Тёмный

የሀዋ አባት በዲግት ሞቱ 😭😢ሃዝኑ ከባድ ነው 

Dawud Tube
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

25 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 873   
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l 9 дней назад
በቀዳ ቀዲር ማመን ነው ኬኩ ፈን ነው ፈን አደለም ማለት የለብህም ምግብ ክብር ነው ወንዲሜ ኩሉ ነፊሴ ዛኢቀቱል ሞት
@user-gv2pk5cn4g
@user-gv2pk5cn4g 9 дней назад
ወላሂ ጃሂል መሆን አይሽ አይደለም አላህ ኢልምን ይወፍቀን ያረብ አላህ ይዘንላቸው
@saudihosen8183
@saudihosen8183 9 дней назад
Eshi migibeu min adrkgake qoii kibire yelhem
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 9 дней назад
ሳህ ወላህ😢😢😢
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 9 дней назад
የውቀት ችግር የቢድአናየሽርክ መደለቂያመሆነው አላህ ሂዲያይሰጠን🙏🙏
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e 9 дней назад
አሚንንንንንያረብ
@zedusman
@zedusman 9 дней назад
ያአባት ሞት የሁልጊዜ ህመም ነዉ ሶብሩን ይስጣት😢
@saraahmed-fy6cc
@saraahmed-fy6cc 9 дней назад
አወ 😢😢😢😢😢የግርሳትሆኖብኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 9 дней назад
እህ ከባድ ነው እኔም በስደት አባቴን አጥቻለሁ አላህ ይራህማቸው
@suadsaed2593
@suadsaed2593 4 дня назад
እኔምአባቴየድሜልክእሳትነውየሚሆንብኝአላህይራህምልንያረብ
@suadsaed2593
@suadsaed2593 4 дня назад
አላህሶብሩንይስጣት
@sofitube7147
@sofitube7147 9 дней назад
ኢላሂ ያሉትን ቤተሰቡቺን እዲሁም የምወዳቸዉን ክፉ አታሳየኝ 😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 дней назад
አሚን ያራብ 😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 дней назад
ያራብ በሰው ሃጋር የቤታሰቦቸች ክፉ ነጋር አታሰማን ያራብ ።
@user-em6zn5or9v
@user-em6zn5or9v 9 дней назад
አሚንንን ያረብ ያአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥
@fatma6629
@fatma6629 9 дней назад
😢አሚን​@@alyayasenshewmolo3632
@user-vv9dt2wg3g
@user-vv9dt2wg3g 9 дней назад
አሚንያረብ
@hayatomer3502
@hayatomer3502 9 дней назад
አላህ ይዘንለት ሚስጊን አባቴ አላህ ይሶብራት ሀዋ 😢😢😢
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 9 дней назад
አይ ዱኒያ አላህ ይዘንላቸው በጀነት ያኑራቸው ሀዋንም አላህ ይሶብራት😢😢
@medinamedina8256
@medinamedina8256 9 дней назад
አሚን❤
@MASRT.
