባረኩ እስቲ እንዘምረዋለን እንደዚህ ጥሩ አሳሰባችሁን የድሮ ዝማሬዎቻችንን እንድናይ❤❤❤
@user-co4bh8rw6m
@user-co4bh8rw6m День назад
Tebareku
@EthiopianCatholicCharismatic
@EthiopianCatholicCharismatic День назад
Original Song Credit 1. የዘለዓለም አምላክ መድኃኔዓለም ወጣት ካቶሊክ መዘምራን "እልካችኋለሁ" አልበም 2. ከልብ የሚፈልቅ ምስጋና አባ መአዛ ታደሰ 3. አባብዬ ኤደን ፈቃደስላሴ "ካልባረከኝ አለቅህም" አልበም
@novena1712
@novena1712 День назад
Tebareku
@leultesfaye6444
@leultesfaye6444 День назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!!
@mimimulugetaMimi
@mimimulugetaMimi 10 дней назад
❤❤❤Fetri yebrekachehu bertu ❤zemeriychen yekeblen
@AsikeadolaAdola
@AsikeadolaAdola 15 дней назад
Geta bareku desii yemlii zimare inem Catholics neny
@danieldesta-ig8rj
@danieldesta-ig8rj 16 дней назад
ያዳነን ,የጠበቀን ,የታመነ እና የሚረዳን የማይጥል እግዚአብሔር ይመስገን ። በመዝሙሩ ተባርከናል ተባረኩልን🙏🙌👏
@kidaneyibgeta
@kidaneyibgeta 17 дней назад
ተባርካችኋል!! 🙏
@AyuAdem-fd8uu
@AyuAdem-fd8uu 22 дня назад
Wow
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 27 дней назад
ዘወትር በፊትሽ እቆማለሁ! ጸሎቴን እንደምትስሚኝም አምናለሁ! አሜን እመቤታችን ቅድስት ማሪያም በአማላጅነቷ አትለያችሁ! አሜን
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 27 дней назад
ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ለአዳኛችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እናት!! አሜን አሜን አሜን
@emebetmollademisea7226
@emebetmollademisea7226 Месяц назад
God bless you
@SmilingAquaticWhale-gv4qu
@SmilingAquaticWhale-gv4qu Месяц назад
ደስ የሚል መዝሙር ❤❤❤❤❤
@user-bu5gv6eg6j
@user-bu5gv6eg6j Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹን ይባርኩ ወዳቻለው
@AsneFike
@AsneFike Месяц назад
Geta yebarekachu beretu
@nigistbirgu6887
@nigistbirgu6887 Месяц назад
Wow beram arf
@TuryeLapiso
@TuryeLapiso Месяц назад
ኦ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክቹ
@edenbelay7141
@edenbelay7141 Месяц назад
🙏😍😍
@ThressaMenilek
@ThressaMenilek Месяц назад
Stay blessed🙏❤
@tesfalidetokubamichael2164
@tesfalidetokubamichael2164 Месяц назад
❤❤❤
@user-xh4ng1il6f
@user-xh4ng1il6f Месяц назад
ልጅነታችንን ሁሉ በተወሰነ ደቂቃ መዝሙር ጠቅልላችሁ አመጣችሁት ተባረኩ ❤❤❤❤
@solomonaster
@solomonaster Месяц назад
ተባረኩ ።
@gimbichu_kmcc
@gimbichu_kmcc Месяц назад
❤😍😍
@sharonfekadu3596
@sharonfekadu3596 Месяц назад
ተባረኩልን❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐
@gimbichu_kmcc
@gimbichu_kmcc Месяц назад
❤ ተባረኩ 😍
@tsigewolde3657
@tsigewolde3657 Месяц назад
ተባረኩ ዋው ወደኋላ መለስ ብለን የልጅነት ጊዜን እንድናስበው አደረጋችሁን ክብሩን ሁሉ ጌታ እየሱሴ ይውሰድ !🙏❤🙏
@EthiopianCatholicCharismatic
@EthiopianCatholicCharismatic Месяц назад
Original Song Credit 1. ክብር ልስጣት መተሃራ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን "ገባኝ አምላኬ" አልበም 2. ዘወትር ከፊትሽ እቆማለሁ ልደታ ለማርያም ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን በአልበም ያልወጣ ደራሲ፡ ሒሩት ኃይሌ
@leultesfaye6444
@leultesfaye6444 Месяц назад
God bless you!!!!!!!
@BereketAngo
@BereketAngo Месяц назад
Betaaaaaam tiru nw bertukign
@rahelabiy7905
@rahelabiy7905 Месяц назад
😇😇😇Tebareku !
@sharonfekadu3596
@sharonfekadu3596 Месяц назад
Amen Amen♥♥
@Amenu-pi8dy
@Amenu-pi8dy 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ pls qexilubet ata qumu
@sahiluagegnehu9209
@sahiluagegnehu9209 2 месяца назад
teberaku
@user-yu9ne3zj6y
@user-yu9ne3zj6y 2 месяца назад
Eg/r amlak tsegawn yabzalachu! Tebarku
@yalbaba2456
@yalbaba2456 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰tebareku
@FitsumA-rt8gn
@FitsumA-rt8gn 2 месяца назад
❤❤❤❤waw daseyelale❤
@user-lt1cg7wi3k
@user-lt1cg7wi3k 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካቸው 🙏🙏🙏እህቶች ግን ነጠላቸውን ብታስተካክሉ ጥሩ ነበር
@adanechalemu5345
@adanechalemu5345 2 месяца назад
ጥሩ እይታ
@hiwotgirma2783
@hiwotgirma2783 2 месяца назад
Tebareku😍😍
@tamratalemu4295
@tamratalemu4295 2 месяца назад
ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@guenetwg5531
@guenetwg5531 2 месяца назад
God bless you all
@adinewbetelhem186
@adinewbetelhem186 2 месяца назад
ኧረ እርሱ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው🙌🙏😍😍😍😍
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 2 месяца назад
Too much instrument it is distrubing
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 2 месяца назад
Too much instrument it is distrubing
@mekuryawoldamlak2950
@mekuryawoldamlak2950 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