Тёмный

Blueberry cheesecake recipe | ብሉቤሪ ቺዝ ኬክ አሰራር| ኬክ አሰራር በቀላሉ | 

ሄሪ ኬኳ Heri's Baking🎂
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 525
50% 1

ሰላም ሰላም የኔ ኬኮች!! ብሉቤሪ ቺዝ ኬክ ሙሉ አሰራሩን ቪዲዮው ላይ ታገኙታላችሁ ። እንደምትወዱት ተስፋ አደረጋለሁ።
ላይክ እና ሰብስክራይብ ማረግ አትርሱ!
Selam Selam sweeties!! I am back with another video. Checkout how I made Blueberry cheesecake . hope you love it!
Don't forget to like and subscribe !!
ግባቶች
250g ብስኩት
70g የገበታ ቅቤ ማቅለጥ
550g. ከፍሪጅ ወጥቶ የተቀመጠ ክሪም ቺዝ
150g. ስኳር
120g ሳወር ከሪም
1&1/2 ሻይ ማንኪያ ቫኒላ
ቁንጥጫ ጨው
2 ሾርባ ማንኪያ ሎሚ ጭማቂ
3 ከፍሪጅ ወጥቶ የተቀመጠ እንቁላል
2 ሾርባ ማንኪያ የፍርኖ ዱቄት
2ኩባያ ብሉቤሪ
1/2ኩባያ ስኳር
2 ሾርባ ማንኪያ ዉሃ
2 ሻይ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት
Ingredients
250g Biscuit / cracker
70g. Melted butter
550g Room temperature Cream cheese
150g Sugar
120g Sour Cream
1&1/2 tsp. Vanilla flavor
Pinch of salt
2Tbsp. Fresh lemon Juice
3 Room temperature eggs
2 Tablespoon All-Purpose Flour
Follow me on
Facebook : / heribaking
Instagram : / heri_baking

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 2 месяца назад
👍❤👍❤
@herisbaking
@herisbaking 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤💃💃
@kevowsk1
@kevowsk1 2 месяца назад
Looks yummy!
@herisbaking
@herisbaking 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤💃💃
@kevhabesha1281
@kevhabesha1281 2 месяца назад
Outstanding!
@herisbaking
@herisbaking 2 месяца назад
❤❤❤❤❤💃💃
@selamawitabebe3158
@selamawitabebe3158 2 месяца назад
የኔ ባለሙያ ደግ በሚሊየን የምትታይበት ቀን ይመጣል በርቺ እሺ ድምጽሽ እራሱ ጣፋጭ ነው
@herisbaking
@herisbaking 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤💃💃💃
@geteneshalemu605
@geteneshalemu605 2 месяца назад
Excellent ❤❤
@herisbaking
@herisbaking 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤💃💃
@hiwel9209
@hiwel9209 2 месяца назад
ዋዉ ዋው ስራሽ ልዩ ነው ተባረኪልን እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም በድጋሚ ተባረኪልን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🙏🏽🙏🏽🙏🏽የኢንግሪደንቶቹን ዝርዝር በፅሁፍ ኮመንቶቹጋም ብታስቀምጭልን ደስ ይለኛል ካላስቸገርንሽ
@herisbaking
@herisbaking Месяц назад
በጣም አመሰግናለሁ እሺ❤❤❤❤❤💃💃
@munamathios2628
@munamathios2628 2 месяца назад
Serashen wedewalew gn " like so " atebey please
@herisbaking
@herisbaking Месяц назад
Gn bilo misgana.yelem ..gnuan teyat 😂
@elenimehari7016
@elenimehari7016 2 месяца назад
ስራዎችሽ በጣም ያምራሉ ጎበዝ ሌላ ቪዲዮች ላይ አንድ ኩባያ እያለሽ የምትጠቀሚዉ አለ የትኛዉ ኩባያ ነዉ ?
@herisbaking
@herisbaking Месяц назад
አመሰግናለሁ ❤❤.. የምግብ መለኪያ ኩባያ አለ ሱፐር ማርኬትም ይገኛል❤❤💃
Далее
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 1,7 млн
Cheesecake recipe (የቺዝ ኬክ አሰራር)
10:23
4 best dessert recipes in cups
20:54
Просмотров 791 тыс.
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 1,7 млн