@MASRT. 9 дней назад
አይዛክ ዳወድ አንተ ምርጥ ጓደኛና አዝናናቸው በደስታም በሀዘንም ሁሌም ካጎናቸው ስለሆንክ ምርጥ ሰው ያጋጥማል እንግዲህ የእግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ነብሳችን ይመራል 😭😭😭😭😭😭
@gjch5302
@gjch5302 9 дней назад
😢😢😢ሐዋ ፈጠሪ ያፅናት
@alahamalaham
@alahamalaham 9 дней назад
በምግቡ ባይጫወት ጥሩነበር ሀዋአሏህ ሶብሩን ይሥጥሽ አባትሽንም አሏህይራህማቸዉያረብ
@Sariy177
@Sariy177 9 дней назад
ሀዋ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 😥
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 9 дней назад
ጀማል አብሽር አይባልም የአላህ ስራ ነዉ የታወቀ ነዉ እዱኒያ ላይ ደስታም ሀዘንም አለ በቀዳና ቀድር እመን አባታችንንም አላህ ይዘንለት ጀነተል ፈርደዉስ ይወፍቃቸዉ አላህ ሶብር ይስጣቸዉ
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 9 дней назад
امين امين يارل
@user-tv1ko8yo4y
@user-tv1ko8yo4y 9 дней назад
ኡዙቢላሂ ሚንሺይጦን ረጂም አኖተ ሺርከኛነህ እንደትኬኩንፈኔ አይደለም ትላለህ አላህ ቀዶ ቀድርነው ጂል ለሚስኪን አሠጥም ታጨማልቃለህ ከብትነህ የአላህ ሞታቸው ያሳዝናል ግን አንተፈኔ አዮደለም አልክ
@rahma2121
@rahma2121 9 дней назад
አላህ ይዘንላቸው ...እኔም አባቴን በድንገት ነው ያጣሁት በሥደት አባቴ አለ ብዬ ...ልቤ ሥብር ነው ያለው .አባቴ አላህ ይዘንልህ 😭.ብቻ አልሀምዱሊላህ
@seemore0
@seemore0 9 дней назад
እኔንም እንዳችዉ አባት አለሜን አይኔ እያየ ነዉ የተነጠኩት በቁሜ እሳት ነዉ የፈጀኝ እህቴ😢
@rahma2121
@rahma2121 9 дней назад
@@seemore0 ከባድ ነው እህቴ .እኔማ ረመዳን እንኩዋን አደረሠህ አልኩት .እንኳን አብሮ አደረሠን ልጄ አልሀምዱሊላህ. ይኸን ያላዩ ሥንቶቹ ወደ አሄራ ሄዱ .አላህ በሠላም ፁመን እንጨርሠዉ አላህ ይቀበለን .አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያግዝሽ .ናፍቀሽናል ነይና እይን ብሎ ተሠናብቶ በ3 ቀን ወደ አሄራ ሄደ .እኔም አልሠማሁ ሥደዉል ደህና ነን ይሉኛል .እኔም እናንተሠላም ከሆናችሁ እኔ ደሥተኛ ነኝ ለአረፋ እንጫወታለን ሥል በመጨረሻም .20 ቀን ሆነኝ መርዶዬን ከሠማሁ...አልቅሼ አይወጣልኝ .በናፍቆት እንደተቃጠልኩ .ብቻ አልሀምዱሊላህ ..አላህ ይዘንላቸዉ ..አባቴ አላህ በጀነት ያገናኘን.😭ቀብርህን ኑር ያድርግልህ
@Reham-p4g
@Reham-p4g 7 дней назад
😢😢😢አብሽሩእህቶቸ አላህ ሶብሩን ይስጠን
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 9 дней назад
ያአላህ ወላሂ አንድ ቀን አይቸው በጣም ደስ የሚል ፈታ ያለ አባት ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህህህ አዘውጀል ጀነትል ፊርዴወስል አዕላ ይወፍቀው ያረብ
@Zaenip807
@Zaenip807 9 дней назад
ያረቢቢቢ ሀዋን ሶብሩን ስጣት😢 አሏህ ጀነራል ፊረደውስ ይወፍቀው
@merem2420
@merem2420 9 дней назад
አላህ ሶብሩን ይሰጠን😢😢እኔም አባቴን ስደት ላይሁኘ አጣሁት😢 ህይወት ያላባትና እናት ጎደሎናት😢የድሜ ልክህመምነዉ
@user-px2zm4eq4b
@user-px2zm4eq4b 9 дней назад
ቤተሠብንም ሦብሩን ይሥጣቸው የሀዋንም አባት ጀነተል ፌርድሥ ይወፍቃቸው
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 9 дней назад
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን (አላህ ይዘንላቸዉ ጀነተል ፈርደዉስ ይወፍቃቸዉ ያረብ ለቤተሠብ በሙሉ አላህ ሶብር ይስጣቸዉ ምርጥ አባት ነበር በቪዶወ አይቸዋለሁ
