Тёмный

ነዪ ነዪ እመቤቴ ነዪ ነዪ በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ 

zemari dagmawi derebe
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@yenemedia913
@yenemedia913 6 месяцев назад
ሆድ ባሰኝ እናቴ እባክሽ ነይ ሀገራችን ህዝባችን ተጨንቋል ነይ አስታግሺልን ቁጣውን!ዳግምዬ ዝማሬ ምላዕክትን ያስማልን ይጥንት የጥዋቱ ወንድማችን😢😢
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 6 месяцев назад
የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ነይ ነይ የኛ ተስፋ ነይ ነይ እመቤታችን የስደት ልጆች በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ለቅዱስ ቁርባኑ አብቂኝ አዛኝቷ😢😢
@alazarFikaduWeldeet
@alazarFikaduWeldeet 6 месяцев назад
ዋዉ እመቤቴ ትጠብቅህ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን ነይ ነይ ድንግል ማርያም ድረሽልኝ ካንቺ በቀር ማንም የለንም ከልጅዋ ወዳጅዋ መድሀኒታችን የከበደን የአለም ውጣ ውረድ ሀሳብ የከበደን ሀጥያታችን ታስታርቀን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሙሐዘስብሓት ዘማሪ ውድ ወንድማችን ዳግም እረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mezgebfilm
@mezgebfilm 6 месяцев назад
የመንፈሳዊ መዝሙሮች ፓስተሮች ፣ ተምኔል ቪዲዮ ኤዲት ማሰራት ከፈለጉ የሰራናቸውን ስራዎች አይተው መስማማት እንችላለን ያናግሩን🙏
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 6 месяцев назад
ዝምሬ መላዕክት ያሰማል እመቤታችን ቅደሰት ኪዳነ ምህረት ለሁላችን ነይልን አሰብኝ😢🙏
@MesiHiwet-gj7oh
@MesiHiwet-gj7oh 4 месяца назад
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን እነም በህይወት ውስጥ ብዙ የተወሳሰበ ችግር ገጥሞኝ ነበር አሁን ግን በእመቤቴ አማላጅነት ሊስተካከልኝ ይመስላል መጨረሻሽን ታስምርልሽ በሉኝ
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 4 месяца назад
🙏👏ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏👏እንወድሀለን❤❤❤❤
@SelamSara-c8p
@SelamSara-c8p 6 месяцев назад
ዘማሪ መላክት ያሰማልን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሀገራችን ነይልን ኪዳ ነ ምህርት
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 месяцев назад
ገና ሰጀመር እማባየ ወረደ እመቤቴ እምባየ አብሸልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜንንን🙏❤🙏
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 11 дней назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
@AdaneBirhanu-n3j
@AdaneBirhanu-n3j 6 месяцев назад
God bless you, brother.
@suzantlke7177
@suzantlke7177 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 4 месяца назад
❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን🙏
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 6 месяцев назад
ዳግም ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@haile-1
@haile-1 6 месяцев назад
ኡፍፍፍ ቃለሕይወት ያሠማልን፣የልጅነት የሰንበት ት/ቤት ጊዜዬን በትዝታ ወደኋላ መለስከኝ🙏
@AbeGalEmbrhen
@AbeGalEmbrhen 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sdgs6877
@sdgs6877 Месяц назад
አሜንን አሜንን አሜንንን አሜንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 6 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@hameremegersa6079
@hameremegersa6079 6 месяцев назад
ነይልኝ ድንግል 😢😢❤❤❤
@ሂሩትሀይልማአርያም
@ሂሩትሀይልማአርያም 6 месяцев назад
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@RabiaAbaba-l8y
@RabiaAbaba-l8y 6 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 6 месяцев назад
እም አምላክ ማን የለንም ነይ ስትመጭም ደስ ባናሰኝሽ
@MeseretGetaye-rn3rq
@MeseretGetaye-rn3rq 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
@workineshadugna
@workineshadugna 6 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zebenaytadese
@zebenaytadese 6 месяцев назад
ነይ ነይ ድንግል ማርያም ነይ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@girmateka5349
@girmateka5349 6 месяцев назад
አሜን በዚህ ዘመን የዕርሷ አማላጅነት ይታረቀን። ወላዲተ አምላክ በረከቷን ታልብስህ
@tigistyitna9430
@tigistyitna9430 6 месяцев назад
God bless you.❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@kasu3477
@kasu3477 6 месяцев назад
ነይ ነይ ልኝ እናት መገዱ ጠፍቶብኛል እናቴ ነይልኝ😭😭😭
@amanueltegn
@amanueltegn 6 месяцев назад
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹
@asegatagucho1065
@asegatagucho1065 6 месяцев назад
Kale hiyot yasamalin wadimachin amen la hulachinim timixa mariyami 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 6 месяцев назад
አዎ ነይልን እመብርሃን ግራ ገብቶናል
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@berekettsehayu3268
@berekettsehayu3268 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 4 месяца назад
