Тёмный
Orto pente /ኦርቶ ጼንጤ
Orto pente /ኦርቶ ጼንጤ
Orto pente /ኦርቶ ጼንጤ
Подписаться
የቀደመውን የእግዚአብሔርን የእጅ ስራ ለትውልድ በማሳየት እና የሳትነውን እንድናስተካክል ለትውልዱ በማሳወቅ ወደከፍታችን መጓዝ ነው ማግኘት ቢፈልጉ 0900990049
ምድር ስለተሀድሶ ትጮሀለች
14:36
2 месяца назад
Комментарии
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 19 дней назад
Amen
@yirgutamireababahir127
@yirgutamireababahir127 22 дня назад
ዳኒ ይህንን ስብከት ይመስለኛል ለመስበክ ወደአዲስ አበባ ሲመጣ እኔ ሰለሞን እሸቴ ሙሉጌታ ሞገስአጅበነው ያኔ በታክሲነት የምጠቀምባት በቅጽል ስሟ ቀኑብሽ በመንላትፔጆ መኪና ይዘን ሾፌሩን ግዛቸውንም ጨምረን ዱከም ስንደርስ ነጭ በግ ገባብንና ሾልኮ ምንም ሳይሆን ሄደ በወቅቱ የአካባቢው ሰዎች ሳያዋክቡን ዳኒ እኛማን እንደሆን አውቃችኋል ብሎ በኃይል ቃል ጭምር ተናግሮ በጉ ሲገባ የፍሬን ቱቦ የበጠሰውን አስካክለን አዲስ አበባ ቸርች ስንገባ እአስተናጋጆቹ እኔንና ሰለሞንን ከፊት ሲያስቀምጡን እነ ዳንኤልን ከኋላ ወንበር ሰጧቸው ምክንያቱም እሱንም በአካል ስለማያውቁት እኛ ደግሞ በሰውነት ቦርጭ ጭምሮ የነበረን እርሱ ግን ቀጭን ስለነበር ነው ከዚያ ፓስተሩ መጥቶ ዘ ወንድም ዳንኤል ዬገለጎለናል ብሎ ሊጌብዝ ባፈልግ ከኋላ ከይቶት ይቆሮታ ጠይቆ ዳኒም አገልግሎ ወደናዝሬት ስንመለስ የሠጀመርያው አይነት ቾግርእንዳያ ጋጥመን ጸልየን በ4ይሁን በ5""ሊትርነዳጅ ናዝሬት የገባንበትን ታሪካዊ ጉዞ አስታውሳለሁ ጊዜው ከ1990በፊት 1988ወይም189ይመስሐኛል ያኔ አማኑኤል ውስጥ መኪና ያለንእኔና በጣም ጥቂትሰዎች ነበርን በተለይ ከአመራር ዎስጥ የኔ ፔጆ ብቻ ነበረች አገልጌይ ስንበበልሞ ስኖንበልም ለመቀኘትም ኘትም እሷኑ ነበር የምንጠቀመው ሌላው እኛ አብረነው የሔድነው በወቅቱ ሙሉበሙሉ ሌሎች ቸርቾች ተጋብዘን ማገልገል አልጀመርንም ነበር አይ ጊዜ ይኸውእድሜ ሰጥቶን ታራክ ለሠናገር አበቃን ዜናው ተባረከ ምናልባት ይህ ፊልም ሁለተኛው ከሆነ አለውቅም ከጊዜ ርዝመት አዃያ የመጀመርያው ጉዞአችን ግን ከላይ የተመለኸተውን ይመስላል ጌታ ስሙ ይክበር
@yirgutamireababahir127
@yirgutamireababahir127 22 дня назад
ዳኒ ይህንን ስብከት ይመስለኛል ለመስበክ ወደአዲስ አበባ ሲመጣ እኔ ሰለሞን እሸቴ ሙሉጌታ ሞገስአጅበነው ያኔ በታክሲነት የምጠቀምባት በቅጽል ስሟ ቀኑብሽ በመንላትፔጆ መኪና ይዘን ሾፌሩን ግዛቸውንም ጨምረን ዱከም ስንደርስ ነጭ በግ ገባብንና ሾልኮ ምንም ሳይሆን ሄደ በወቅቱ የአካባቢው ሰዎች ሳያዋክቡን ዳኒ እኛማን እንደሆን አውቃችኋል ብሎ በኃይል ቃል ጭምር ተናግሮ በጉ ሲገባ የፍሬን ቱቦ የበጠሰውን አስካክለን አዲስ አበባ ቸርች ስንገባ እአስተናጋጆቹ እኔንና ሰለሞንን ከፊት ሲያስቀምጡን እነ ዳንኤልን ከኋላ ወንበር ሰጧቸው ምክንያቱም እሱንም በአካል ስለማያውቁት እኛ ደግሞ በሰውነት ቦርጭ ጭምሮ የነበረን እርሱ ግን ቀጭን ስለነበር ነው ከዚያ ፓስተሩ መጥቶ ዘ ወንድም ዳንኤል ዬገለጎለናል ብሎ ሊጌብዝ ባፈልግ ከኋላ ከይቶት ይቆሮታ ጠይቆ ዳኒም አገልግሎ ወደናዝሬት ስንመለስ የሠጀመርያው አይነት ቾግርእንዳያ ጋጥመን ጸልየን በ4ይሁን በ5""ሊትርነዳጅ ናዝሬት የገባንበትን ታሪካዊ ጉዞ አስታውሳለሁ ጊዜው ከ1990በፊት 1988ወይም189ይመስሐኛል ያኔ አማኑኤል ውስጥ መኪና ያለንእኔና በጣም ጥቂትሰዎች ነበርን በተለይ ከአመራር ዎስጥ የኔ ፔጆ ብቻ ነበረች አገልጌይ ስንበበልሞ ስኖንበልም ለመቀኘትም ኘትም እሷኑ ነበር የምንጠቀመው ሌላው እኛ አብረነው የሔድነው በወቅቱ ሙሉበሙሉ ሌሎች ቸርቾች ተጋብዘን ማገልገል አልጀመርንም ነበር አይ ጊዜ ይኸውእድሜ ሰጥቶን ታራክ ለሠናገር አበቃን ዜናው ተባረከ ምናልባት ይህ ፊልም ሁለተኛው ከሆነ አለውቅም ከጊዜ ርዝመት አዃያ የመጀመርያው ጉዞአችን ግን ከላይ የተመለኸተውን ይመስላል ጌታ ስሙ ይክበር