@hani8649
@hani8649 9 дней назад
በእውነት በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር አይ የዘንድሮ ሞት ከፍቷል ሀዋ ፈጣሪ ከሞላው ቤተሰቦችሽ መፅናናቱን ይስጥሽ ድንገተኛ ሞት ሲሆን ደግሞ ህመሙ ከባድ ነው።😢😢😢😢😢😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 дней назад
በጣም 😢😢😢😢
@highclass5229
@highclass5229 9 дней назад
ያረቢ ሞት በዝቷል አላህሶብሩን ይሥጥሺ ሀዊ አላህ ይጠብቅልን ቤተሠቦቻችንን😢😢😢
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 9 дней назад
አይ ዱኒያ ሞት ሁለየም ቢሆን ሙት እኛን ይከተለናል እኛን እንረሳዋለን አላህ ይራሀማቸው ሀዊየ አለህ ይሶብርሽ ሊላ አይደለም ለኢድ እንኮን ሂዳ አላየቻቸውም ብቻ ከባድ ነው
@HhHg-kj3ir
@HhHg-kj3ir 9 дней назад
በአላህ ውሣኔ አትግቡ አላህ የወሠነው አይቀርም እደዚህ አትበል ጀማል
@user-sh7gs2zy8c
@user-sh7gs2zy8c 9 дней назад
ሀዊይ የኔ ዉድ 😢😢😢አላህ ይሶብርሺ እህቴዋ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸዉ ያረብ
@Halimat12
@Halimat12 9 дней назад
ሀዋ አላህ ይሶብርሽ አባታችን አላህ ጀነት ያርጋቸው ያረቢ😢
@sitraa1326
@sitraa1326 9 дней назад
ኩሉ ነፋሲ ዛኢቀቱል ሞት አላህ ይሶብርሽ ሀውየ ውዴ አብሸሪ
@fafitube2448
@fafitube2448 9 дней назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁን ያረቢ የምፈራዉ ነገር ይሄ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሀዋ አላህ ይሶብርሽ ያረቢ አላህ ክፉ አታሰሠማኝ በስዴት😭😭😭😭
@zdfenetawasim8441
@zdfenetawasim8441 9 дней назад
ያረቤ አላህ ይሱብርሽ ሀዋየ. አላህ ጀነትን አላህ ይወፍቃቸው
@usratube7082
@usratube7082 9 дней назад
አሏህ ይዘንላቸው ለሞቱት ሁሉ ሀዋንም አሏህ ያፅናት የአሏህ አንተው ጠብቀን ያረብ
@user-ch6jk8mu6l
@user-ch6jk8mu6l 4 дня назад
አሏህ ሶብሩንይስጣት ሀዋን ከባድነዉ ያባትሞት
@zedwaloyawa1388
@zedwaloyawa1388 9 дней назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን እኔም በስደት አባቴንአጥቻለሁ ስብራቱንአቀዋለሁ አላህሶብሩንይስጣት😭😭
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 9 дней назад
ኩሉ ነፍሲን ዛይቀቱል መውት. ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት. ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጁኡን. አላህ ይዘንላቸው. ሀዋ አቢበቲ አላህ ይሶብርሽ ውዴ አብሽሪ
@djhxahxv5982
@djhxahxv5982 9 дней назад
ኩሉ ነፍሲ ዛኢቀቲል መውት አሏህ ይረሃመው ሀዋየም አሏህ ያጸናሺ ቤተሰብ በሙሉ አሏህ ያጸናችሁ
@user-me4tb9bi7e
@user-me4tb9bi7e 9 дней назад
አላህ ይማረው ሀዉዬ እህቴ አይዞሽ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 9 дней назад
አላህ ለጀነት ይበላችው ሀዋ አላህ ስብሩንይሰጥሸ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 9 дней назад
በሰደትነወአባቴንየአጣሁትተወእንጀእነፈሰለይሆነወትለለህአባቴእኩነወየሞተወ
@ZihabuyasinYasin
@ZihabuyasinYasin 9 дней назад
ሱበሀናላህ ይገርማል አጃኢብ አላህ ሶብር ይስጣት
@hayathayat7349
