Тёмный
Tamagne Show
Tamagne Show
Tamagne Show
Подписаться
Tamagne Show is an Ethiopian talk show hosted by a multi-talented performer, human rights activist, political commentator and comedian Tamagne Beyene.

Комментарии
@bilenhindi
@bilenhindi 3 часа назад
ney bekeremt ke 90s memorable zefenoch west andu new
@bilenhindi
@bilenhindi 3 часа назад
💚💛❤
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 9 часов назад
ይሁኔ በላይ ምነው ወገንህ ሲታመስ ሲሰደድ ሲያልቅ ለምን ዝም አልክ በታሪክ ትጠየቃለህ ለወገንህ መቆም ድምፅ መሆን አለብህ።
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 11 часов назад
ድምፅህ እንዲሁ ያምራል
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 16 часов назад
ታማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ደስታ ደስ ሴል ምን አለ አገር ሰላም ቤሖን ምኞቴነዉ
@ismael3063
@ismael3063 16 часов назад
Bezi leknew la hagerek yaleh amelekaket
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp День назад
በዛወርቅ ትዝታ እኮ አንዳንዴ ነው እንጂ ዘፈን አይደለም ፤እንጉርጉሮ ነው።መተከዣ ነው ።አያዝናናም። ነፍስ ይማርና ጋሽ ሙሉቀን ትዝታን በጣም ነበር የሚጠላው።ሙዚቃ አይደለም ፣ለቅሶ ነው እያለ።እና እባክሽ ብዙ ቆንጆ ቆንጆ ሙዚቃወች አሉሽ እነሱ ላይ አትኩሪ፤ ትዝታን አታብዢ፤ አሳጥሪው።
@mesfin4000
@mesfin4000 День назад
* *እኔ እል* *እናንተስ* ? !! *ላለፉት ብዙ ዓመታት ታሪካችንን በፊደላችን እየተፃፈ እየተነበበ* *የመጣን ሕዝብ ነን ።በነገራችን መጀመሪያው ላይ ኘሮፌሰር ዓሥራትን አሳስባችኃለሁ። በዛሬላይ ሆነን ስናስብ ኢትዮጵያ በዘር መንግሥት የተመሰረተች አገር ሆና እናገኛታለን ለምሳሌ የትግሬ ዘር፤ ኦሮሞ ዘር ፤ የሱማሊያ ዘር ፤ የአፋር ዘር ፤ የሲዳማ ዘር ፤ የወላይታ ዘር ፤ ወዘተ ...ይህ* *የዘር መንግሥት ምስረታ ውጤቱ መቼ እንደ የመን ፤ ሶሪያ ፤ ሊቢያ እንዳንሆን እንሆን ብለን እየጠበቅን መሆኑን ማንም የዝህች አገር ዜጋ በልቡ ሃሳቡን ማመሳቀሉ አይቀርም በተለይም የአማራን ማህበረሰብ እጣ ፋንታ በተሰባጠረ አኗኗሩ ምክንያት እጅግ ሊያሳስብ እና ደሞ በቅርብ የተፈፀመውን ዘግናኝ ድርጊትን ሲታሰብ እድል ፋንታው ምን ሊሆን ይችላል ብሎ ሳያሰልሱ ማሰብ ማውጣት ማውረድ አበክሮ* *ማሰላሰልና ማሰብን ይጠይቃል ላለፉት 50 ዓመታት አማራ የሆነው ማህበረሰብ የደረሰበት መከራና ሰቆቃ መላልሶ መላልሶ አውጥቶ አውርዶ ማሰብና ማሰላሰል ያስፈልጋል ይህ ነው ተብሎ ተፃፎ አያልቅም ዛሬም በየጫካው በየቤቱ በዚህ ማህበረሰብ ላይ የተደረገውና ሊደረግ ያለው ሕይወቱን ሃብት ንብረቱ ሚስቱን ልጆቹን ዳግም ሊደፈሩና ሊያርዱ እያሴሩ ናቸዉ የታሰበው ክፋት የተተገበረውና ሊተገበር የታቀደው የሰው ልጅ አእምሮ ሊሸከመው አይችልም ለመሆኑ አማራው በዚህ ዓይነት በዘር በተዋቀረ ሥራዓተ ሕዝብ ኢትዩጵያዊ ብሎ እስከ ስንት ቁጥር ድረስ ይታረድ ። ማንስ ይታደገው ?* *የአገሪቱ የፖለቲካ መዋቅር ብናነሳውም ብንጥለውም በሕገ-መንግስትና በብሔራዊ ሸንጎ ይመራል የሸንጎውም ስብጥር በምክር ቤቱ መቀመጫ ቁጥር ሲሆን ይሄውም ትልቁ 178 ሲሆን ለዘላለም በዚህ የመቀመጫ ድርሻ ሊገዛ ታስቦ ቅዠቱ ተቀምጧል አይሆንም ማለት የተገዥው ሕዝብ ነባራዊ ሁኔታ ነው ። የአገሪቱ የፖለቲካ አስተዳደር መሆን ያለበት ብዬ የማስበው መፍትሄው ``Regional autonomy`` መርህ ቢሆን*? *እሱም ማለት* *The authority of a region to govern and administer the interests of the local people according to its own independence* *የነገሥታቶቹ ሴማዊ ዘሮችስ ምን ትላላችሁ* ? *ታዳጊውም /ፋኖ/ !! ብልስ ሐሰቱ እምን ላይ ነው።* *እናም ፋኖን መዘከር የሁላችንም ምግባር መሆን አለበት።* *" BOLD iRON ARM FANO "* *፩ - ፋኖ መሳፍንት[አባ-በለው*] *፪ - ፋኖ መሬ ~ [ መ ር ም ሬ*] *፫- ፋኖ የሸዋው ~ [ ውቃው]* *፬- ሐሜት አለ* *? ? ?* *ሆነውልናል ከነሱ ጋ ለመስራት አንድ ብለህ ጀምር >>> {ምን-ተስኖት}* *እኛ ታሪካችን እነርሱ ግንዳቸውን ይዘን ይዘው* ። *ተፃፈ በተመሰለው* *