@ortopente2422
@ortopente2422 22 дня назад
ይሄ ስብክት እንደአማኑኤል መንፈሳዊ ማህበር ብዙ ገጠመኞች አሉት የምታስታውሱት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉት
@yirgutamireababahir127
@yirgutamireababahir127 22 дня назад
ይህንን ስብከት ለመስበክ ወደአዲስአበባ ሲመጣ አኔና ሙሉጌታ ሞገስ ሰለሞን እሸቴ አጅበነው የሄድነው በዚህ ጉዞ ብዙ ታሪክ አለንጌታ ይባረክ
@wudewude1743
@wudewude1743 Месяц назад
ደጉ ጊዜ
@tiglumekonnen7396
@tiglumekonnen7396 Месяц назад
ተባረኩ ወንድሞቼ አሀቶቼ ሁለችሁነም አወደችኸለሁ
@ortopente2422
@ortopente2422 Месяц назад
እግዚአብሔር ሊሰራ ሲፈልግ በሰውም ይሰራል እና ስለአስተያየቱ እናመሰግናለን
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 Месяц назад
ለምን ሰዎችን ትለምናላችሁ ስራው የእግዚአብሔር ከሆነ እሱን ጠይቁት እግዚአብሔር የሚያስፈልገውን ያረግለታል።
@piadam2720
@piadam2720 Месяц назад
geta enkwan atrefew
@BerutBeri
@BerutBeri Месяц назад
Amen❤
@ortopente2422
@ortopente2422 Месяц назад
የሚዘመሩት መዝሙሮች ሁሉ የእግዚአብሔር አይደሉም አድራሻቸውን እንለይ
@ortopente2422
@ortopente2422 Месяц назад
ይሄ መዝሙር የት የቀረበ እንደሆነ የሚያውቅ ሰው ካለ ኮሜንት ላይ ይንገረን ታሪክን የሚናገር የሚጠይቅ እና የሚያስተላልፍ ወጣት ይነሳ
@anteneh41
@anteneh41 Месяц назад
ሰይፉ ዱርዬ ሆኖ የሰራበት
@anteneh41
@anteneh41 Месяц назад
ቁጭ ካሉት አንዱ ነኝ
@anteneh41
@anteneh41 Месяц назад
ባለመሰንቆው ስል ነው
@mulatdentamo2552
@mulatdentamo2552 Месяц назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የሚገርም ነው ከየት ነው ያመጣኸው በእውነት ተባረክልን በርቱልን
@ortopente2422
@ortopente2422 Месяц назад
ክፍል አንድን እንደጨረሳችሁ ክፍል 2 ይቀጥላል ተባረኩ
@thionlema7724
@thionlema7724 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ሃሌሉያ
@yirgutamireababahir127
@yirgutamireababahir127 2 месяца назад
ሀበተነ የሚባለው ቤተክርስትያኗአጠቃላይ ተዘግታ ህዝቡ ሲበተን ነው ያኔየነበረው የአባላት ብዛትናዝሬትሌሎቹን ጨምሮ ከ10ሺ አይበልጥም ዛሬ ግን በሚሊዮን የሚ ቆጠር አባባልያላት ሁንም በድንበርከተሞች ከኢትዮጵያ ውጭ ጭምር ወንጌል በስፋት አየተሰበከባትያለች ቤተክርስትያን ናት ይህንንሁሉ የእግዚአብሔርን ስራ በሚያዳፍንመልኩ አአስርሰዎችን ምሳሌ አድርጎ ቤተክርስቲያን ሀበተነች ማለት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት እንዳይሆን ሌላው እኔን ብትወስድ ከናዝሬት ከወጣሁ ከ20አመትጨበላይ ሲሆነኝ አዲስአባ ሳገለግልፈል ቆይቼ አሁን ቤትየሰራሁበት አካባቢ ወንጌልበማሰራጨት ቤቴንለቤተክርስቲያን በመስጠት አጥቢያወጥታ ወንጌልእየተሰበከ ነብሳት እየዳኑ ነው ያለው እና ያለፈውንስናስታውስ ጭራሽ አሁን ምንም እንዳልተሰራ ተበተኑ ብሎ መግለጽ አግባብ አይደለም እግዘብሔርን አብሔርም ያዝናል ስለመንናገረው ነገር ጥንቃቄ ያስፈልጋልn
