Тёмный
Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Подписаться
ይህ ቻናል በጋብቻ እና በቤተሰብ ሕይወት እንዲሁም በግል ሕይወት አመራር ዙርያ ግንዛቤን ይሰጣል::
የመፅሐፌ ምረቃ
1:11:54
День назад
ሚስቶች ራሳችሁን ለባላቹ ስጡ
24:49
7 месяцев назад
ሴትነት ማንነቷ እና ስህተቷ
25:48
7 месяцев назад
ወንድ እንደ አባት
27:10
7 месяцев назад
የአባትነት መለኪያ
26:42
Год назад
Комментарии
@samrawitlemma5915
@samrawitlemma5915 2 дня назад
Semay tube ላይ ከሰማውክ በኅላ መፅሀፍን አለመግዛት አልቻልኩም......የእውነትን ቃል በቅንነት ምትናገር ብሩክ ሰው
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 3 дня назад
ለሁላችንም የሚጠቅም መጽሐፍ ስላበረከትክልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ .. ይጨምርልህ!
@biruktes99
@biruktes99 4 дня назад
Keep shining Yime.
@Ashenafi-bi5uu
@Ashenafi-bi5uu 12 дней назад
እያረክ የለህዉ በጣም ደስ ይላል በርታ በግል ስልጠ ና ትሰጣለህ እንዴ? አድራሻህን ብትጠቁምኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 11 дней назад
@@Ashenafi-bi5uu አመሰግናለሁ በ0923975454 ይደውሉ:: እድራሻ ሳር ቤት ነው
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 12 дней назад
Thank you for sharing this helpful information 🙏 🙏
@Betty-e3y
@Betty-e3y 12 дней назад
እንኳን ደስ አለህ
@mahtotberhan4467
@mahtotberhan4467 12 дней назад
እውነት ነው ወንድ አቅራቢና ጠባቂ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት:: ጥሩ አድርገህ ስላብራራኸው እጅ ነስቻለሁ::
@keifa7569
@keifa7569 12 дней назад
I'll definitely buy this book. You are the best bible based marriage counselor! Top quality, teaching according to God's eternal council. 👍
@HasenatHamid-kh2xl
@HasenatHamid-kh2xl 12 дней назад
እንኳን ደሰ ያለህ ይህ መጵሐፍ ለሁላችንም በጣም በጣም በጣም ጠቃሚ ነው ማክሰኞና ረብዕ አንተው ጋር ነኝ
@biruktes99
@biruktes99 12 дней назад
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ!
@leulhailu-js6dm
@leulhailu-js6dm 22 дня назад
ቡሩክ ሁን ግሩም ትምሕርት ነው ያስተማርከው
@user-ky9ep1my4t
@user-ky9ep1my4t Месяц назад
👌 thanks very much 🙏
@GhGh-rf6dv
@GhGh-rf6dv Месяц назад
የመገኛቁጥርየትነው
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 Месяц назад
@@GhGh-rf6dv 0923975454
@wardatolasa9492
@wardatolasa9492 2 месяца назад
Ene eko ebetik wet serateg neberku igazabeherin beteseb hulum selam new ahun adige enem alfolegal geta yibarek enem ahun tidar le meseret new
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 2 месяца назад
Man libel alastaweskushim
@wardatolasa9492
@wardatolasa9492 2 месяца назад
@@hiwotbebet8489 werke ebalalew endewm adisu betachu inde gebachu neber ye keterachug balebetek welda neber yezane yezane ortodoks neberkug
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 2 месяца назад
@@wardatolasa9492 astaweskush selam nesh
@ZerfuSamago
@ZerfuSamago 3 месяца назад
ፓ/ር ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ትልቅ እዉቀት እያገኘንበት ፣እየተባረክንበት ነው።እ/ር ዘመናችሁን ትዳራችሁን፣የእርሶ የሆነውን ሁሉ ይባርክ አመሠግናለሁ።
@GenetMs
@GenetMs 4 месяца назад
አመሰግናለሁ
@beletumebratu1524
@beletumebratu1524 4 месяца назад
እውነት ነወ።❤❤
@JONTAMBEK
@JONTAMBEK 4 месяца назад
ምርጥ ሰው
@JONTAMBEK
@JONTAMBEK 4 месяца назад
ምርጥ ሰው፥ እግዚአብሄር ይባርክህ
@abiyuayelgn6463
@abiyuayelgn6463 4 месяца назад
Betam enamesegnalen kezih befit beRedio new mademtachuh yeneber be youtube slagegnwachuh des blognal!!
