Тёмный

"ከኃጢአተኛው ድንኳን" ሙሽራውን በዕንባ ያራሰው ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 

አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 1 млн
50% 1

ከኃጢአተኛው ድንኳን" ሙሽራውን በዕንባ ያራሰው ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ #ethiopian_orthodox_mezmur

Видеоклипы

Опубликовано:

 

18 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 690   
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Год назад
ያከበርከው ጌታ ኢየሱስ ትዳርህን, ህይወትህን , ዘመንህን ይባርክ!!
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Год назад
ንጉሱን ዳዊትን አስታወስከኝ ሙሸራው!!!የእግዚአብሔር ቸርነት ፍቅር እርዳታው ልቡን የነካው እንዲህ ክብሩን ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሰጣል!የዳዊት አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ቤትህን ኑሮህን ትዳራችሁን ይባርክ አሜን!
@adm6182
@adm6182 8 месяцев назад
Enem yedawitin tariff new yasebkut.
@tamiratnugusu1222
@tamiratnugusu1222 3 месяца назад
ኲኳጤማ😢😮ጣ​@@adm6182
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
ቪድዮውን በእምባ ጨረስኩት ብዙ ስላደረገልን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
@sejahdima1552
@sejahdima1552 Год назад
Siyamru 😙
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng Год назад
Meski ke egziabhar betachi besides anchi tastinagnignalesh mikrochish kelibishi new deg sat neshi egziabhar tidarshin ena lichochishin yibark. 😭😭😭
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 7 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa 7 месяцев назад
የኔ ማልቀስ😢😢
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መሰኪዬ🥺🤲🙏❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Год назад
እርቶዶክሳውያን በዚህ ተማሩ የሰርጋችሁ ቀን እግዚአብሔር አመስግኑበት ዘፈን እን ጭፈራ መጠጥ ምንም አያረግላችሁም ሴሜትን ከማነሸጥ ውጪ ምንም ሰላም አይሰጥም ደግሞ የጌታ ቃል ሲናገር ዘፍኞች መንግስተ ሰማያትን አይወርሱም ይላል እናተ የታደላችሁ እንካን ጌታ ረዳችሁ አብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@wizmartidz6346
@wizmartidz6346 Год назад
🙏🏽🙏🏽⛪⛪❤❤ 👍🏽👍🏽👌🏼
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
ዶማ አንቺ አትመክሪንም ለዚህ ነው እንዴ ያቺ ፓስተሮች በኮካ ጠርሙስ ጂን አዘው የሚጋቱት
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 Год назад
ewunat new
@jery3457
@jery3457 Год назад
@@user-jz6um2qq4n የእመቤታችንን ስእል አድርጎ ስድብ አይከብድም
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
@@jery3457 ፃድቅ እኔ ብቻ አትበይ አንችም ገደል ጋቢ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
እልልልልልልልልልልል ያብርሀም የሳራ ያድርግላቹ ባለ ማህተቦቼ ነጠላ ብትለብሱ ይበልጥ በጣም ደስ ይል ነበር ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@seludave2803
@seludave2803 Год назад
ሰው ሁሉ በደስታው ቀን ሊያደርገው የሚገባ ድንቅ አምልኮ እግዚያብሔር ትዳራቹን ይባርክ🙌
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Год назад
Beautiful wedding with respect I am Muslim but I cry
@user-cd3ez2ne7z
@user-cd3ez2ne7z Год назад
በሂወቴ ብዙ መጥፎና ጥሩ ነገሮች አልፈዋል አሁንም አብሮኝ አለ ግን ኦርቶዶክስ ሆኝ እራሴን ስላገኘውት በጣሞ እድለኛ ነኝ እግዚያብሔር ሆይ አመሰግንካለሁ ያንተ ስላደረከኝ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lq4bv7iz8l
@user-lq4bv7iz8l Год назад
ሙዝሙሩ ደስነዉየሚለዉ ነገርግን አለባበሳችንም መንፈሳዊይቢሆን ሁሉምያምራል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 6 месяцев назад
አቃቂር ማውጣት አቃቂረኛ ህዝብ ከልብስ ስር ያለውን ልባቸውን ነው እግዚአብሔር የሚያየው
@DessyeFikir
@DessyeFikir 4 месяца назад