@hayathayat7349 9 дней назад
ኢናኢላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኦ አላህ ይሶብራችሁ ሀዊየ አላህ ያፅናሺ ከባድነው
@hairyatube
@hairyatube 9 дней назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላጅ ጀነትን ይወፍቀው ያረብ ባለፈው አባቷን በቪደዎ አይቻቸው ነበር ሀውይይ አላህ ይሶብርሽ የኔ እህት😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 дней назад
💔አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸዉ ሁሉም ነፍሥ ሞትን ቀማሽናት ዳዉድየ ሁላችሁንም አላህ ሶብሩን ይሥጣችሁ
@tube-yt5ur
@tube-yt5ur 9 дней назад
ኢነ አሊላህ ወኢነ አለሒ ራጀኡን😢 ሀውየ አላህ ያጥናሺ አገራቺን ላይ ያለው ነገር ያስጠላል አተው ጠብቀን ያርብ😢😢
@fatimaa9853
@fatimaa9853 9 дней назад
ኢናሊላህ ወኢናኢል እረጀኦ የኔ እህት ሶብሩን ይስጥሽ ከሶብሮኚች ያርግሽ ያረብ የስልክ ጥሪ መርዶ ያቃጥላል አስታሞ የቀበረ ይቀላን አችም ከአገር ብኮኔኮ መስታመሙን አላህ አልፈቀደውም አላህ ያበርታሽ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 9 дней назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቃቸው የኔ አባት ባለፈው ሊያዮዋት ሲመጡ የዋህ ነበሩ ሲያወሩ አላህ ይሶብርሽ ሀዋም ሌሎችም ቤተሰቦች
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 9 дней назад
እኔም አባቴን በቅርብ ነው ያጣሁት😢😢😢😢 አላህ ጀነተል ፍርዶውስን ይዎፍቃቸው ያረብ
@GalaxyPrime-gj2ke
@GalaxyPrime-gj2ke 9 дней назад
አላህ ይዘንለት ለሷም ሶብርን ይስጣት ለቤተሰቦቿም አላህ ሶብርን ይስጣቸው
@mkihahmed3531
@mkihahmed3531 9 дней назад
ሀዋ እህቴ አላህ ይሶብርሸ ውድ የድገት ሞትበጣም ከባድነው የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢😢
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk 9 дней назад
ሰዉ:ሁኖ:የማይቺል:የለም:እኔም:በሰደት:እነቴንም:አባቴንም:አጥቻለሁ:ምንማርግ:ይቻላል:ወገን:አያዲርስነዉጂ:የዘላለም:እሳት:ነዉ:እሶስኮ:ቁማ:ቀብላ:እኔአለሁጂ:አልቅሸ:ያልወጣልኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እይይ:ብቻ😭😭😭😭😭
@user-kv2ny4md5h
@user-kv2ny4md5h 9 дней назад
ዳውድ ምርጥ ሠው ነህ የጎደኛ ልክ
@አልሀምዱሊላህ
@አልሀምዱሊላህ 9 дней назад
አላህ ይረሀመው እውየ አላህ ይሶብርሽ
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 8 дней назад
አባቷን ለጅነት እሱላይ ኮሜትም ምንም አለሰጠሁም ጀማል በጣም ተጃጅሏል ምግቡን ለይሽ ለሜስኪን መሰጠጠትእጂ እቢዶም አያስገባም አሰለን በመቀጥል አድራ ዳዉድ ሟአዲባት ይኑርህ እሰከሜስትህ ካሁን በፊትአላይሁባችሁም ጀማል በጣም ሰማይሊንካ አለቀርዉም እዳይሰበር ምክርዉ በተርፍ በርቱ😊😢😢😢
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 9 дней назад
ሱብሀን አላህ አላህ ይራህመቸው ወላህ ከባድ ነው ሀዋየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ከባድ ነው
@Zainab-t8y
@Zainab-t8y 8 дней назад
አላህ ሶብር የሰጣት ያባት ሞት መጠገኛ የለለው ሥብረተ ነው😭😭😭😭😭
@ssaa8309
@ssaa8309 9 дней назад
አላህ ይራህማቸው መላው ቤተሰብን አላህ ይሶብራችሁ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 9 дней назад
