Тёмный
Menalesh Meti
Menalesh Meti
Menalesh Meti
Подписаться
Комментарии
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 17 минут назад
አብይ አህመድን እንዴት በሴራ እንደሚያጠፋ፣እንደሚያፈናቅል፣እንደሚያሰድድ ወዘተ በሰድሰት አመት ማንነቱን አውቀን ጨርሰናል🙄ማንም የሚደናቆር የለም
@Humanity-c9w
@Humanity-c9w Час назад
Ewunet new meti Helicopters are used to terrorize millions of citizens but not to save them even in the capital. I sometimes wonder if the officials are really Ethiopians. Who is behind them gin
@melodiess2
@melodiess2 2 часа назад
U right ✅️
@Selmmillion
@Selmmillion 5 часов назад
መቲዬ ትንተናሽ ትክክል ነሽ ኦነግ ብልፅግና ሕዝቡን ከመርካቶ ለመንቀል ነው እንፃው መቃጠል አልነበረበትም ሆነ ተብሎ እንደቃጠል ነው የተደረገው እሳት አደጋወዏች ከታች እስከላይ ኦነጎች ናቸው እንዴት ያጥፉት እንደቀጠለ ነው ያደረጉት
@yonasBerhe-k3f
@yonasBerhe-k3f 5 часов назад
መቲዬ ለኮሪደር ልማቱ አይን ጥለውበት አውቀው እሳት የለቁቁበትን እነሱው እንዲያጠፉት ይጠበቃል? ይህ ህዘብ ገና አልባነነም። ገና ስልጣን እንደያዙ እኮ የአዲስ አበባ ህዝብ ከ97 ጀምሮ ተመዝግቦ የሚጠባበቀውን ኮንዶሚኒየም ለራሳቸው ሰው አለፋፈሉ። አሁን ሰሞኑን አዳነች የ97 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢ አናቅም ሰትል ሰው ዜናውን ሲቀባበለው ገረመኝ። እነሱ በእሳቱም በኮሪደር ልማቱም demographic change እያቀላጠፉ ነው
@end2endx
@end2endx 5 часов назад
ለረጅም ሰዓት ፣ከጅምሩ ጀምሮ፣ እባካችሁ ድረሱልን እያለ እሳት አደጋዎችን ሲጣራ፣ በዛውም የደረሱትን እሳት አደጋዎች መመሪያ ሲሰጥ የነበረውን ግለሰብ መልሳችሁ በደንብ አዳምጡት። የአብይ ሰላይ ፣ ጉዳይ አስፈፃሚ ነው መስሎ የታየኝ፣ ይጣራልን።
@bellaethio4426
@bellaethio4426 6 часов назад
መቲዬ በጣም ጥሩ ጥርጣሬ ነው። የማይገቡበት ነገር የለም።
@AbdiBedewi-l5f
@AbdiBedewi-l5f 7 часов назад
መቲ ይሄ እኮ በጣም ግልፅ ነው ሁሉም ሰው በደንብ ገብቶታል መክንያቱ ያራዳ ልጅ ከአንዴ በላይ አይሸወድም የመርካቶ ኮሪደር ትላንት በይፋ ተጀምሮዋል
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 7 часов назад
The only thing that you said correctly is " Zare Tikimt 12 Naw " the remaining is garbage
@TayeworkTaye
@TayeworkTaye 7 часов назад
It is dlebritely done !!No doubt about it.
