Тёмный
አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar
አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar
አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar
Подписаться
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ዘለዓለም ሥላሴ!!! Welcom to Aseritu Awtar Tube, We provide copyright protection for all Ethiopian orthodox tewahdo church related contents for original content owner. እንኳን ወደ አሠርቱ ዐውታር በሰላም መጣችሁ መርጣችሁን ገፃችንን ልታዩ ስለወደዳችሁ እናመሰግናለን!
አሠርቱ ዐውታር ስርአተ ቤትክርስትያንን የጠበቁ በያሬዳዊ ዜማዎች የተቃኙ የንስሐ የምስጋና እና የቸብቸቦ መዝሙራት ትምህርታዊ የቪዲዮ እና የቀጥታ ስርጭቶችን ጆሮ ግቡ እና አይነ ግቡ በሆነ መልኩ በድረ-ገፅ እንዲደርሶ እንሰራለን:: መዝሙራቸውን ከእኛ ጋር ለመስራት ለወደዱ ዘማርያን ቤታችን ክፍት ነው:: ሃይማኖትን ጠብቀን ዓለማትን ለፈጠረ ለቅዱስ እግዚአብሔር በ"አሠርቱ ዐውታር" እንቀኛለን:: ስለ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ያለማቋረጥ እንዘምራለን:: የቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታትን ተጋድሎ እና ክብር በዝማሬዎቻችን እንዘክራለን በእግዚአብሔር ፊት ዘወትር ስለሚማልዱ ቅዱሳን መላዕክትም ገናነትም እንዘምራለን:: ስለምንወዳት አንዲት እናት ቅድስት ቤተ ክርስትያን ዘብ እንቆማለን:: ለመንፈሳዊ ስራዎች ሁሉን እናደርጋለን! አሜን!!!

ተወግዘው ተለዩ
16:47
Год назад
Комментарии
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 9 часов назад
ይሄ መዝሙር ያላሰለቀሰዉ ሰዉ የለም ሁሉም ሰዉ ነዉ ያላቀሰዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ልኡል እግዚአብሔር
@GoAss-be1ti
@GoAss-be1ti 15 часов назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AlmazMisgie
@AlmazMisgie День назад
Orthodox enbelachihu ways mn?
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 2 дня назад
ሚዜዎቿ የፈረስ ጭራቸዉን ቢሸፍኑ
@YordanosberhaneYorda
@YordanosberhaneYorda 2 дня назад
❤❤❤
@girmamoges5004
@girmamoges5004 2 дня назад
😢❤🥰🤲
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 3 дня назад
ትዳራችሁ ይባረክ ከዚህም ቡኃላ በቤቱ ያቁምህ እንባ ዝም ብሎ አይወጣም እሱ ያውቀዋል
@BezaBeza-cs9lt
@BezaBeza-cs9lt 4 дня назад
መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን የሰርጉ ስርዓትም የተስተካከለ ይበልጥ ያማረ ይሆን ነበር
@GalaxyJane-ec6yy
@GalaxyJane-ec6yy 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን የተባረከ ትዳር ይሁን
@user-lz2we4rg6g
@user-lz2we4rg6g 9 дней назад
❤❤❤✝️💒✝️🇪🇹
@GenetDisasa
@GenetDisasa 10 дней назад
Kaalla.isuu.manim.yellenim🎉
@sarontube6267
@sarontube6267 10 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 10 дней назад
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን ስራዉ ድንቅ ነዉ ተመስገን ሙሽሮች እግዚሐብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@VfvfFdgf
@VfvfFdgf 18 дней назад
ደስ ይላል ነገር ግን ይህ እንባ በቤተክርስቲያን እና በቅዱሱ ድጋ እና ደም የከበረ ጋብቻ ቢሆን እጅክ መልካም ይሆን ነበረ ያለ እሱ ምንም ሙሉ አይሆንም እና ካልበቃችሁ ለሱ ክብር ያብቃችሁ ከበቃችሁም ያፅናችሁ ::
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 20 дней назад
ድንቅ ዝማሬ የአብርሃም እና ይሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🏽🙏🏽
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 23 дня назад
ዘመናችሁ ይባረክ መንፈስን የሚያድስ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሩ ሁሉ ተሰምቶ የማይጠገብ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁን
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 23 дня назад
አሜን፫ እልልልል+++++ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@degefadadi8847
@degefadadi8847 25 дней назад
ምነው ሰርጉን ""ወልመካ"" አደረጋችሁት? አሁን እሄን አለማዊ ሰርግ ነው ወይስ መንፈሳዊ ጋብቻ ነው የሚንለው?