@netsanetadmasu7371
@netsanetadmasu7371 5 месяцев назад
ሃሳቦችን በብዙ እጋራለሁ በርታልን። ❤❤❤
@emofish5688
@emofish5688 5 месяцев назад
አድራሻ
@emofish5688
@emofish5688 5 месяцев назад
አድራሻ
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 5 месяцев назад
ሰላም አድራሻችን ሳር ቤት ነው በ0923975454 ይደውሉ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад
ሩሁሩሁ ልብ ያለውና ስስት የሌለበት ሰው ፍቅርን በተግባር ለማሰየት ቅንነው እናመሰግናለን መምህር❤❤❤🎉🎉🎉
@hermelame2770
@hermelame2770 6 месяцев назад
thank you so much....
@tsehayhabte5335
@tsehayhabte5335 6 месяцев назад
Ewnet nw timrth betam tru ena Astemari nw gobez..
@berukasomal5151
@berukasomal5151 6 месяцев назад
What will happen if the woman brings the money and they both live together sharing responsibility
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 6 месяцев назад
❤❤🎉🎉🎉
@berukasomal5151
@berukasomal5151 6 месяцев назад
Well described
@maemuna7316
@maemuna7316 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ግን የሚስት የትዳር ሀላፊነት ምንድነው? በዝርዝር ልትነግረን ትችላለህ
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 6 месяцев назад
ሰላም ቁጥር 50 " የሚስት ስፍራ እና ስህተት " የሚለው ቪዲዮ ላይ ታገኚዋለሽ
@AshenafiMaru-ul3rg
@AshenafiMaru-ul3rg 7 месяцев назад
ውድ ወንድሜ ይመስገን:: ዛሬ ዩቲዩብ ላይ ሳይህ በጣም ደስ ብሎኛል:: በአንተ ውስጥ ለብዙዎች የሚሆን ዕውቀት እና ጥበብ ሞልቶብሀል:: በእኔ ሕይወት ትልቅ አስተዋፅኦ ፈጥረሃል:: በጣም አመሰግናለሁ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::
@LiyaHagos-x6j
@LiyaHagos-x6j 7 месяцев назад
እናመሰግናለን
@user-bu3wb8oe2i
@user-bu3wb8oe2i 7 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን ለመጀመሪያ ጊዜ Ebs ጣቢያ ላይ ነበር ያንተን ኢንተርቪ የሰማሁት፡እናም ስለግንኙነት ከተለያዩ ሰዎች በሰማሁ ቁጥር የምክር አገልግሎት ማግኘት እንዳለብኝ አምኛለሁ ።ከባለቤቴ ጋር ተለያይተን 3ልጆቼን ብቻዬን እያሳደኩ ነው ይሄ መርገም ነገ የልጆቼም እጣ እንዳይሆን እባክህን እርዳኝ።
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 7 месяцев назад
0923975454
@solotush34
@solotush34 7 месяцев назад
Thank you so much 🙏 One comment please take it out the background classical music
@kelemeworkyeshaneh7546
@kelemeworkyeshaneh7546 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለእኛ ታስፈልገናለህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔም ይህን ሥራ ሰርቼ ብር ሳይሆን በረከት እንደማገኝበት ውስጤ ነግሯኛል ስለዚህ እርዳታህን እፈልጋለሁ
@FilmonBokretsion-k8m
@FilmonBokretsion-k8m 7 месяцев назад
Thank you so much ❤❤
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 7 месяцев назад
ጠቃሚ ምክር እና ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@yohannesbayssa9785
@yohannesbayssa9785 7 месяцев назад
Bless you
@bishawsamuel9354
@bishawsamuel9354 7 месяцев назад
መልካም ተግባር ነው በርቱ
@HewanLove-ns4px
@HewanLove-ns4px 7 месяцев назад
በ2016 የሺ ጋብቻ ቅድም እጋብቻ ስልጠና ቪዲዮ በለቁልን
@seifedargie2088
@seifedargie2088 7 месяцев назад
በህይወቴ ከቆጨኝ ነገር አንዱ ይህን ፕሮግራም እስከዛሬ እኔጋ ደርሶኝ አለማወቁ ነው!! አመሰግንሀለሁ ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@pierrewhenheisoldandlonely4460
@pierrewhenheisoldandlonely4460 7 месяцев назад
So happy to see you back!Geta yibarkih!!
