Тёмный
ሄሪ ኬኳ Heri's Baking🎂
ሄሪ ኬኳ Heri's Baking🎂
ሄሪ ኬኳ Heri's Baking🎂
Подписаться
ሰላም የኔ ኬኮች🥰 የኬክ ፣ ኩኪስ ፣ክሬም እና ሌላም የጣፋጭ አሰራር በቀላሉ አሳያችኋለሁ🎂🍰🍫🍪🍩!
ሰብስክራይብ በማረግ ቻናሌን ቤተሰብ ሁኑ 🥰🥰!አዲስ ቪዲዮ ስጭን እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቷን ተጫኗት።

ጥያቄ ፣አሰተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስፍሩልኝ ።ወይም ከታች ባስቀመጥኩት ኢሜል ጻፉልኝ!🥰🥰🥰
Heriharris09@gmail.com
Комментарии
@biniHabesha-mi8zi
@biniHabesha-mi8zi 3 часа назад
ሄሪ ኬኳ እባክሽ እስፖንጅ አልመጣም አለኝ እባክሽ የኔ ጎበዝ መላ በይኝ
@herisbaking
@herisbaking 3 часа назад
በጣም ቀላል እኮ ነው ማቅለጥ ብቻ ነው😬 በምን አቀለጥሽው/ከው? ምን አይነት ቸኮሌት ተጠቀምሽ/ክ?
@user-we6jt8hd3s
@user-we6jt8hd3s День назад
Tnx❤
@herisbaking
@herisbaking День назад
❤❤❤❤💃💃
@kevinonearth6559
@kevinonearth6559 2 дня назад
Sensational!
@herisbaking
@herisbaking 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤💃💃
@rimkitchen9516
@rimkitchen9516 3 дня назад
ሄሪየ አንደኛ ነሽ ጎበዝ
@herisbaking
@herisbaking 2 дня назад
❤❤❤❤❤💃💃
@ABSALATDagem-ow7mw
@ABSALATDagem-ow7mw 5 дней назад
ስታወሪ ትሰለቻለሽ በስርአት አዉሪ
@user-hn1bu2lj3z
@user-hn1bu2lj3z 5 дней назад
ክትቴሻ ጭምሬሻ ❤❤❤❤❤
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤💃💃
@Yasminoumer
@Yasminoumer 5 дней назад
እኔ መማር እፈልጋለው የት ነው ት/ቤት የሚሰጠው
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
ዪትዪብ ላይ እራሴን ነው ያስተማርኩት❤
@Yasminoumer
@Yasminoumer 5 дней назад
ትችያለሽ
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
❤❤❤❤💃
@Yasminoumer
@Yasminoumer 5 дней назад
ትችያለሽ
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤💃💃💃
@tegistjelde1031
@tegistjelde1031 5 дней назад
ኤሪዬ ቆንጆ ተባረኪ አናመሰግናለን
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
❤❤❤❤❤💃💃
@muzeygigi3478
@muzeygigi3478 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤💃💃
@kevhabesha1281
@kevhabesha1281 5 дней назад
Delicious & Nutritious!
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤💃💃
@kevowsk1
@kevowsk1 5 дней назад
😋
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤💃💃
@SabinaSiraj-fe3js
@SabinaSiraj-fe3js 5 дней назад
Thanks heriye
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤💃💃
@abelmifta9255
@abelmifta9255 6 дней назад
በጣም አሪፍ ነው ። ኩኪሱን አንዴ ከሰራን በኋላ እና በእቃ ብናስቀምጠው ምን ያክል ጊዜ ተቀምጦ መቆየት ይችላል?
