Тёмный
Dawud Tube
Dawud Tube
Dawud Tube
Подписаться
Welcome to Dawud tube channel እንኳን ወደ ቻናላቸን በሰላም መጣቸሁ🙏 ቻናላችን ሰብስክራይብ ብማድርግ ምን ግዜም የፍቅር እና የድስታችን ተካፉይ ይሁኑን
Комментарии
@Amina-i2n
@Amina-i2n 28 минут назад
አይ ልጁተገቶማዘያውጠፍቶአለያገሬሠውእስኪመጀመሪያ ቤቱን ይሻልን እሕአሑንስደከመኝ
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 32 минуты назад
ዱኒያነው ይሔ ዋናው የአሔራቤቴይመርልኝ😭😭😭😭
@razwarazwa4574
@razwarazwa4574 2 часа назад
😢😢😢😢😢
@ኑራዐይንዓብዱ
@ኑራዐይንዓብዱ 6 часов назад
እኔማ ወላሂ ለአገሬ ያብቃኝጂ ወላሂ እጨትም እየሰበርኩ ከበረሃም አመጣላታለሁኝ. የፈለገችው ነገሪ እሰራለሁኝ
@berekettamer2451
@berekettamer2451 7 часов назад
ሕእ?
@SdSd-t1d
@SdSd-t1d 8 часов назад
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 10 часов назад
,ለራስህ ወልደህ ሚስኪኖች እድሜ ልካቸውን ልታከራት ዝበሉት ባላችሁ ተብቃቁ
@DgfGdgg-g8f
@DgfGdgg-g8f 11 часов назад
የኔ ዉድ አይዝወሺ ሁል አችንም ነን
@hasbiaallah
@hasbiaallah 13 часов назад
ዉይእረሠሚራአትጨቃጨቂ
@hasbiaallah
@hasbiaallah 13 часов назад
አቺየትደቀነበር
@Hayoa-m2n
@Hayoa-m2n 13 часов назад
😥😥😥😥
@Hime1-fb4ft
@Hime1-fb4ft 14 часов назад
ሣህ አየኔ አኔኮ አለያለሁ ትምርት ቤት ስኼድ አናቴ ልጅ አዝላ ቁርስ ትሠራለኛለች ለዛውም አልበላም አላታለሁ በጣም አቅልፋ አወዳለሁ😢 ይረፍዳል ለዛውም ወላትመጣ ይሆን ትላለች❤❤❤
@مكيه_محمد-ع9ف
@مكيه_محمد-ع9ف 14 часов назад
ሳህ የከተማወቹስ ሲዘሉአደልእደ የሚውሉት
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 16 часов назад
@HawaAhmed-cs5tg
@HawaAhmed-cs5tg 16 часов назад
😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@Kubraa271
@Kubraa271 16 часов назад
😭😭😭😭😭😭🤲🤲☝️☝️🤲😭😭😭
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd 17 часов назад
ወድምአችንበሬታለን
@neza6422
@neza6422 18 часов назад
እኔም በጣም ትክክክክል
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 18 часов назад
እኔ ነኝ የደረሰብኝ ምክንያቱም የእናት ጎደሎ ያለማወቅ ብዙ አንታዘዝም እናቴ እያልኩ ሁለአመት እኖራለሁ ግን ከዚህ ገብቸ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ የእናት ውለታ ከባድ ነው እሽሩሩ ብየ የማኖራት ኢሻ አላህ
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed 19 часов назад
😢😢አይይ እስኪ ተይው እኔራሱ እናቴን አልታዘዝም ነበረ አያቶቸጋር ስላደኩኚ እናቴ አረብሀገር መታ ስትለፋኖራ ስመጣ እኔ እንደእህት እንጂ እንደ እናት አልተቀበልኳትም 😢የኔእናት አልታዘዛትም ምትለኚን አልሰማ 😢😢 አሁንግን እኔም ገናበልጂነቴ ስደት ወጥቸ አየሁት ገባኚ ድካሟ እኔግን ያንጊዜ ትተሺኚ ሄደሺ እናቴ አደለሺም አትወጂኚም አባት የለኚ እህት የለኚ እደሰው እያልኳት ቅስሟን ስሰብረው 😢ኡፍፍፍ አሁን ይጸጽተኛል
@امسلماناروح
@امسلماناروح 19 часов назад
እኔ አልሀምዲሊላህ ምንም እምፀፀትእበት ነገር ሁሉን ነገር እሽ ነዉ እምላት ወላሂ ስወጣም ከሀገር ህፃን ነኝ❤ የለም
@ዙዙ-ለ3ዘ
@ዙዙ-ለ3ዘ 19 часов назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zedwaloyawa1388
@zedwaloyawa1388 19 часов назад
ያረብ እናቶቻችንን እድሜናጤናይስጥልን😢😢ትክክልነህ ወድሜዋ
@f-io7sj
@f-io7sj 20 часов назад
ማሽአላህ ብርት
@SaraYimer-f4z
@SaraYimer-f4z 20 часов назад
አይይይይይይ
@Hadira-Tube
@Hadira-Tube 21 час назад
👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉
@HayathHyath
@HayathHyath 21 час назад
እኔምትታዘኝ እየሮኩ መደር ነበር እምሄደው እዝህ ግን ባልችልም እሽ ነው እምለው😢
@ኢስላህ
@ኢስላህ 21 час назад
ያአሏህ የናቴን ውለታ የምከፍለበት ወቅትወፍቀኝ 😢😢😢ጤና እድሜአሏህይስጥልኝ😢❤❤❤❤
@asiamoh
@asiamoh 21 час назад
ቤተሰብ ያለው ይሉሀል
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 21 час назад