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n День назад
ዛሬ ገና አየሁ ሰማሁት❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n День назад
ማሪቱ❤❤❤❤ምርጣችን ሁሌም
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t 3 дня назад
ታማኝ ስለ ቅን አስተሳሰብህ አመሰግንሃለሁ።ግን ስለምትናገረው ቅንነት መንደርደሪያ እንዲሆንህ ደበበ እሸቱን በቅርብ ታውቀዋለህ አንዳንድ ነገሮችን ብታካፍለው፣ምናልባት መንግሥት ነን ከሚሉት አምባ አታጣውምና ወይም እንደነዚህ አይነቶቹ ሃሳብ ያጋራልና።የቀረውን ተወው።
@azmeramedia-4271
@azmeramedia-4271 3 дня назад
አይ የሰው ሂወት
@azmeramedia-4271
@azmeramedia-4271 3 дня назад
አረ ሞትኩ ሞትኩ በዚህ ምድር ላይ በጣም ብዙ ሰወች ያስቁኛል ያዝናኑኛል እደፋስሌ ግን ወፍ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 4 дня назад
❤❤❤❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 4 дня назад
ጀግና ሁሌም አለ!
@user-do9cu5qg3h
@user-do9cu5qg3h 4 дня назад
We are still living with you God bless you
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 4 дня назад
አይይ😢ትዝታ ወሎወች ባሕላችሑን እዩ ተሰረቃችሑ
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 4 дня назад
ስወዳችሑ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 4 дня назад
ስወዳችሑ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 4 дня назад
ስወዳችሑ❤❤❤❤❤❤❤
@tikekelwendyefraw9378
@tikekelwendyefraw9378 4 дня назад
Erjem edma emgnalho
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 4 дня назад
ታማኝ መሀመድ ከግምቦት ፯ ጋር አብሮ በነነ ማለት ነው?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 дня назад
OMG, I love Maritu so much. Everyrhing about her reminded me my motherland so much. ❤
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 4 дня назад
Thank you 🙏🏽 Tamagn
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 4 дня назад
Wow!! The LEGENDARY Ethiopian Country Music Crooner, Maritu Legesse, Could Easily Sing Tunes on All Four Of_ The UNIQUE Ethiopian Musical Notes; She has this EXCEPTIONALLY Amazing Gift of doing that!!! And also, She Has Been, So, GENEROUS, on her part,,To GIVE that GIFT Back To her Audiences _who largely Happen To Be her Fellow Compatriot ETHIOPIANS, In General!! THANK YOU, (Dr) Maritu Legesse😁❤️❤️❤️❤️👍👍!!! And, The PATRIOTIC Ethiopian; LEGENDARY Entertainer, On your Own Right; Show Host and "an Unofficially Archivist" Tamagn Beyenne, THANK For Hosting Maritu Legesse and also, So, Many Other Artists!! Moreover, The Records you have Been Archiving_Besides their Importance of Sailing us Back To the Past, for REVISITING and Momentarily Experiencing "SWEET Nostalgic Moments," their Values as Critically IMPORTANT Historical Collections, would Only add to their Appreciation;_the fact of Which You Very Well Understand!! THANK YOU For the Commitment You have Shown 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍 SUPERB job you have done!!!!!
