Тёмный
zemari dagmawi derebe
zemari dagmawi derebe
zemari dagmawi derebe
Подписаться
Please refrain from the unauthorized Such acts are prohibited and you will be legally held accountable. ይህ የዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ዩቲዩብ ቻናል ነው። መዝሙሮቼን በሙሉ በዚህ ቻናል ያገኛሉ። ማንኛውንም መዝሙሬን ከእኔ እና ከወከልኩት ሰው ፈቃድ ዊጪ ዩቲዩብ ላይ ማድረግ ክልክል ነው አካውንታችሁ እስከመዘጋት ይደርሳል።
ግሩም የሠርግ  አገልግሎት
9:42
4 месяца назад
Комментарии
@solomonkassa9753
@solomonkassa9753 3 часа назад
🤲🤲🤲🙏🤣♥️
@hiwottefera9478
@hiwottefera9478 23 часа назад
እግዚአብሔር የተገኘበት ምርጥ ሰርግ።እኛንም ለዚህ ክብር ፈጣሪ ያብቃን።የምትተቹ ሰዎች የተጋቡት እኮ በዘፈን አይደለም በድንቅ መዝሙር ነው።ለልብሱ ደግሞ ቅዳሴ ላይ አይደሉም።ለነገሩ እንዲ የሚያንጨረጭራችሁ ይህን እድል ያላገኛችሁ ሰዎች ናችሁ።
@HamlHaml-y3q
@HamlHaml-y3q 2 дня назад
በጣምየምወደዉ መዝሙርነዉ ዳግም እድሜና ጤናይስጥህ
@WellsLindsay-e6e
@WellsLindsay-e6e 4 дня назад
Harris Mark Brown Carol Rodriguez Donald
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 4 дня назад
🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼
@markosali4656
@markosali4656 4 дня назад
የቂርቆሰ እንቁ እናመሰግናለን
@markosali4656
@markosali4656 4 дня назад
የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌ ነው❤
@gizachewalemisha1144
@gizachewalemisha1144 4 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እንያት
@እንያት 5 дней назад
ደግሞ ለዚህ ሰርግ መዝሙር አያስበልግም የቤተክርስቴያን ህግና ደንብ አይከበርም
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤
@Ruta-m5p
@Ruta-m5p 5 дней назад
Aderashu gn yet new
@HousmanDennis
@HousmanDennis 5 дней назад
372 Ilene Via
@abaygirma3009
@abaygirma3009 5 дней назад
😢😢😢😢😢 takes nacho weyisi edeti newu
@birhanugateye6376
@birhanugateye6376 5 дней назад
Ewnet lemenager enem yesenbt temhrt bet tztayene zmare melaekt yasemalgn
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 дней назад
እስቲ የድሮ የምትሰሯቸውን የሰርግ ስነስርአቶችን መለስብላቹ እዋቸው እንዲህ ናቸው????😭
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 дней назад
እግዚአብሔር በሆነ ነገር አርጎ ያስተምራቹ ለትውልዱ ምን እያስተማራቹ ነው የሁለት አለም ሰዎች አረ ተው😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 дней назад
አረ ወዴት ነው😢 የመናፍቃን መድረክ ላይ ናቹ ያላቹት አልገባኝ አባቶቻችን ዘማሪዎች አረ ማሩን አረ እግዚአብሔርን ፍሩ የታል ነጠላው የታል ስርአቱ እግዚኦ😢 ከመናፍቅ ኮረጃቹ 😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 дней назад
አረ ወዴት ነው😢 የመናፍቃን መድረክ ላይ ናቹ ያላቹት አልገባኝ አባቶቻችን ዘማሪዎች አረ ማሩን አረ እግዚአብሔርን ፍሩ የታል ነጠላው የታል ስርአቱ እግዚኦ😢 ከመናፍቅ ኮረጃቹ 😢
@سميرة-خ6ز
@سميرة-خ6ز 5 дней назад
አሜን አሜን በስደት ያለነውን ልጆችህን አንተ በምህርትህ እየን ወደነበርበት እንመለስ ❤❤❤❤❤
@simgnshe21melkam59
@simgnshe21melkam59 6 дней назад
ኢጭ አበዛቹህት ቆይ እኛ ምን እንማር ምን ተማሩ ብላቹህ ነው አሁን እስኪ ንገሩን ??????