ይህ አለባበስ የቤተ ክርስቲያን ስርአት አይደለም ።
@DinaMeb
@DinaMeb 2 месяца назад
የሰውን ፍላጎት ባናፍን ጥሩ ነው ዋናው እግዚአብሔር መከበሩ ነው
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 11 дней назад
Akaker sayihon aniki asiteyayet new enisu yezimert lesew sayhon legizabiher new keminim belay emitekemut bereket yemagegnutim erasachew nachew .silizih egna edetemilikach lik yalihoneun neger beninager kifat yeleum​@@hamereassefa9541
@rucha6231
@rucha6231 Год назад
ድንቅ ሙሽራ የጌታ ፍቅር በውስጡ የሞላ ከእንባ ጋር ስጋና እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ተባረኩ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
ሀጢያተኛዉ ዲኳን ቅዱሱ ቆመሃል 😭ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን 👏👏👏👏👏መልካም የትዳር ዘመን ሙሽሮቻችን👏👏👏👏👏👏
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
መን መታደል ነዉ የምነቱን ፅናት ያሳየበት ሰርግ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ያብርሃምን እና የሳራን ትዳር ያድርግሌችሁ
@tigistbirke3513
@tigistbirke3513 Год назад
Tidarachihu yibarek
@sableqatar673
@sableqatar673 Год назад
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ደስየሚል ሕይወት ያድርግላችሁ እግዚአብሔርቤታችሁን ይባርከው
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ትዳራቹን ይባርክላቹ 🙏❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
እልልልልልልልልልል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይዉንላችሁ 🙏❤❤🎉🎉
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 Год назад
በዚህ ቀን እ/ር ማመስገን ምንኛ መታደል ነው....ሁሌም ጠዋት በእንባ የምሰማው ዝማሬ ነው🙏❣️
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 4 месяца назад
በታም ደግግሜ ባየው ባየው የማይጠገብ ዝማሬ ትዳራ የተባረከ ይሁንላቹ❤❤❤
@dagmawittarekegn2957
@dagmawittarekegn2957 Год назад
እንዲህ ክብርና ፍቅር የሞላው እምነት ስላለን እግዚአብሄር ይመስገን። ትዳራችሁ የሰመረ ይሁን
@abibaashto6746
@abibaashto6746 Год назад
ይሄ ሁሉ ባንተ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን እሱ ይውሰድ!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ወልዳችሁ ሳሙ😍
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
በእባ አደዘመርክለት እሱ አባህን በመግስቱ ይጻፍልህ ትዳርህ ይባርክልህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@yabseradessalgn8271
@yabseradessalgn8271 Год назад
መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ትዳራችሁን ይባርኩላች።
@a.z9309
@a.z9309 Год назад
በጣም የተባረከ ሰርግ። ባልየው በጣም ነው መዝሙሩን የሚዘምረው በአምላኩ ፍቅር ህይወቱ የተጎበኘ አምላኩን የሚወድ ሁሉ ህይወቱ ትዳሩ ይባረካል።
@meronayalew7599
@meronayalew7599 Год назад
ሁሌም የኛ ሀይማኖት ይለያል
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@nohamingebrewold8100
@nohamingebrewold8100 Год назад
ድንግል ከነልጇ እንዲሁም ጻድቃን፣ ሰማእታት፣ ቅዱሳ እንደየክብራቸው ትዳራችሁን ይባርኩላችሁ።
@user-pb5hn2tn2i
@user-pb5hn2tn2i 4 месяца назад
አምላኬ የኔም ሰርግ እንዲህ ያማረ አድርግልኝ ❤❤❤❤❤
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Год назад
የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ሚለቅሱ በእእግዚአብሔር ዘንድ ፀጋ የተሞሉ እንደሆኑ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን
@user-yf3fu9js1g
@user-yf3fu9js1g Год назад
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እኔ ለእናንተ ቃል የለኝም ብቻ ግን አይለያችሁ በደስታችሁ ጊዜ የጠራቹት አምላክ በሃዘናችሁ ጊዜም ይስማችሁ
@Betselot2
@Betselot2 Год назад
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ! በእግዚአብሔር ፊት እያሸበሸብኩ መዳር! ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ!