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 5 дней назад
The LEGENDARY, Maritu Legesse; What a BEAUTIFUL Voice 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!!!
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 5 дней назад
ማርዬ ማርዬ ማርዬ ብንላት የማትጠገበው። እውነትም ማርዬ።
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
ዘዬ
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
አንቺሆዬ አንባሰል ትዝታ ባቲ
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
ካፉር መበረዧ
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
አስራስምንት ላይክ
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
ተመቸው ይመቸው በላቸው ማኔም ይመጥናል ይችላል አዎ ትክክል እሱም አለ እዛ
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
ኮምቦልሻ/ኮምቦልቻ ጥንቅሽ ፀጋዬ በድሉ ዳኜ ደሴ የብረት ፍሬም ማሽላ ስንዴ ቦቆሎ ማርታ ቻላቸው ይቻላል መለሱ ብረት ገነት በላይ ሰኮሩ ጂማ ቴፒ ሚዛን አጋሮ ሚዛን ቴፒ ለንደን ሎንዶን ፓሪስ ፊሊፕስ ትክዝ. ሸዋዬ ጀንበሬ መንገሻ በቀለ በድሉ ዳኜ አንድግሬ ሽባ ሆኜ ነበር ተሽሎኛል።
@A0xujc
@A0xujc 4 дня назад
‏‪2:11‬‏ ‏‪2:11‬‏
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
Philipis
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
Philips
@fikaduzawdie3677
@fikaduzawdie3677 5 дней назад
በልጂግ
@user-cz5sr8nh3c
@user-cz5sr8nh3c 5 дней назад
ማርዬ ረጅም እድሜ 🙏 ታማኙ ተባረክ!
@frewzeru2809
@frewzeru2809 5 дней назад
ከገፅታዋ ይታያል ምን ያክል በትዝቸታ እንደወሰድካት ገራሚ ቆይታ ይጋባል::
@user-nh8qx1yd2z
@user-nh8qx1yd2z 5 дней назад
ay lejeneteeeeee
@user-mt4sk8qg5l
@user-mt4sk8qg5l 5 дней назад
ታማኝ የምትሰራው ስራ በጣም ድንቅ ነው ውለታቸው ለኪነ ጥበብ ያደረጉትን ሁሉ እንድናቅ ከማድረግህም በላይ እነሱንም የበለጠ እንዲተዋወቁ እንዲነቃቁ የበለጠ እንዲሰሩና ወደ ድንዛዜ የሄዱትን ሁሉ እንዲነቃቁ እያደረግሃቸው ነው በርታ።
@bilenhindi
@bilenhindi 5 дней назад
Gossaye gobez zefagn new, Arada gen lene ye Alem ashara new. yesua sera betam leyu leza alew ❤
@bilenhindi
@bilenhindi 5 дней назад
Alem Kebede deserves some special award for the song Arada! This song still blows up in every club. It is such a timeless song! My favorite Amharic song when I karaoke, it always brings a great vibe!
@skylimit1423
@skylimit1423 5 дней назад
ተፈሪ መኮንን ሳህለስላሴ ብሔር -ኦሮሞ ;የእናት ብሔር -ጉራጌ መንግስቱ ሀይለማርያም አያና ብሔር ኦሮሞ ;የ እናት ብሔር -ወይጦ መለስ ዜናዊ አስረስ ብሔር ትግራዋይ ;የእናት ዜግነት-ኤርትራዊት አብዮት (አህመድ አሊ?) ብሔር -ኤርትራዊ ; የእናት ብሔር-አማራ
@skylimit1423
@skylimit1423 5 дней назад
ለመለስ ዜናዊ የተናገረው አንማው ይባላል።አማረራ የለም ያሀ ሰው ነው በመጨረሻ የኢዜማ አባል የሆነ ።
@jannajanna4393
@jannajanna4393 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤ታማኝ❤❤❤❤
@AdanechSebsibe
@AdanechSebsibe 7 дней назад
Tamagn bedehna new tefah
@AbiySisay-t3v
@AbiySisay-t3v 7 дней назад
የትዝታዎ ቤተሰብ
@mekele7
@mekele7 7 дней назад
Mong hizb amara stupid people
@bilenhindi
@bilenhindi 7 дней назад
💚💛❤
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 7 дней назад
ታማኝ በጣም የምውድ የዋህ ምርጥ ስው ነክ እብስት በጣም ጨዋ ናት ክብር ለሷ❤❤❤❤❤