Amen amen ❤️ 😢😢😢😢❤❤❤amen ❤Ellllllllllll
@meseretalemayehu4362
@meseretalemayehu4362 6 месяцев назад
አዛኒት ነሽና ነይ ነይ እመቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyEagle-xo4bh
@HappyEagle-xo4bh 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@tgtg2162
@tgtg2162 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
@serkalemAkelili
@serkalemAkelili 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@SaraAbebe-n2e
@SaraAbebe-n2e 6 месяцев назад
😢😢😢nye ynye nye yna fir❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarafalcon6549
@sarafalcon6549 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የ
@yesehaq2729
@yesehaq2729 6 месяцев назад
ነይ ለሁላችንም 😢😢😢
@kalkidanmesfn5746
@kalkidanmesfn5746 6 месяцев назад
😢😢😢😢❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ይሰማልን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤ አሜን
@MeseretBirhanu-t5d
@MeseretBirhanu-t5d 5 месяцев назад
💚💛❤️❣️❣️❣️❣️❣️
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 6 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በድሜ በጤና ትጠብቅብህ።
@tigistsanimo835
@tigistsanimo835 6 месяцев назад
Zemare melayekt yasemalen 🙏
@rahelnanibelay7271
@rahelnanibelay7271 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamyohannesyosef1070
@selamyohannesyosef1070 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@Tigstfanta
@Tigstfanta 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@nantatata2319
@nantatata2319 5 месяцев назад
❤✝️✝️🤍
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CHERUTV
@CHERUTV 2 месяца назад
❤❤❤
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢 ነይ ነይ አዛኝቷ🤲😥
@elsielsi9993
@elsielsi9993 6 месяцев назад
Zemare meleakt yasemalen 🙏🏾🌺
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 6 месяцев назад
ናና ነው እንጂ ወዳጄ የእኛ ተስፋ ጌታችን ኢየሱስ ነው !!እመጣለሁ ያለው እንዲሁ ሲሄድ እንዳያችሁት ተመልሶ ይመጣል ያሉት ሀዋሪያቱ ክርስቶስ ኢየሱስን ነው ድንግል ማሪያም ከየት ነው የምትመጣው ???አሁን ወንድሜ ይሄ ጠፍቶህ ነው አይደለም!! ግን ሰውን ደስ ለማስኘት ነው ግን እኮ በፍርድ ቀን ማንም ካንተ ጋ አይቀርብም ብቻህን ነው የምትጠየቀው እናም ወዳጄ ይሄንን ሚስኪን ህዝብ ወደ ጥፋት አትግፉት እባካችሁ ሕዝብን ለባለቤቱ ልቀቁ !!!ወገኔ ኦርቶዶክስ ጴንጤ መሆን አያድንም የሚያድነውም ስራህ አይደለም በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን ነው ተይ እንጂ ለእኛ ይሄንን አትነግሪንም ትሉኝ ይሆናል ግን ግዜ የለም ክርስቶስ ኢየሱስ ሊመጣ ሙሽራው በደጅ ነው ግን እኛ ሙሽሪት ተዘጋጅተናል ተኩለን ታጥበን አምሮብናል ወይ እንዴት ነን የመዳን ቀን አሁን ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሀጢያታችን ሞቷል እኛን ስለማፅደቅ ከሙታን ተንስቷል ደሞም ተመልሶ ይመጣል ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል !!!!ማራናታ አሜን በቶሎ ናናናና ሙሽራዬዬዬዬ ኢየሱስ ጌታዬ❤❤❤❤❤❤❤
@amanueltegn
@amanueltegn 6 месяцев назад
በስመሀብ በጣም ታውቂየለ በቃ አዋቂ ነሽ እዴት ታውቂያለሽ ግን(....) ባዶ
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 6 месяцев назад
የእኔ አላዋቂነት ትንሽነት ምንም አይደለም ግን የከበረውን በሽክላው እቃ ውስጥ አለ እኔንን ተወኝና ከሁሉ በላይ የሆነውን የጥበብኛች ጥበብ የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን ማወቅ ደግሞም በእርሱ መታወቅ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ሰም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አምልጥ ወዳጄ ግዜ የለም ክርስቶስ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው
@RockStar-ti8iy
@RockStar-ti8iy 6 месяцев назад
Don’t worry about us. Stay blessed 🙏🏽
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 6 месяцев назад
ክርስትና ጥሎ ማለፍ አይደለም 1ኛ ዮሐንስ 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውን፣ የሰማነውን፣ በዐይኖቻችን ያየነውን፣ የተመለከትነውንና እጆቻችን የዳሰሱትን እንናገራለን። ² ሕይወት ተገለጠ፤ እኛም አይተነዋል፤ እንመሰክርለታለንም። በአብ ዘንድ የነበረውን፣ ለእኛም የተገለጠልንን የዘላለም ሕይወት እንነግራችኋለን፤ ³ እናንተም ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ፣ ያየነውንና የሰማነውን እንነግራችኋለን፤ ኅብረታችንም ከአብ፣ ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው። … ⁵ ከእርሱ የሰማነው ለእናንተም የምንነግራችሁ መልእክት፣ እግዚአብሔር ብርሃን ነው፤ ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፤ የሚል ነው።
@GundeAu
@GundeAu 6 месяцев назад
በጉባኤያችን፣ በፀሎታችን፣ በመከራችን ሁሌም እንደመጣች ነው። አያሳስብሽ ጥራዝ ነጠቅ ፕሮቴስታንቷ።
Далее
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,8 млн
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,5 млн
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,8 млн