Тёмный

የተወሰደብህን ሳታውቅ አዲስ ለመቀበል አትሞክር ቢሰጥህም የተሰጠህን አታውቅም ድንቅ የፕሮግራም መክፈቻ እና እንግዳ አቀባበል ከመቼውም ይለያል ላይኮ ሼር አርጉ 

Orto pente /ኦርቶ ጼንጤ
Подписаться 1,1 тыс.
Просмотров 929
50% 1

Опубликовано:

 

18 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@EECIMaryland
@EECIMaryland 2 месяца назад
ከወጣትነት እስከ ጉልምስና በእርሱ ፀጋ፣ በቤቱ መኖር እጅግ ደስ ያሰኛል፣ እንዴት መባረክ ነው። ክብር ለእግዚኣብሔር ይሁን።
@yirgutamireababahir127
@yirgutamireababahir127 2 месяца назад
የሚገርም ዘመን ህዝቡ ተበተነ የሚባለው ግን ብዙአይገባኝም ዲያቆናት ተበትነው በሄዱበት ቤተክርስትያን ተክለው በሌሎችም በተተከሉ አብያተክርስትያናት ዘሬ በመላው አገሪቱ ከ800በላይ አጥቢያዎች ደርሰዋል ወንጌል እየሰፋ ሄዷል የወንጌል በህርይው እንዲህ ነው በናዝሬት እነዃንከ20በላይ አጥቢያ በፊት ከነበረው በህዝብ ብዛት ጨምሮአል ግን በዚያ ከተማ ያሉ አጥቢያዎችየአንድነትና ህብረት ጊዜና ስራ ያስፈልጋቸዋል
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
በዚህ ፕሮግራም ላይ የታየው የህዝብ አንድነት የመሪዎች መቀባበል ህዝቡ ለእግዚአብሔር ያለው ክብር ፊቱን መፈለግ ከ80 በላይ ድንኳኖች ሲተከሉ የደብሰዘይት አየር ሀይል ናዝሬት መከላከያ የናዝሬት እድሮች የደብረ ዘይት አብያተ ክርስቲያናት እና ሙስሊሞች ያደረጉልንን ትብብር መየቼም አልረሳውም
@anteneh41
@anteneh41 2 месяца назад
ሶልና ዜንሽ
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
ይቅርታን ለማድረግ መሪዎችን ሳንጠብቅ ለዚህ ህዝብ መበተን የእኔ አንድ አስተዋጽኦ ነበረበት ስለዚህ ይቅርተ ከእኔ ይጀምር የሚል እራሱን ያዘጋጅ እስከአሁን በአማኑኤል እንቅስቃሴ ሌላ ሪቫይቫል አልተነሳም ትንሽ ጊዜ ተሰቶናል ከተነሳብን ግን ሁል ጊዜ ተመልካች እንጂ ተሳታፊ አንሆንምና ከእኔ ምን ይጠበቃል ለሁሉም ጥሪ ነው
@ortopente2422
@ortopente2422 2 месяца назад
ሕዝቡ አልተበተነም የተባለው እርስዎ የት ሆነው ነው ታዲያ ምነው 20 አጥቢያ ሆኖ አለምን ያነጋገረ ትውልድ ዛሬ 800 አጥቢያ ሆኖ ያንን እንቅስቃሴ ማስቀጠል ? በውይይት እናምናለን መፍትሄ አለውም ብለን እናምናለን እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን
Далее
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35