@yemekeleyayeliji886
@yemekeleyayeliji886 Год назад
ቀሥ እያሉ ሌሎች ሥረአቶችም እንደሚስተካከሉ ተስፋ አለኝ
@adislasti4907
@adislasti4907 Год назад
Ewunet nwu Egziahber be hedet nwu mesran
@ethioabessiniatube_4616
@ethioabessiniatube_4616 Год назад
የክርስቶስ ፍቅር በልብ ሲሠርጽ እንዲህ ያስለቅሳል
@tigistmamo3835
@tigistmamo3835 Год назад
ሙሽራዋና ሚዜዎቿ አለባበሳቸውን ቢያስተካክሉ ደግሞ ዋው ነበር
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Год назад
እሰይ እንዲህ በትዳር የባረከህ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ጌታ ሆይ ክብር ይገባሃል ተመስገን🙏 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Год назад
እዉነት ልቡ ተነካ የሁላችንም ልብ እንዲ ቢሆን እግዚአብሔር እናስብ
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 Год назад
ትዳራችሁ ይባረክ
@amsalusenait4580
@amsalusenait4580 Год назад
Ene protestant negn gin endezi mezmur leben yeneka yelem tebareku
@bertukanyebabe4080
@bertukanyebabe4080 Год назад
ብርክ ብርክርክ ያለ ከትዳር ይሁንላችሁ
@selamselam3109
@selamselam3109 Год назад
እልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውንት❤❤❤❤
@user-lk8bs8cs3r
@user-lk8bs8cs3r Год назад
የተደረገለት ሰው ፤ አሜን
@digitalmediainjibarapp1553
@digitalmediainjibarapp1553 Год назад
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ
@fitsumberhanegebremedhin668
ልቢ የሚነካ ደስ የሚል ዝማሬ
@DinaMeb
@DinaMeb 2 месяца назад
አለባበስ እያላችሁ የምታጉረመርሙ እባካችሁ እረፉ ፈጣሪ እደዚህ ስለለብሱ አይከፋም ዋናው እግዚአብሔር ን በልባችው በቤታችው ማንገሳችው ተው እደዚህ እያልን ነገር እያካበድን ብዙዎችን እየገፋን ነው እና ምን ለማለት ነው ፈጣሪ ልብሳችንን ሳይሆን እኛን ነው የሚፈልገው
@genetdamtewu8564
@genetdamtewu8564 Год назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏ሁላችንም ከእናንተ ልንማር ይገባል በደስታችን ቀን እግዚአብሔርን ማክበርና ማምለክ።ክብረት ይስጥልን 🥰🙏🙏🙏
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Год назад
በጣም የምታምሩ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ:: ደስ ይላል።
@aliahh8526
@aliahh8526 Год назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን የአብራሐም እኛ የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸሁ ፣ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@julpay9898
@julpay9898 Год назад
እልልልልልልአልልልልልልልልልልዘማሪመላክትያሰማልንንን
@iwill5844
@iwill5844 Год назад
ውስጤን የሚነካው መዝሙር
@mezgebmosse4490
@mezgebmosse4490 Год назад
አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ን ስታመሰግኑ
@abenetnegash82
@abenetnegash82 23 дня назад
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፫
@sdgd5754
@sdgd5754 Год назад
ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ፍጻሜአችሁ ይመር! ግን ከስርአቱ አትውጡ ከቃል በላይ ህይወት ይሰብካል!
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 8 дней назад
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን ስራዉ ድንቅ ነዉ ተመስገን ሙሽሮች እግዚሐብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@Haerg.
@Haerg. Год назад
በጣም የምወደው ዝማሬ😭😭😭😭
@yobitsegaye1579
@yobitsegaye1579 Год назад
Me tooo❤
@uaeuae4410
@uaeuae4410 Год назад
♥️♥️❤️አሜንንን 🙏🏿😭😭
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 6 месяцев назад
ታድለህ መባረክ ከዚህ በላይ የለምና በተዋሕዶ ሀይማኖቴ እኮራለሁ።
@user-en4cl7dm6z
@user-en4cl7dm6z 7 месяцев назад
ውይ ደስ ሲል ያከበራቹት አምላክ ቤታቹ ይግባ ይባርካቹ
@solomon3249
@solomon3249 5 месяцев назад
ጋብቻችሁ የሰመረ ይህን!!።አሜን።
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Год назад
እግዚአብሔር ይባርከው ትዳራቹዉን በርግጥ መዝሙሩ ያስለቅሳል 😢😢😢🙏🙏🙏
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 19 часов назад
ትዳራችሁ ይባረክ ከዚህም ቡኃላ በቤቱ ያቁምህ እንባ ዝም ብሎ አይወጣም እሱ ያውቀዋል
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 18 дней назад
ድንቅ ዝማሬ የአብርሃም እና ይሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🏽🙏🏽
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z 6 месяцев назад
በጣም በጣም ደስ የሚል የአብርሀም እና የሰራ ያርግላቹሁ
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Год назад
አንዴት ነፍስ ደስ ይላታል የፈጣሪን ስራ ሰናስቀድም እንባረካለን የአብርሀም የሳራ ይሁንላቹ ታምራላቹ
@user-si6xs8cb2k
@user-si6xs8cb2k 6 месяцев назад
መታደል ነዉ ወንድሜ ክርስቶስ ምስክሬ ትዳርክን ይባርከዉ!