@herisbaking
@herisbaking 5 дней назад
ለስለስ ያለ ኩኪስ ከሆነ እስከ 3 ቀን ፣ ደረቁ ደሞ እስከ 3 ሳምንት መቀመጥ ይችላል
@RahmahMohammad
@RahmahMohammad 6 дней назад
ምን ያለፍጥጥሻል ታዳ
@Yasminoumer
@Yasminoumer 6 дней назад
👌
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 10 дней назад
ሻሻሻሻ ሻሻ በዛበት 😁😁😁😅
@herisbaking
@herisbaking 10 дней назад
ከግባቶቹ አንዱ ነው😂😅
@golgota2123
@golgota2123 10 дней назад
ስራሽ መልካም ነበር ግን ጋይስ ኦኬ እያልሽ ጩረሽው በቆርስ ይህን ማለቱ
@GenetShita
@GenetShita 11 дней назад
Anegagershin asitejakyi exam yasixelal
@asamenechmolla7514
@asamenechmolla7514 11 дней назад
አነጋገርሽ አይጋብዝም
@user-le1pl4pt7o
@user-le1pl4pt7o 11 дней назад
@harikingcervantes5375
@harikingcervantes5375 12 дней назад
Amazing cake! Love it
@herisbaking
@herisbaking 7 дней назад
❤❤❤❤💃💃💃
@kiduswondaferahu8097
@kiduswondaferahu8097 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮😮
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤💃💃
@kiduswondaferahu8097
@kiduswondaferahu8097 12 дней назад
ምን አይነት ቋንቋ ነው😂
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
የኬኳ ቋንቋ ነው.😅
@HelinaTilahun-w4f
@HelinaTilahun-w4f 12 дней назад
አሰራርሽ ምርጥ ነው ❤
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤💃💃
@biniHabesha-mi8zi
@biniHabesha-mi8zi 12 дней назад
በቅርብ ነው ያወኩሽ በጣም ደስ የምትይ ነሽ ሰታሰረጂ ግን ባለፈው የፆም ኬክ ያሳየሸውን አይቼ ሰራውት ግን አልመጣልኝም
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤ ወይ ልክ ተሳስተሻል ወይ የኦቨን ሙቀት ትክክል አልነበረም ይሆናል😬❤
@biniHabesha-mi8zi
@biniHabesha-mi8zi 12 дней назад
@@herisbaking ስኳር እረስቼ ነበር 🙄🙄 አንቺግን ስለምትሰጪን እወቀት በጣም አመሰግናለው
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
😂😂ያጋጥማል ደግመሽ ሞክሪው በጣም ይጥማል🤗
@biniHabesha-mi8zi
@biniHabesha-mi8zi 12 дней назад
@@herisbaking እሺ የሚከብደኝ ነገር ካለ እጠይቃለው
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 12 дней назад
የኔ ቆንጆ ስራዎችሽ በጣም ቆንጆ ነው ስታስረጂም ቀለል አድርገሽ ቀልድ ጨመር አድርገሽ ስለሆነ በፍቅ ነው የማየው ቪዲዮሽን ፍላጎት ስላለኝ ለመስራት እቃዎችን የሚገኝበትን ብትጠቁሚኝ የኔ ቀበጥ ሄሪ ስለምወድሽ ነው መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ❤❤❤❤
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
በጣም አመሰግናለሁ❤ ውጪ ሀገር ካለሽ Amazon ላይ ሁሉም አለ። ሀገር ውስጥ (አዲስ አበባ) ካለሽ ደሞ ፓትራዎች ፣ ኬክ ሚክሰሮች የመሳሰሉት Friendship supermarket Bole አይቻለሁ። ፎንዳንት፣ ዲዛይን መስሪያዎች የመሳሰሉት ደሞ baking supply store ብለሽ google ስታረጊ የተለያዩ አቅራቢዎች ታገኛለሽ❤❤❤
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 12 дней назад
@@herisbaking amesegenalehu konjey Ethiopia new yalehut yebeat emebeat negn
@rahelashenafi91
@rahelashenafi91 11 дней назад
Yetsome graduation cake be 3kg tserialesh????wagaw??
@kevinonearth6559
@kevinonearth6559 12 дней назад
INCREDIBLE & EDIBLE!
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤🤗💃💃
@kevowsk1
@kevowsk1 12 дней назад
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤💃💃
@geteneshalemu605
@geteneshalemu605 12 дней назад
Excellent job & wonderful explanation❤ ejesh yebarek
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤💃💃
@kevhabesha1281
@kevhabesha1281 12 дней назад
Best graduation cake ever!