ያአላህ የኔአባትዋ አላህይርሀማቸው ሀዋየ አላህይስብርሽ ሞት ለማን ይቀራል አላህየ ይሁንልን አላህይሶብራችሁ
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v 7 дней назад
ያአላህ ከባድነው ያባትሞት ወላሂ እርሱን ሳይ ጆስሚነው የወረረኝ አላህ ይዘንላቸው ሀዋን ሀኔህት አላህ ሱብሩን ይስጣት
@ቤዛዊት
@ቤዛዊት 9 дней назад
ዉይይይ ነፍስ ይማር ያሳዝናል ሀዋዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭😭
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 9 дней назад
ምጂድ አስለቀሰቺኝ በጥርጣሬዋ የብዙወቻቺን በር ተሰብሯል ያልሞተብን የለም አላህ ፃናቶን ይስጠን
@mekaali8991
@mekaali8991 8 дней назад
ቢዱዬ መስራት አስፈላጊ አይደለም አላህን ፍሩ ነገ ትጠየቁበት አላችሁ
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 9 дней назад
አላህ ይሰብራችው ውላሂ እኔም አጣችዋለሁኝ አባቴን ውንደሜ ውላሂ አሁን ላይ ባዶ ነኝ አልሀምዱሊላህ እናቴን እና እህቱችን ደህና ያደራግልኝ😢😢😢😢
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 8 дней назад
አላህየ ከናቴና ከአባቴ በፊት ያርገው ሞቴን እኔ አልችልም😭😭😭😭😭
@aminatm1048
@aminatm1048 9 дней назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡን አላሕ ይዘንላችው ሀዋ የኔ እሕት አላሕ ይሶብርሺ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hq3fs1lq4p
@user-hq3fs1lq4p 4 дня назад
ከጀማል አንተ ትሻላለህ አሏህ ጀነትን ይወፍቀው ኬኩን ከሚያጨማልቀው ለጎረቤት ቢሠጠውሥ
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 8 дней назад
ባሌ ከያዘ ብላ ስታለቅስ ነበር ሀዋ የባሰ ለቅሶ አላህ ያፅናሽ
@user-vs6pm1uz4y
@user-vs6pm1uz4y 9 дней назад
የሠውልጂ ለሠኬዲ ነውክ እምንኖረው በፀም ከበዲ ነው የአላህ ሦብሩን ይሤፀቸው ሀዋ አላህ ይሤብረሽ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 7 дней назад
አይዱኒያ 😢አላህ የጀነት ይበላቸዉ 😢አዋንም ሶብሩንይስጣት😥😭😭😭😭😭
@amenaa2843
@amenaa2843 9 дней назад
ሀዉ አላህ ከቀሩት ቤተሰቦቺሽ ሶብሩን ይስጣቺሁ የሞቱቱንም አላህጀነተ ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@FelahTube
@FelahTube 9 дней назад
እኛ የአሏህ ነን ወደ እርሱም ተመላሽ ነን አሏህ ይረሃማቸዉ አሏህ ይሰብራቸዉ ኮሜቶች ተረጋጉ ሁሉም የአሏህ ቀድር ነዉ በእርግጥ ግን እንደዚህ ድንገተኛ ሀዘን ሲመጣ ያስደነግጣል ሰዉ ሞቶ ኬክ ካልተቆረሰ አላችሁሳ
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 7 дней назад
ኡፍፍፍ የኔውዶ ሀዊይ እግዚአብሔር ያፅናናሸ ውደ ከባድነው ነብስ ይማርለአባቷ😭😭😭😭
@user-jf3pr9wf1u
@user-jf3pr9wf1u 9 дней назад
አላህ ጃናታል ፍርዶስ ይወፍቃቻው ያራብ ሀወ አላህ ሶብር ይፅጥሽ
@user-fc7yk8cj3z
@user-fc7yk8cj3z 9 дней назад
የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥሸ እማ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 9 дней назад
እኔኮ በጀማል ይቱም አዘን ገጠመን ብሎ እርእሱን እይቻለሁ ግን መቸ ይሄነው ብየ አስቢ የአላህ ዳውድየ ሰሚራ ሀዋጋ ሁና ታፅናናት
@ifj8189
@ifj8189 9 дней назад