@ameame175
@ameame175 Год назад
Zemariw Geta abizito yibarekih
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 10 месяцев назад
አይዞህ ወንድሜ የገባህ ገብቶሀል ልብ ካልተነካ ዕንባ አይመጣም አይዞህ በአምለክህ ዕንባህ ይታበሳል።
@FirehiwotGudisa-ce8qp
@FirehiwotGudisa-ce8qp Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ የወንድሜ እና የእህቴ የጋብቻ ስነ ሥርዓት ላይ አገልጋይ ሆኜ ተገኝቼ ነበር እና የ ራሴ ሠርግ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር የተደሰትኩት እናም ኦርቶዶክስ በመሆኔም በጣም ነዉ የኮራሁት መንፈሳዊነት ሁሌም ያስደስታል።
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 20 дней назад
ዘመናችሁ ይባረክ መንፈስን የሚያድስ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሩ ሁሉ ተሰምቶ የማይጠገብ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁን
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 23 дня назад
ለምን አለቀስኩ😭😭😭? የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 9 месяцев назад
በእንባ የጨረሰኩት ሰርግ ያአብራም የሰራ ጋብቻ ያአድርግላቹሁ ወንድማችን. እግዚአብሔር ይባርክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SagaLaga-vx4zz
@SagaLaga-vx4zz 20 дней назад
አሜን፫ እልልልል+++++ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Год назад
Amen Amen Amen
@tube-uk1hw
@tube-uk1hw 2 месяца назад
ይህ ከስርአት ውጪ ነው ወንድማችን ዘማሪ ዲ/ን አቤልም በዚህ መገኘት የለብህም😊
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 7 месяцев назад
Abela Antenem Fetari Bekegnu Yakumek Denk Zemare New Hule Keafe Yemaytefa Mezmur New Zemare Melaekt Yasemalen❤🙏❤🙏❤🙏
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ሰርአት ነው ሰርጋችሁን ያደረጋችሁት አለባበሳችሁም ደስ ደስ ይላል
@msayeyedngllji2225
@msayeyedngllji2225 Год назад
የምነቱ ፅናት ደስ ይላል ግን የቤተከርስቲያን ስራአት ብጠብቅ አለባበስ መልካምነው መልካም ጋብቻ
@user-pw3dl5wv6o
@user-pw3dl5wv6o Год назад
ትዳርህን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ
@user-hv5ix6vr3f
@user-hv5ix6vr3f Год назад
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምንም እንኳ በቬሎ ይሁን ሙሽራዉን ግን ደስ ሲልበእንባ
@serkadiskebede4448
@serkadiskebede4448 Год назад
ምን አይነት መታደል ነው በማርያም 🙏❤❤❤
@temesgen637
@temesgen637 Год назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ እድለኛ ነክ ወንድማችን መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ
@user-yz1iy4wo8z
@user-yz1iy4wo8z 4 месяца назад
በቃ የእግዚአብሔር ፍቅር እንዲህ ነው አላለቅስም እያልክ ታለቅሳለህ አልዘምርም እያልክ ትዘምራለህ ወንድማችን አንተ ግን እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ወዶሀል እልልልልልልልልል ❤❤❤ 12 ❤❤❤
@henity2
@henity2 Год назад
Wawwww . It is a beautiful wedding And konjiye vibes. Gorgeous couple with well blessed wedding . May lord bless your wedding as Abraham and Sara . The begging of wisdom is a fear of God . Blessed EOTC.