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤💃💃💃
@SelamdinnoDinno
@SelamdinnoDinno 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤💃💃💃
@NovelKaka
@NovelKaka 12 дней назад
My sister ye xom esti asayig please
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
Bizu yexom alugn yedero videowochen temelkechi ehete❤❤❤❤💃💃
@abenezeraragaw5796
@abenezeraragaw5796 12 дней назад
በጣም ግሩም ነው ...ፍሬ እንኳን ደስ አላት 😍💪!ሄሪን የመሰለች ኬክ የሆነች ጓደኛ አለቻት🙏! በጣም በምፈልገው ሰዓት የምፈልገውን video ነው ያየሁት 🎉! እጆችሽ ይባረኩ ኬኳ 🎂🎂
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
አሜን❤❤❤❤❤💃💃💃
@SabinaSiraj-fe3js
@SabinaSiraj-fe3js 12 дней назад
Chocolate ganache aserar asayin
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
Eshi❤❤❤💃😊
@KokebDemsis-ju3jg
@KokebDemsis-ju3jg 13 дней назад
Waw betam yamiral ameseginalew.yecrawul aserar .bitlekiw & yetsom crem aserar
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
Lekekewalehu huletunem❤
@tibletkebede4934
@tibletkebede4934 14 дней назад
እባክሽ የሀገሪቷን ባህል አትርሺ። በስርዓት አውሪ
@achachirterekoch
@achachirterekoch 15 дней назад
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ የት ነው የተማርሽው እስኪ በናትሽ እኔንም አስተምሪኝ 🙏
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
አመሰግናለሁ❤❤❤💃💃 በዩትዪብ ነው የተማርኩት
@kevowsk1
@kevowsk1 16 дней назад
#DISNEY #PRINCESS
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤💃💃
@kevhabesha1281
@kevhabesha1281 16 дней назад
I don't think I can afford this beautiful cake!
@herisbaking
@herisbaking 13 дней назад
😂😂❤❤❤❤❤💃💃
@NejimaSharf-vj1ef
@NejimaSharf-vj1ef 17 дней назад
wow👌👌👌
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤💃💃
@user-le1pl4pt7o
@user-le1pl4pt7o 17 дней назад
ጀግኒት
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤
@user-le1pl4pt7o
@user-le1pl4pt7o 17 дней назад
ጀግና
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤💃💃
@Mimi-wt8xr
@Mimi-wt8xr 17 дней назад
I don't have any word to say ❤❤❤
@herisbaking
@herisbaking 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤💃💃
@user-km1mu2cq2w
@user-km1mu2cq2w 17 дней назад
ንግግርሽን አስተካክይ ሞልቃቃ
@herisbaking
@herisbaking 17 дней назад
ሰው ቤት ተገብቶ ሶፋ ቀይሩ አይባልም..
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤ጎበዝ
@herisbaking
@herisbaking 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤💃💃
@betibeti409
@betibeti409 18 дней назад
ማሬ ቸኮሌቱን ቀብተሽ ከዛ ነጩን ቸኮሌት ስቀቢ የመጀመሪያው ክሬም መድረቅ የለበትም እንዳይደባለቅ ከነጩ ጋር? እና ደሞ ኬኩን ጋግረሽ በላስቲክ ጠቅልለሽ በረዶ ውስጥ ነው ምታስቀምጪው ወይስ ከታች ለስንት ጊዜ ተጋግሮ ማስቀመጥ ይቻላል?
@betibeti409
@betibeti409 18 дней назад
በጣም ያምራል ቁጭ ሙሽሪትን 😂😂በሚቀጥለው ሙሽራውን እና ሚዜዎቹን ስሪልን እናመሰግናለን
@herisbaking
@herisbaking 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤💃💃
@Miriamkk
@Miriamkk 19 дней назад
🥰🥰🥰❤
@herisbaking
@herisbaking 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤💃💃