ያአላህ ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ አባትሽንም አላህ ይርሀመው
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r 9 дней назад
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጀኡል አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቼዉ ሀዉይ አይዞሽ ማማየ
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 8 дней назад
አላህ ጀነትን ፍርዶሥን ይወፍቃቸው ሀዋየ አላህ ሶብር ይሥጥሽ እህት ከባድ ነው ወላጆችን ማጣት ወላሂ
@aminaahmed7662
@aminaahmed7662 9 дней назад
ኢናሊላህ ወኢናሊሂ እራጅኡ እደው አላህየ አደራህን አላህ የጀነት ይበላቸው ሀዋየ ሶብሩን ይስጥሽ የኛ ፈድሻ
@user-db9ct8wk7g
@user-db9ct8wk7g 9 дней назад
እግዚአብሔር ያጽናቸው
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 9 дней назад
የአላህ አላህ ሶብሩን ይስጣት ለሀዋ 😢😢ሁሉም ቤተሰብ ሰብሩን ይስጣቸው አላህ ይርሃማቸው ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ያረብ
@user-vj7jn7sd9g
@user-vj7jn7sd9g 9 дней назад
ያረቢ። ሚስኪን ያረቢ አላህ ይዘንላቸዉ
@user-uc1hj4oe4d
@user-uc1hj4oe4d 9 дней назад
የኔ ምስኪን አላህ ይራህማቸው አላህ ፅናቱን ይስጣቸው
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 9 дней назад
ጀማል አሳዘነኝ አይይይ😭😭እረፍተ ነፍስን ይስጥልን እህታችን እግዚአብሔር ያፅናት😢😢
@Abay-yf8ul
@Abay-yf8ul 9 дней назад
የአላህ አላህይራህመው አይዘህ ጀምየ እሳኖም ሴብሩን አላህይስጣት
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 9 дней назад
ኩሉ ነፍስ ዛኢቀቱል መውት ቀደር አላህ ማሻአ ወፈአለ አላህ ይሶብርሺ ሃዊ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 9 дней назад
ክርስታን፡ነኝ፡ነፍስ፨ይማር፡አባታን፡ብግነት፡ያርጋቸው፡ይጽናው፡ቤተሰቡን፡🙏
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 дней назад
ፈጣሪ ያፅናሽ ሀዋዬ😢የኔ የዋህ የአባትሽን ነፍስ ይማርልሽ😢
@Ekram475
@Ekram475 9 дней назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ ሀዋዬ አላህ ያፅናት እሳቼውም አላህ ይረሀማቼው
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 7 дней назад
አላህ ይሶብርሽ እህቴ አላህ የጀነት ይበላቸዉ አላህ ሦብሩን ይሥጥሽ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 9 дней назад
ኢና ሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጁኡን አላህ ይራህማቸው እኔም ወንድሜ አርፎል ዱአ አርጉልኝ
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 9 дней назад
الله يرحمه الله يصبرك
@user-kh5sw2my5n
@user-kh5sw2my5n 9 дней назад
አለህ ጀናተል ፍርዶስ ይስጠው ለቤተሰቡም ሰብሩን ይስጠው
@mekiyaali857
@mekiyaali857 8 дней назад
አላህ ጀነትል ፍረዶስን ይወፍቃቸዉ ያረብብብብብ ኩሉ ነፈሲን ላይቀቱል መዉት
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 9 дней назад
እናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጂኡን ሀዋ አላህ ይሶብርሺ እህት😢😢😢
@HdhdhdhNdndj
@HdhdhdhNdndj 9 дней назад