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl 8 часов назад
ቶሎሳ የቃጠሎውን መረጃው አውጥቶታል። ቀደም ብለው ያቀዱበት ነው።
@MagasMoges-fl9xx
@MagasMoges-fl9xx 9 часов назад
በዚህ ቃጠሎ እጅሽ ይኑረበት ይሁን ተጠርጥረሻል መቲ
@ጸሎተ
@ጸሎተ 4 часа назад
እሚገርመኝ ጋዝ እያርከፈርክ ክብሪት ስትጭር የነበረው አንተ አጋሰሱ መስለህኝ ቆሻሻ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 9 часов назад
እነሱ የሎከሱትን እሳት ያጠፋሉ ብሎ ማመን ድንቁርና ነው ለእሳት አደጋ አልተመቸም በህለኮፍተር እናጠፋለን ብለው ህልኮፍተሩ ኬሚካል ና ውሃ የያዘ ነው ውሸታቸውን በአንድ በኩል ኬምካልና ባንድ በኩል ውሃ ስረጭ ነበር ምንም ጥያቄ የለውም በአብይ ትእዛዝ ነው የተቃጠለው ህዝቡን እንዳያጠፋ ፖሊሶች እያባረሩ ነበር በጣም ያሳዝናል የዘር ዘራቸውን ፈጣሪ ያቃጥለው
@ahailu1890
@ahailu1890 9 часов назад
መቲ: የሀዘንሽ ልክ ታየኝ:: የኔ እህት ውድ ወገኔ: በየግላችን ሀሳባችን አንድ ነው:: ተደራጅተን ትልቅ ጎርፍ እንሁን:: መቲ እስቲ አዘውትረሽ ጥሪሽን አቅርቢ:: ዝርዝር ዘዴውን ጭምር ተማክረሽ አቅርቢልን::: ከተደራጀን እዳው ገብስ ነው:: በኢት ያለውን በደል የሚክድ አንድ ወይ ግማሽ ሰው አይገኝም:: አደራጁን ግዙፍ ግዙፍ ሀይል ነን:: መቲ ለህሊናሽ ያደርሽ ወደር ያሌለሽ አንደበተ ርቱእ ኢትዮዽያዊት ድካምሽ ፍሬ ያፈራል አልጠራጠርም
@pastadymeklit788
@pastadymeklit788 10 часов назад
መስቲ እህታችን መርካቶ እየተቃጠለ ኳስ ታይቷል ወይ ግልጽ አላደረግሽም ግልጽ አርጊ
@danielamare8280
@danielamare8280 10 часов назад
Meti, I hope all Ethiopians vote for Trump this November 5 th because Harris was telling University students that had necklaces Cross and said ""Jesus is Lord" telling them to leave and they don't belong there. Where does the VP belong in that case? Not America a Christian country since the Founding Fathers. None of the US democrat Presidents would act like this unless she knows I am Jesus Christ and again lies to the students. I intend to sue the shameful VP or she must drop out of the race beforethe Christian voters drophe the VP out of the race permanently.. All Ethiopians must not vote for this lazy candidate but Trump or don't vote at all specially🎉 for Harris because the irrelevant spiritless candidate makes a shameful and dangerous seen about the ancient Ethiopian Orthodox Church and it's Christian heritage with St. Gabriel spirit up to Emperor Hailesilassi I. I know you voted Labour in UK and don't vote to democrats in US specially already showing hate to Ethiopia. Furthermore the VP said Isreal is a genocide state and supports Iran with Biden the most enemy of Israel supporting all terrorists including the October 7th terrorists murder of innocent Israelis, other nations and Americans including children. Still hold hostages to a horrific act of terrorism compared worst than holocaust. That's up to the voter but if you vote knowing because some one like Harris have a problem that problem translates in keeping our country Ethiopian "barbarian" Ronald Reagan, fascist PM in office because Biden have ignored over a million genocide to Ethiopian Tigrai people, so would this incompetent lazy Presidential candidate. GHU JW
@LAComfortRide
@LAComfortRide 10 часов назад
ያማል
@LAComfortRide
@LAComfortRide 10 часов назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያበሳጫል ያናዳል
@LAComfortRide
@LAComfortRide 10 часов назад
እኛም ልባችንን ሰብሮናል
@LAComfortRide
@LAComfortRide 10 часов назад
ጎበዝ ነሽ በርቺ እህታችን
@SenayetMengistu
@SenayetMengistu 10 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielamare8280
@danielamare8280 10 часов назад
The merchants have said the government has told them to move to a new location and have been disturbed by this. Therefore may this fire to make the relocation simpler. GHU JW
@kebebushhabte9170
@kebebushhabte9170 10 часов назад
Meti I don't have a word to express my feeling you are unique may God be with you.