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
ሕዝቡ አልተበተነም የተባለው እርስዎ የት ሆነው ነው ታዲያ ምነው 20 አጥቢያ ሆኖ አለምን ያነጋገረ ትውልድ ዛሬ 800 አጥቢያ ሆኖ ያንን እንቅስቃሴ ማስቀጠል ? በውይይት እናምናለን መፍትሄ አለውም ብለን እናምናለን እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን
@yirgutamireababahir127
@yirgutamireababahir127 2 месяца назад
የሚገርም ዘመን ህዝቡ ተበተነ የሚባለው ግን ብዙአይገባኝም ዲያቆናት ተበትነው በሄዱበት ቤተክርስትያን ተክለው በሌሎችም በተተከሉ አብያተክርስትያናት ዘሬ በመላው አገሪቱ ከ800በላይ አጥቢያዎች ደርሰዋል ወንጌል እየሰፋ ሄዷል የወንጌል በህርይው እንዲህ ነው በናዝሬት እነዃንከ20በላይ አጥቢያ በፊት ከነበረው በህዝብ ብዛት ጨምሮአል ግን በዚያ ከተማ ያሉ አጥቢያዎችየአንድነትና ህብረት ጊዜና ስራ ያስፈልጋቸዋል
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
ይቅርታን ለማድረግ መሪዎችን ሳንጠብቅ ለዚህ ህዝብ መበተን የእኔ አንድ አስተዋጽኦ ነበረበት ስለዚህ ይቅርተ ከእኔ ይጀምር የሚል እራሱን ያዘጋጅ እስከአሁን በአማኑኤል እንቅስቃሴ ሌላ ሪቫይቫል አልተነሳም ትንሽ ጊዜ ተሰቶናል ከተነሳብን ግን ሁል ጊዜ ተመልካች እንጂ ተሳታፊ አንሆንምና ከእኔ ምን ይጠበቃል ለሁሉም ጥሪ ነው
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
በዚህ ፕሮግራም ላይ የታየው የህዝብ አንድነት የመሪዎች መቀባበል ህዝቡ ለእግዚአብሔር ያለው ክብር ፊቱን መፈለግ ከ80 በላይ ድንኳኖች ሲተከሉ የደብሰዘይት አየር ሀይል ናዝሬት መከላከያ የናዝሬት እድሮች የደብረ ዘይት አብያተ ክርስቲያናት እና ሙስሊሞች ያደረጉልንን ትብብር መየቼም አልረሳውም
@EECIMaryland
@EECIMaryland 2 месяца назад
ከወጣትነት እስከ ጉልምስና በእርሱ ፀጋ፣ በቤቱ መኖር እጅግ ደስ ያሰኛል፣ እንዴት መባረክ ነው። ክብር ለእግዚኣብሔር ይሁን።
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
ሶልና ዜንሽ
@tigremhailu466
@tigremhailu466 2 месяца назад
ሊሽዬ ተባረኪልኝ ስላንቺ ጌታን እንባርካለን ለመልካም ስራ ስለተነሳሳሽ ጌታን እናመሠግናለን ቅዱሳ ሁላቹ ተባረኩልኝ
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
በጣም የሚገርመው ግን እስከዛሬ ከምለቃቸው የተለያዩ መልእክቶች መካከል ለተመልካች እይታ ውስጥ በመግባት የመጀመሪያው መሆኑ ይገርማል በ2 ቀን ውስጥ 622 ሰው ለዚህም የጀርባ አጥንት የሆነ ለ 24 ሰአት የሚጸልዩ እርቅ የማላጆች ህብረት ስላሉ ነው እናመሰግናለን
@shushuwoldesenbet6171
@shushuwoldesenbet6171 2 месяца назад
ዘመናችሁ ይባረክ የእንደገና አምላክ እ/ብሔር ይመስገን ተባረኩ
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
ይሄ ሁሉ ህዝብ በተለያዩ አገራት ተበትነው የሚገኙ ሲሆን ሊያሰባስብ የሚችል ባለራእይ ይፈለጋል በየቦታው የመንፈስ ቅዱስን ስራ እያየን ነው ተበትኖ የቀረ ቢመስላችሁ ተጠንቀቁ የምትጣሉት ከእግዚአብሔር ጋር ነው
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
You take me back in the days 1987-92 Ec,
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
እናመሰግናለን ለሌሎቹ ሼር አድርገው