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 6 дней назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉
@ብዙዩቱብ
@ብዙዩቱብ 6 дней назад
ምን አለ የሁለት አለም ሰው ባትሆኑ ለሰውስ እንቅፍት ባትሆኑ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 дня назад
😭😭
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 6 дней назад
ሁሉም ነገር አይቀር, 😢. ሙሹራ ለምን መስቀሉን አውልቀች??? የስይጣን አስልፍ ይስጣል ሰው በእጁ .... አዉን ትድራች የአብርሃም እና ለሳራ ያድርግላችሁ እንብላችው??? እግዚአብሔር ልብ ይስጠን... አንዱን መመርጥ መልካም,
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 6 дней назад
እህቴ የእኔ ባለቤት ማህተብ አያስርም በተክሊል ነው የተጋባነው ስንጋባ ብዙ ጊዜ ገዝቼለት ከድሮም ስላለመድኩ አላደርግም ይላል ግን ግን ንፁህ እመቤቴ ነገ የሚፈጠረውን እንኳ በህልሙ የምታሳየው እጅግ የዋህ ሰው ነው እኔ ማህተብ አሳሪዋ የእሱን ያህል ሩብ እምነት የለኝም... ፈሪሳውያን ጌታን እየተከተሉ በሰንበት ሰው ፈወሰ ከአመንዝሮች ጋር ይበላል እያሉ ሲነቅፉት ነበር ዛሬም ይህን ሰርግ አይተን አምላክን ማመስገን ሲገባን መንቀፍ ለምንድነው??አለም ላይ ክርስቶስን ያመነ ሁሉ እንደሚድን እናውቃለን ታዲያ ማህተብ የት አውቀው ሊድኑ ነው ከአገልግሎት አንገት የምናየው??የሰውን ጉድፍ ስናይ የእኛን ምሰሶ ማን ያውጣልን??
@abebatessema4159
@abebatessema4159 6 дней назад
አይንሽ አያይም ዙም አድርገሽ እይው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 дней назад
እረ ተዉ ሰውን በአለባበሱ አትተቹ ሃጢያት የሌለበት ይውገራት ያለውን የጊታን ቃል አስታውሱ በዘልማድ ነጠላተከናንቦ ስንት ጉድ ከሚሰራ ነጠላ የማይለብሱት ንፁሆች ናቸው ሰውን አታስበርግጉ ይሄንን በማድረጋቸው ሊበረታቱ ይገባል እኛ ማነንና ነው የምንጠቁመው የቆመ ያለ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 6 дней назад
እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ እውነት የምናፍቀው ነገር ነው
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 6 дней назад
እልልልልልል
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 6 дней назад
ከሳሿች አስተውሉ የሚያዝነው እግዚአብሔር በእናንተ ነው እግዚአብሔር እያመሠገኑ ነው እነሱ እየዘፈኑ አይደለም እናንተ እነማን ናችሁ
@dadaat7208
@dadaat7208 6 дней назад
kidus michael yezin seweye guroro yidefenew. Yetiwelid tenk tarik abelashi merz yehone sew new
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 6 дней назад
Wow😍😍😍😍
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 6 дней назад
Endet des yilal tebareku
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 6 дней назад
ምድረመናፍቅ
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 6 дней назад
መናፍቅም መናፍቅ ብሎ ይሳደባል ለካ😂
@Antenehteklemariam1212
@Antenehteklemariam1212 6 дней назад
አሜን❤❤❤❤
@Alganesh-n3f
@Alganesh-n3f 6 дней назад
TEMESGN🙏TEMESGEN🙏TEMESGEN🙏🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤TEMESGEN GETAYE
@AbiMusa-f9fmuru
@AbiMusa-f9fmuru 6 дней назад
❤❤❤❤❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 6 дней назад
Zemary melakame yasemalen
@DagmMoges-c2s
@DagmMoges-c2s 6 дней назад
Ere tinish wiziwaze yansal ha ha. Tehadiso zemariwochu beka betekefelebet mechoh bicha new?
@DagmMoges-c2s
@DagmMoges-c2s 6 дней назад
Kesis Ashenafi? leka tehdiso new siball yeneberew ewnet new
@orthodoxy2323
@orthodoxy2323 День назад
he is not 😅እግዚአብሔር ይገስፅህ
@DagmMoges-c2s
@DagmMoges-c2s 6 дней назад
Eneman nachew ? tehadiso? Minim aynet ortodoxsawi alebabesim hone zema yelewim egzeabher yiker yibelachehu
@NahomShibru
@NahomShibru 6 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አንዳንዶቹ ግን ጭፈራ ነው ያስመሠሉት
@fiorigebremichael6688
@fiorigebremichael6688 6 дней назад
Zmare melaekt yasemaln
@HuaweiY-y2q
@HuaweiY-y2q 7 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 7 дней назад
አሜን እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
አሜን እንዴት ብለህ ተገኝህ እኔ ቤት ❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@HfhdYdh
@HfhdYdh 8 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በቤቱያፆናልን አባቶቻችን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaramMaram-g2b
@MaramMaram-g2b 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MaramMaram-g2b
@MaramMaram-g2b 8 дней назад
አግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይህንን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ትረካለች አጥት የሚያለምልም ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 8 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ወለተማረያም
@ወለተማረያም 9 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@BurteeMahadewi
@BurteeMahadewi 10 дней назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elllllllllll elellllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተማረያም
@ወለተማረያም 10 дней назад
❤❤❤❤😢😢😢😢
@kenandinku439
@kenandinku439 10 дней назад
👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DghdDhds
@DghdDhds 11 дней назад
የማልጠግበው መዝሙር ዝማሪ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