@abenetnegash82
@abenetnegash82 25 дней назад
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፫
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 26 дней назад
ለምን አለቀስኩ😭😭😭? የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ
@user-ch5os9lc7o
@user-ch5os9lc7o 27 дней назад
የተባረከትዳር ያርግላቹህ
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Месяц назад
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ትዳራቹን ይባርክላቹ
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Месяц назад
ወዴት እየሄድን ነው አላማዊ እና መንፈሣዊ ነገር ተደበላልቆብናል
@user-cl7bo1ok2u
@user-cl7bo1ok2u Месяц назад
Amen amen❤❤❤❤
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Месяц назад
❤እልልልልልልልልልልልልልል
@sarahsmile362
@sarahsmile362 Месяц назад
❤❤❤ egizabher Amilak tidarachihun yibarkew
@user-bt7op1xk3q
@user-bt7op1xk3q Месяц назад
ደስ ይላል እግዝአብሔር ትዳራችሑን ይባርክላችሁ ትንሽ ሙሸሪት ጸጉሯ ብትሸፈን
@AsdGo-tf2uf
@AsdGo-tf2uf Месяц назад
መዝሙሩ ጥኡም ነበር የሙሹሮቹ ሙዜዎቹ በአለባበሳቸዉ ጥሩ ባይሆንም ትዳራችሁን ይባርካላችሁ ኦርቶዶክስ ጋብቻ መይካብ መቀበት ተገቢ አይደለም ሴት ልጅ ፀጉራን ትሸፈን እረጅም ቀሚስ ትልበስ ይላል ቃሉ
@user-hc8qd3lp8n
@user-hc8qd3lp8n Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፣
@MulusewKassahun
@MulusewKassahun Месяц назад
ትዳራችሁ ይባረክ በደስታችሁቀን እግዚአብሔርን ማመስገን መባረክነው ያብረሀም የሳራጋብቻ ይሁንላችሁ ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ታጎናፅፋችሁ
@Kbre-kulu_21.
@Kbre-kulu_21. 2 месяца назад
ትዳርህን ኣምላክ ይባርክልህ ወንድሜ
@ElsaNa-nt6nc
@ElsaNa-nt6nc 2 месяца назад
ሠርጋቹ ላይ እግዚአብሔር መጥራታቹ የሚደነቅ ሆኖ ሳለ ግን ክርስቶስን በኣለባበሳቹም ብትሰብኩት ይበልጣል እንደ ፀሐይ ትደምቁ ነበር
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 2 месяца назад
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል
@burkakebede7277
@burkakebede7277 2 месяца назад
Wawu!amazing!በሠርግ ቀን እንድህ አይነት መዝሙር መዘመር እጅግ ያኮራል፡ነፍስን በደስታ ያዘልላል!ተባርካቿል!የጌታ ጸጋና ምህረት ይብዛላችሁ!
@tube-uk1hw
@tube-uk1hw 2 месяца назад
ይህ ከስርአት ውጪ ነው ወንድማችን ዘማሪ ዲ/ን አቤልም በዚህ መገኘት የለብህም😊
@bri-pg5ud
@bri-pg5ud 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@DinaMeb
@DinaMeb 2 месяца назад
አለባበስ እያላችሁ የምታጉረመርሙ እባካችሁ እረፉ ፈጣሪ እደዚህ ስለለብሱ አይከፋም ዋናው እግዚአብሔር ን በልባችው በቤታችው ማንገሳችው ተው እደዚህ እያልን ነገር እያካበድን ብዙዎችን እየገፋን ነው እና ምን ለማለት ነው ፈጣሪ ልብሳችንን ሳይሆን እኛን ነው የሚፈልገው
@aberaberecha5683
@aberaberecha5683 2 месяца назад
It is really best and incomparable to marry Spiritually, but i am confused that these bribes are spiritual because their cloth is not spiritual. So, please let me know the secret.
@hcjth1747
@hcjth1747 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💠እልልልልልልልልልልልል🙏💒💠💐💐💐💐💐
@desalegnlama1243
@desalegnlama1243 2 месяца назад
እጅግ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለኦሮቶዶግስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ይህንን አርአያ መከተል አለብን ጭፈራው ይብቃን ።
@user-ec3qm2sn1w
@user-ec3qm2sn1w 2 месяца назад
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👌👌👌
@user-pw8bi2pd3b
@user-pw8bi2pd3b 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@emaye9786
@emaye9786 2 месяца назад
ደስ የሚል መዝሙር . ድሪም እንግልዝኛ ለንም
@Bedos-lt6ut
@Bedos-lt6ut 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@ETHIOPIAN_LYRICS
@ETHIOPIAN_LYRICS 2 месяца назад
ደስ ሲሉ ❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልያብርሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሆ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልያብርሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሆ
@user-ec3qm2sn1w
@user-ec3qm2sn1w 2 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲💍💍
@belayneshalemu
@belayneshalemu 2 месяца назад
❤❤🎉🎉
@NetsanetYeshitila-hm4sz
@NetsanetYeshitila-hm4sz 3 месяца назад
Alebabesachu mefesaw aydelem hulet eger alegn teblo hulet zaf aywotam andun tebk adrgu tidarachun cheru get ynarkehu