እናት ወደር እኮ የላትም❤️❤️❤️
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ
አልሃምዱሊላህ አድምቀን እናቴንአሥቀይሚያትባለማወቄ እሷስሰራብኝ አሎድም ሲደክማትአሎድም ሁሌሥደውል በለቅሶነውእምዘጋው ማለትም አቺበመራቅሺ ሁሉነገር ጎደለብኝ ትለኛለች እሲ አሏህበሠላምያገናኝሺበሉኝ ናፍቃኛለች ከተለየኋት8አመቴ💦💦💦
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 22 часа назад
በጣም ትክክል ነህ ወላሂ 😢😢😢
@heuyye5507
@heuyye5507 23 часа назад
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እናቴን አላህ በጀነት እንዳገላኝኝ በዱኒያስ አልታደልኩም በስደት አጣሆት💔💔💔😢😢
@HalimaHalimasalih-m3h
@HalimaHalimasalih-m3h 23 часа назад
እናት ምን ያሳታል😢😢
@AYALMEKONEN-d7m
@AYALMEKONEN-d7m День назад
በርቱ እኔንም ደምሩኝ❤
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ День назад
ማን እንደ እናት አላህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر
እኔ አንዷ ነኝ ብቻ አውፍ ይበሉን ወላሂ
@MaberthMabeeth
@MaberthMabeeth День назад
😭😭😭😭💔💔💔💔
@zeyinebmohammed2594
@zeyinebmohammed2594 День назад
እናት በህይወት , ያለችለት ሰው ምንኛ ታደለ , 😭😭
@zeyinebmohammed2594
@zeyinebmohammed2594 День назад
ምነው በህይወት ባለችና , በታዘ ዝኳት , 😭
@RomanaAlRomana
@RomanaAlRomana День назад
አልሀምዱሊላህ ሀገሬም ታዛዥነኝ ለናቴ አሁንም እናቴ ስትደሰት ነውየሚአስደስተኝ
@SimegnishZewude
@SimegnishZewude День назад
እኔ ግን ለናቴ በጣም ነው የታዘዝኩት እግዚአብሔር ይመስገን ስደትም ህጀ የናቴ. ምርቃት ጥሩ ጥሩቤትነበር የሚገጥመኝ ተመስገን አሁንም ድረስ ለናቴ ለቤተሰብ ታዛዢነኝ 🎉🎉🎉
@مريم-ك8ج8ح
@مريم-ك8ج8ح День назад
አልሀምዱሊላልለእናቴ ያለችኚን ሁሉ ነበር የምሰራዉ ዛሪ የምለድምበት አዴለም በዚህስ
@dubaishariah8914
@dubaishariah8914 День назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የስደትወታደር
@የስደትወታደር День назад
አሰላሙአለይኩም ያጀመአ እናቴን አሞብኛል ዱዓ አድርጉላት እኔ ስደት ነው ያለሁት ያርብ አፊዋን ይመልስላት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ🎉
@ttww9470
@ttww9470 23 часа назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ያሺራቸው ያረብ በሰላም አገናኘን ሠላምና አፉያ ይሥጠን ያረብ
@የስደትወታደር
@የስደትወታደር 23 часа назад
@@ttww9470 አሚን ያረብ
@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ አላህ ያአሽርራቸው
@የስደትወታደር
@የስደትወታደር 23 часа назад
@@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال አሚን ያረብ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 День назад
ከእናት አባት በላይ ምን አለ በዚች ምድር አላህ ይጠብቅልን እናት አባቱን የማይረዳ የለም ። ለአንድያው እራሣቸውን የሳቱ ካልሖነ በቀር
@FjstbKfdi
@FjstbKfdi День назад
ትክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 День назад
በዚህ አልፀፀትም አልሐምዱሊላህ እቢ በያት አላውቅም የኔ ውድ እናት 💕🌹💐🌹
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝ ዉድ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 День назад
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ውዴ ይሔ መደመር አልችልበትም ግነሩኚ የምር 💐🌹💕
@ፋጡምዩቱብ
@ፋጡምዩቱብ День назад
እኔም የትኑ እንቢ እንደምል አላቅምምምሁሉንምእሺነዉየምለዉእምየአላህያግሪልኝእንጅሁለችንምያሩግነዉነዉ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc День назад
😂😂😂😂😂😂
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 День назад
አልሀምዱሊላህ ሀገር እደነበርኩ የወንድ ፣የሴቱን ስራ ስርቸ ነው መጨረሻ ላይ የተስደድኩት ወደ ስደት አሁን ላይ የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ካልተሰደድኩ ብየ ያለቀስኩበት ቀን ነው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ደሚርኝማ