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
This things take me back in the days what un amazing spirit of God move upon his peoples,❤❤❤❤
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
የታሪክን ሴል ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
0929094286 ታሪክ
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
ሂሩቴ ፉአዶ ጌዲሁላችሁ ምን ልበል አሜን ነው
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
ታሪክዬ
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
እንድርያስ ያሬድ ዜንሽ ሁላችሁም ተባረኩ ፀግሽ ግን ዋጋህ ምን ልበል
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
ኒሹ የተባረክሽ ነሽ ፀግሽ ውይኒ ሁላችሁም ተባረኩ
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
አስተያየት ለመጻፍ ከልካይ የለኝም ብለን ወሰን አንለፍ አሁን ይሄ ምኑ ነው ሰርግ እና ሶላት የሚመስለው ሰማይንና ምድርን ለሰራው ፈጣሪ ይሄም ሲያንስበት ነው አስተያየት ስትጽፍ ጓደኞችህ ስቀውልህ ሊሆን ይችላል ከላይ ደግሞ ባለማወቅህ እንዴት እንደሚታዘንልህ ብታውቅ ወደቀልብህ ትመለስ ነበር ባጠቃላይ አይንህን ያብራልህ ደግመህ በደንብ እየው
@user-zv3ff4we3u
@user-zv3ff4we3u 2 месяца назад
Serg new selot yetu gar new geta yecheferew er asitewulu
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
ይሄ ፕሮግራም የ6 ኛ አመት ኮንፈረንስ መዝጊያ በመሆኑ ለምትፈልጉት ሰው ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ያድርጉ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@piadam2720
@piadam2720 3 месяца назад
Yigermal egna bet nbr ytkeretsew ymimetaw muzika msariyawn man yimeslachihuwal ..
@piadam2720
@piadam2720 3 месяца назад
Abetttttttt geta yikbr
@piadam2720
@piadam2720 3 месяца назад
Shishig abnet enblay zenaw des sil uuuu blessing bweframu
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 3 месяца назад
Wow እንዴት ደስ ይላል
@tadiyoskibret4276
@tadiyoskibret4276 3 месяца назад
This is the time by which I have seen the power of God!
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 3 месяца назад
ቪዲዮ ኮፕቸር ዲቫይስ (Video Capture Device) ፈልጋችሁ አግኝታችሁ ገዝታችሁ በሱ መጠቀም ትችላላችሁ እኮ
@ortopente2422
@ortopente2422 3 месяца назад
አሜን
@MezmurTube-ug7hp
@MezmurTube-ug7hp 3 месяца назад
ቲቪውን ሪከርድ ከማድረግ ሌላም መንገድ አለ።ቪዲዮ ኮፕቸር ዲቫይስ (Video Capture Device) ፈልጋችሁ አግኝታችሁ ገዝታችሁ በሱ መጠቀም ትችላላችሁ እኮ
@ortopente2422
@ortopente2422 3 месяца назад
በዚህ ዘመን እንደባለፈው የሚዘገብ ታሪክ ካላችሁ በ0900990049 ቢደውሉልን ተገኝተን እንዘግባለን