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 8 месяцев назад
እጅግ በጣም ደረሰ የሚል በዚህ ሠርግ ላይ አግዚአብሄር የከበረበት ነው የአበረሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወለዱ ክበዱ ሙሸርች ፀጋወን አለበሶአችኋል
@MulusewKassahun
@MulusewKassahun Месяц назад
ትዳራችሁ ይባረክ በደስታችሁቀን እግዚአብሔርን ማመስገን መባረክነው ያብረሀም የሳራጋብቻ ይሁንላችሁ ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ታጎናፅፋችሁ
@burkakebede7277
@burkakebede7277 2 месяца назад
Wawu!amazing!በሠርግ ቀን እንድህ አይነት መዝሙር መዘመር እጅግ ያኮራል፡ነፍስን በደስታ ያዘልላል!ተባርካቿል!የጌታ ጸጋና ምህረት ይብዛላችሁ!
@fitsumkasu471
@fitsumkasu471 Год назад
በጣም ነዉ ምታምሩት እግዚያቤሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክው ለዚ ክብር መብቃት በራሱ መታደል ነው
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ፍፁም ቅድስና ያለው ጋብቻ አድለኝ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@agumas32shibe46
@agumas32shibe46 Год назад
አግዚአብሔር አምነታችንን ይጨምርልን 🙏🙏🙏
@tsehaysisay-oi9uu
@tsehaysisay-oi9uu 4 месяца назад
ክብር ለእሡ ይሁን ሁሉ የሱነው እኔ ይገርመኛል የእግዜአብሔር ስራ ትዳራቹሁ በእግዜ አብሔር ይባረክ
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Год назад
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁን
@tisi3500
@tisi3500 10 месяцев назад
የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችው፣ እንዴት መታደል ነው እንኳን ደስ ያላችው
@awokefekadu
@awokefekadu Год назад
ኦርቶደክስ ተዋህዶ ለዘላለም አምራና ተከብራ ትኑር
@assefataye2004
@assefataye2004 9 месяцев назад
በፈጣሪ የተነካ ልብ!!! ልብ ራሱ ለእርሱ ሲሰጥ እንዲህ ነው! የተባረከ ጋብቻ ያድርግላችሁ! 5:34
@salamebito7678
@salamebito7678 6 месяцев назад
በአውነት በጣም የወደድኩት መዝሙር ነው ስርጋቹ የአብራም አና የሳራ የውንልቹ 🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልል የሚፈልገን ጌታ ይባረክ
@user-ps7nc8sf9j
@user-ps7nc8sf9j 4 месяца назад
It is a beautiful ethiopian tewahdo ceremony more and more we want to see our devine spiritual songs comes out and honor sovereign God.
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 Год назад
God bless your marriage. We Orthodox should follow like you praise ,sing and dance for God while we are happy and in an important days of our life like this as bible said those who are happy sing and praise God.
@marthabekele2138
@marthabekele2138 4 месяца назад
God bless you marriage....የእግዚአብሔር መገኘት የልብ ስሜት ነው የሰማይ አባት ሁሉን ቻይ አምላክ l❤
@berehan260
@berehan260 8 месяцев назад
ይህን መዝሙር አውደምህረት ላይ አቤል ሲዘምረው እኔ እራሴ አልችልም በጣም ውስጤ ነው
@user-dm4jy3iv3n
@user-dm4jy3iv3n 5 месяцев назад
Amlake yeker bay eko nw❤❤❤
@mariamaria8168
@mariamaria8168 8 месяцев назад
ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ባለማህተቦች ለኛ የተፈቀደልንም የሚያምርብንም የሚያዋጣንም ህናትና ልጅን ❤ አክብረን መባረክ ነው 🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
እልል መልካም ትዱር
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
ኡፍፍፍ ደስ ስል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ የባራከ እግዚአብሔር የእናንተንም ጋብቻ ይባርክህ ወልዳችሁ ሳሙ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤✝️
@user-ij4sx1hb1h
@user-ij4sx1hb1h 9 месяцев назад
ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
እልልልልልልልልልል የብራሀም የሰራ ጋብች ይሁንላችሁ❤❤
Далее
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
ЭGO - Хулиган | 2024
3:45
Просмотров 211 тыс.
Toxi$ - I GOT U
3:31
Просмотров 1,6 млн
БОЛЬШЕ НЕ ВАЦОК
1:43
Просмотров 1,2 млн