ሱብሀን አላህ የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው ሞት ሀቅ ነው ግን የታዘብኩት ነገር የሀዋን ቤተሰቦች ከጀማል ዳውድ ያከብራቸዋል ማሻአላህ
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 9 дней назад
ሱበሀናላህ 😢😢😢አላህ ይዘንላቸዉ እህታችንም አላህ ፅናቱን ይሥጣት
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 9 дней назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ. ያባታችንንም ነብስ ይማር
@zinetendris9240
@zinetendris9240 9 дней назад
አላህ የጄነትን ፈርዶሰ ይወፈቃቼው ያርብ ኢሺአላ😢😢😢እኔም አባቴን አጥቻለው😢😢😢😢😢 በሰዴት እያለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ከባዲ ነው
@hayathayat4616
@hayathayat4616 9 дней назад
ያርቢ አላህ ተድገተኛ አደጋ ይጠብቀን 😢😢 እነሡንም አላህ ሶብር ይሥጣችሁ😢 8:30
@user-ox4we7xq1h
@user-ox4we7xq1h 9 дней назад
አላህይረሀመው የአላህ😢😢😢 አላህሠብሩንይወፍቅሽ ሀዋ አይዛችሁ ሁላችንም ወደዛውነን
@user-pc3qj6ff5d
@user-pc3qj6ff5d 9 дней назад
አላህ ይዘንላቸው መላ ቤተሰቡንም አላህ ይሶብራቸው አልሀምዱሊላለከልሀምድ እኔም አባቴን አጥቻለሁ ስዴት ላይ ሀዘን ከባድነው
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 8 дней назад
ኢናሊላሂወኢናኢለይሂ ራጁኡን የአላህ አላህ በጀነት ይወፍቃቸዉ ያርብ የአላህ ሀዊ ሞላዉ ቤተሠብ አላህ ሶብሩን ይስጣቸዉ ያርብ እኔም በስደት እናቴን አጥቻለሁኝ ግን ደሞ አላህ የወደደዉን ይወስዳል ቀደርአላህ በጀነት ይወፍቃቸዉ ሁሉንም አላህ ይዘንላቸዉ ያርብ እኛንም መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርብ ኩል ነፍስ ዛሊቀዉቱል ሞት
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa 9 дней назад
ያአላህ እሱንም አላህ ይራሀመው ሀዋንም አላህ ይሶብራት እና ዱንያ ብላሽ እደሆነች እናቃለን እያወቅን አለህ አሟሟታችንን ያሳምርልን
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 9 дней назад
ሀዋየ የኔ ውድ አላህሶብሩንይሰጥሺ አባታችንን አላህይረሀማቸው😢😢😢😢😢እኔም አባት እና እናቴ ወደአኼራህደዋን አይዞሽ ሀዋየ😢😢😢😢
@medinamedina8256
@medinamedina8256 9 дней назад
አተ ጀግና ጋደኛ ነህ አላህ ይጨምርልህ ማሻላ❤❤❤❤
@ToyebaTube
@ToyebaTube 9 дней назад
ኬኩን ምነለ ለሰውብሰጠው ከማጨማለቅ አላህ ይዘንላቸው ለሞላው ቤተሰብ ሰብርን ይስጣቸው
@Mhmdhly-mg8cd
@Mhmdhly-mg8cd 9 дней назад
ያረቢየአላሕ፡አላሕለጀነትይበለው፡ሐውየአላሕይሶብርሺእሕትያረቢ
@AbabaAbaaab
@AbabaAbaaab 9 дней назад
ያአሏህ ሀዋንም አላህ ሱብሩን ይስጣት
@maryam3066
@maryam3066 9 дней назад
አይሰው አባቷን። አላህ ይራህመቻው። ግን ልጁ ግን። አላህ ቀጠተኛውን መንገድ ይመራው በህል ይጨወታል። እህል ነው እደህ። ያሰመረህ ፣
@Zahra-kc7oq
@Zahra-kc7oq 9 дней назад
አላህይማራቸው ሀውየ አላህ ያሥችላት
Далее
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "Stray Kids"
01:28
WE COOKED A SHRIMP KEBAB  #recipe #barbecue #food
00:21
Просмотров 220 тыс.
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
Просмотров 4,6 млн
Just a joke 😂
0:11
Просмотров 2,3 млн