Тёмный

Hiwot bebet 98. እርማት !!በጋብቻ እና በቤተሰብ ጉዳይ ለምንሰራ 

Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Подписаться 3,8 тыс.
Просмотров 463
50% 1

ስለ ጋብቻ እና ቤተሰብ ብዙ ሰዎች በተለያየ መንገድ ሲያነሱ ማየት በጣም ደስ ያሰኛል::በዚህ ትልቅ ጉዳይ የምንሰራ ሰዎች ልምድ ብንለዋወጥ እና ልንተናነፅ ይገባልና በዚህ ጉዳይ ትንሽ ሀሳቤን ላካፍል እስቤ ይህንን መልዕክት ማስተላለፍ ፈልጌ ነው እዩትና ሀሳባቹን አጋሩኝ::
Welcome to our family, marriage and relationship channel!
Here you’ll find tips and advice on how to strengthen your relationships, parenting tips, and much more. Learn how to communicate effectively with your family, and healthy ways to resolve conflicts.
Subscribe now and join us as we explore all things related to love, caring, families, communities and connection.

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@kelemeworkyeshaneh7546
@kelemeworkyeshaneh7546 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለእኛ ታስፈልገናለህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔም ይህን ሥራ ሰርቼ ብር ሳይሆን በረከት እንደማገኝበት ውስጤ ነግሯኛል ስለዚህ እርዳታህን እፈልጋለሁ
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህም 😍😍😍
@egzihariakiflemariam3764
@egzihariakiflemariam3764 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@henokloza3310
@henokloza3310 Год назад
የምታመሳቸው ሀሳቦች መልካም ናቸው በርታ ነገር ግን የምታነሳቸውን መልካም ሃሳቦች በማስታወሻ ይዘክ ብትመጣ መዘጋጀትክን ይበልጥ ያጎላው ነበር በተጨማሪም የረሳኸውንም ሀሳብ ለማስታወስ ይረዳካል 😊
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 Год назад
አመሰግናለሁ እለኝ በዛው መንገድ ነው ሃሳቤን ያካፈልኩት
@hayatmekarim4880
@hayatmekarim4880 Год назад
Temagen ...betam ariif lesson new yagegnenew bezi vedio betelye bemuyw laye yalu sewoch bedenb yerdalu beye asebalehu....... yemtlkachew vediowoch betam astemri na model nek bye new masbew.....
@bethytenkir7031
@bethytenkir7031 Год назад
ሃሳቡ ትክክል ነው ግን ፍላጎት አና ጥሪ ኖሮ ስልጠና ወይም አቅም ምንፈጥርበት ስለሌለን እየተሳሳትን እየተማርን ነውunfortunately 😢
@Jesus_saves_from_hell
@Jesus_saves_from_hell Год назад
ውድ ይመስገን በመጀመሪያ በነፃ እያቀረብክልን ስላለኸው ትምህርት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ለማለት እወዳለሁ ፤ "ከማግባቴ በፊት አምስት ዓመት ቀድሜ ነው ለጋብቻ ራሴን ሳዘጋጅ የነበረው በሁሉም መልኩ" ብለሃል እና እንደኔ ላሉ ላላገቡ ወጣቶች ትምህርት ይሆነን ዘንድ በእነዚህ አምስት ዓመታት ውስጥ ራስህን በምን በምን መልኩ ስታዘገጅ እንደነበረ ተሞክሮህን ብትነግረን ?
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 Год назад
አመሰግናለሁ እሺ አደርጋለሁ
@hope2024-g
@hope2024-g Год назад
Betam tkkl tidarachew yefetu sewoch yemefatat mkniatochina kefchy lela mefthewoch mekary honee bikerbu yeteshale newu. Yetefatahut bezih mkniat newu mnamin blew sihtetachewn justify adrgew sisebku betam eyegeremegn newu 😢
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 3,1 млн
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 398 тыс.
ጭንቀትን መፍትሒኡን
6:51
Просмотров 21 тыс.
ጎጂ የግንኙነት አይነቶች
28:09
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 3,1 млн