Тёмный
No video :(

ከዚ በኋላ ሕይወት ደስ እያለኝ ነው ምኖረው 

Ethiopian Catholic Charismatic
Подписаться 1,5 тыс.
Просмотров 504
50% 1

በሞጆ ሱባኤ ሴንተር ለ6 ተከታታይ ቀናት
ከነሐሴ 24 እስከ ነሐሴ 29 | 2013 ዓ.ም
ከተሰጠው መንፈሳዊ የመነቃቂያ ሴሚናር ላይ የተወሰደ ምስክርነት
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/eccrm
© Ethiopian Catholic Charismatic Movement

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@tsegayekumel1054
@tsegayekumel1054 2 года назад
አሁንም እግዚአብሔር ጥማት ይጨምርልሽ። ከክርስቶስ ጋር ያለ ሕይወት ሁልግዜም ደስታ ነው። እግዚአብሔር ልብን ያያል። ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበልሽ።
@martamarkos2578
@martamarkos2578 2 года назад
አሜን🙏 ልቤን የሚፈልግ ጌታ በፍቅሩ ስለማረከኝ አከብረዋለሁ፣ እወደዋለሁ ስሙ ይባረክ። ሁሌም ደስ እንዲለኝ በጉያው ስር መኖርን እጠማለሁ። አዎን ሕይወት በእርሱ ሲትሆን ብዙ ደስታና ሰላም አላት።
@truegenerationgurage2465
@truegenerationgurage2465 2 года назад
አምላክ ይባርክሽ
@sennyabraham2999
@sennyabraham2999 2 года назад
Amen 🙏 ❤God bless you sis❤
@martamarkos2578
@martamarkos2578 2 года назад
Amen Mar🙏
Далее
ትርጉም ያለው ሕይወት
24:32
Просмотров 2,2 тыс.
ለትውልዴ እኔ በረከት ነኝ
5:42
Просмотров 1,3 тыс.