@berukasomal5151
@berukasomal5151 7 месяцев назад
What do you have for those who lost their marriage due to family involvement and bad spirit
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 7 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gFQUoca4dO0.htmlsi=byJjVDIuavOZ0km1 ጎጂ የግንኙነት አይነቶች የሚለው ቪዲዮ የተወሰነ መልስ ታገኝበታለህ
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህም 😍😍😍
@tsehayhabte5335
@tsehayhabte5335 8 месяцев назад
Yimesgen ewintegna Ena gobez Neh egzaber yibarkih
@elualex2626
@elualex2626 9 месяцев назад
አንድ ጥያቄ ጓደኛዬ መጠየቅ ፈልጋ ነበር ከተጋቡ 13 ዓመት ሞልቷቸዋል ባለቤቷ ከሷ በፊት 3 ልጆች አሉት ያለጋብቻ የወለዳቸው እና ከ 24 ዓመት በኃላ ልጆቹ መጡ ለባለቤቱ አልነገራትም ነበር ጓደኛዬ 4 ልጆች አሏት ንብረትም አፍርተዋል... አሁን የመጡት ልጆቹ ባንተ ስም መጠራት እንፈልጋለን አሉት የ እሷ ልጆች በጣም ትንንሽ ናቸው እና ጭንቀት ውስጥ ገባች እረፍት አይሰጡኝም ብላ ፍራቻ ውስጥ ናት ቀዳሚውን እግዚአብሔር ቢያውቅም ምንም አይነት ስራ የላትም ውስጧ ስጋት ውስጥ ገብታለች... አሁን የመጡት ልጆች ደግሞ ቤተሰቦችህን አስተዋውቀን ስራ የለንም ስራ አሲዘን የሆነ ነገር አድርግልን አብረንህ እንኑር እያሉት ነው ሕጉ ምን ይላል???? ከንብረትም ..... ክፉን ያርቅ እና ልጆቹ እንደሆኑ ታውቃለች ለእሱ ከኔም የተወለዱት ሆኑ አሁን የመጡት እኩል ልጆቹ ናቸው ትላለች ... በ ስሜ ቤት አለ ግን ነገን ሳስብ ፍራቻ አደረብኝ ትለናለች ከሕግ አኳያ ምን ማድረግ አለብኝ በጣም ደንግጫለሁ 🙏🙏🙏🙏
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 9 месяцев назад
ከቻልሽ ቢሮ ብትመጪ ያነሳሺው ጉዳይ በዝርዝር መታወቅ ስላለበት አለዚያ እዚሁ አዲስ አበባ ካልሆንሽ ደውዪና ሰፋ ያለ ማብራሪያ ስጪን:: ዩቲዩብ ስታዪ ባለው ስልክ ደውዪልን
@elualex2626
@elualex2626 9 месяцев назад
​@@hiwotbebet8489እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እደውላለሁ ብላለች 🙏🙏🙏
@elualex2626
@elualex2626 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም
@yayehyiradbirhane1687
@yayehyiradbirhane1687 9 месяцев назад
አባቴ አንድ ነገር እኮ ነው ያወራሁው😂
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 9 месяцев назад
ጥሩ መልክት ነው :ግን ይግል ጥያቄ አለኝ ደውላለሁ;;
@TsehayTweld
@TsehayTweld 9 месяцев назад
Thanks 👍