@makiabebe4211
@makiabebe4211 11 часов назад
እረ መትዬ በጣም ስፊ መንገድ ነው
@YeheyesGeffere
@YeheyesGeffere 11 часов назад
😂 ሄሊኮብተር የሌላቸውን እየሞከርን ነው ማለት በአደጋው እንደመቀለድ ነው እነሱ እንደሆነ ለንግድ አይሆኑም እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ ለተጎጂዎች
@aemi576
@aemi576 11 часов назад
Thank you
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 11 часов назад
ለወደፊቱ ኢትዮጵያኖች መኖር የማይችሉበት ከተማ አገር ነዉ ዝግጅቱ።
@mralinaji226
@mralinaji226 11 часов назад
You are really genuine and committed socially concerned Viva
@AmanSine-p3c
@AmanSine-p3c 11 часов назад
Yes it is clear sabotage. this is clear indication of p. p are in desperate situation they are aware soon they will lose power to Fano
@maminenabel4056
@maminenabel4056 11 часов назад
መቲ ትልቅ የሚባል ሰው ነበርኮ ግን የት ገቡ ሁሉም አሳፈሩን እኮ ሰው አጣን!
@MudinBerta
@MudinBerta 12 часов назад
በሸንኩርት ገበያ መግበያ ነበረው
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 12 часов назад
አዳነች ጠባቤ እራሷ ነች ያቃጠለችው አፈረሳችሀ እየተባሉ ስለሆነ በማቃጠል ሊቀጥሉነው የመርኬን ነጋዲ ትመር እንደሆነ ምረር እንደ ቅል አልመር ብሎ ነው ዱቤ የሚቀቀል ተብሏል
@MudinBerta
@MudinBerta 12 часов назад
መቲ ሰፈሬ ነው ሴራ ነበረው
@am1951
@am1951 12 часов назад
More “legal” poor created. What was done to prevent such a disaster. Shouldn’t these buildings be made safer instead of making bike lanes? This is not the first time that Mercato burns
@jerusalemlothschutz7456
@jerusalemlothschutz7456 13 часов назад
I smell foul play 😢 they now have an excuse to “clean up “
@KederMohmed-w1n
@KederMohmed-w1n 13 часов назад
ቆንጆ vdio ነው የሰራሽው
@mekdes1562
@mekdes1562 13 часов назад
በአንድ ወቅት በቀረበ መረጃ መርካቶ ከአፍሪካ ትልቁ ገበያ መሆኑ ሲዘገብ ሰምቻለሁ በጣም ያሳዝናል ከባድ ዉድቀት ነዉ::
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 13 часов назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@abdukkk2708
@abdukkk2708 14 часов назад
Yene teyake esatun liyatefu yefelekut be helicopter new weyes be deroon? This is my question
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 14 часов назад
ልክ ነሽ እሳት አየተፋ ህዝብን የሚጨርስ ድሮን ይሰብስብ እንጅ
@zelekashzerihun5257
@zelekashzerihun5257 14 часов назад
መቲዬ የአአ ህዝብ ሌላው ሞቶለትመኖር ነው የሚፈልገው መሰለኝ። ተለቅም የልቃል።
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 14 часов назад
መቲዬ❤❤❤❤ የኢትዮጵያ ፈተና በጣም በዛ........ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ያስብ እንጂ ሁሉ ነገር ከባድ ነው❤❤❤መቲዬ "እኛስ" የሚለውን የቀድሞ ፕሮግራምሽን እነ ሰብለን ጨምረሽ ብትጀመሪ?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 14 часов назад
Thank you so much. God bless you our Jegnit.