Тёмный

@TamagneShow with Tilaye Gebre Part 2 | ታማኝ ሾው ከጥላዬ ገብሬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ] 

Tamagne Show
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Tilaye Gebre Part 2 | ታማኝ ሾው ከጥላዬ ገብሬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
RU-vid
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and RU-vid Channel
RU-vid
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Развлечения

Опубликовано:

 

16 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@dd51199
@dd51199 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ታማኝ።ጥላዬ ገብሬ አይዶላችን ከ ነበሩ ጥቂት ሳክስፎኒስቶች አንዱና ትልቁ ነበር፣ይህን ስል ከ 1960 እስከ 1967(68) ማለቴ ነው። ይህን ለመጻፍ ያነሳሳኝ የጥላዬ በየነ መርዕድ ስንማር ያለው አባባል ነው።እኔም እዛ ከ 60 - 64 ዓም ተምሬአለሁ ግን የማቀው ግርማ ጭብሳ፣ስንታየሁ ሣህሌና ፅጌ ገብረ መሲህ ( ሴት ሥፖርተኛ የ ነበረች) የኛ ት/ቤት ተማሪዎች እንደነበሩ ነበር የጥላዬን ባለማወቄ ይገርመኛል።በጣም በስሜት ነው የተከታተልኩት፣ጥላዬም ዕድሜና ጤና ስጥቶህ ይህን ስላካፈልከን እናመሰ ግናለን።ታማኝ በርታ ጥሩ ይዘዋል ሳክሱን አሜሪካ ሁሉም ቅርባችሁ ስለሆነ ከጣርክ ትቆጣጠረዋለህ በርታ።
@frewzeru2809
@frewzeru2809 3 месяца назад
በጣም ግሩም መቆያ ትዝታ ከመጫሩም ባሻገር የነበረዉን ዘመን ምን ያክል በጎ ጊዜ ያሳያል ደስታችዉ ይጋባል አቦ ኑሩልን::
@konjobelete8746
@konjobelete8746 2 месяца назад
የምንጊዜዎቹ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሁሌም 🙏 መኩሪይችን ናችሁ ኑሩልን 💚💛❤️ ✌️👏👍
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 3 месяца назад
ወንድማችን ታማኝ ምንጊዜም የኢትዮጵያ ከያንያንና የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ነህ! ፈጣሪ ይጠብቅህ። እባክህን ካንተ የተሻለ ለሙዚቃና ሙዚቀኞች እውቀት ያለው የለምና ስለ ታላቁ ተስፋዬ ገብሬ ታሪክና ስራዎች ለዚያ ዘመን ቅርበት የነበራቸውን ሰዎች ጠያይቀህ አቅርብልን። ማርቆስ ተግይበሉ የተባለ በአሜሪካ ነዋሪ የሆነ ወጣት "ተስፋዬን ፍለጋ" በሚል ርዕስ ድንቅ መፅሀፍ አቅርቦልናል። ነገር ግን ስለተስፋዬ ብዙ ሊዘመር ይገባል። እባክህን ወንድማችን።
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 3 месяца назад
ውድ ታማኝ እነዚህ ብርቅዬ ሙዚቀኞችን እባክህ አሰባስባቸውና እናመስግናቸው ሲያልፉ እንዳንቆጭ።
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 3 месяца назад
ምርጥ ቃለ መጠይቅ ነው። ጥላዬ በጣም እንወድሀለን። ከሰላም ስዩም ጋር አንድ ኢንስትሩመንት በጋራ ብትሰሩ በጣም ተቀባይነት የሚኖረው ይመስለኛል።
@Say-2424
@Say-2424 3 месяца назад
የቆየ ነው ወይስ የአሁን መው ?እስኪ ንገሩን?እንደ አዲስ ከፉይል የተለቀቀ መስሎኝ ነው!!
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 3 месяца назад
ጥለዬ ገብሬን በጣም አድናቂው ነኝ
@johnnyberhanu5946
@johnnyberhanu5946 3 месяца назад
Great. Personality. Very kind heart
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 месяца назад
❤❤❤ You know I am learning a lot of my motherland music history through these interview. Growing up, who imagine music involved more than the vocalist. It's a shame we don't teach our kids our own history. History in every aspect of it. Only, a few Ethiopian actually carry on the modern Ethiopian music and still we don't know their stories. ❤❤❤
@benai5241
@benai5241 3 месяца назад
Waw Telaye Gebre one of the best saxophonist 🎷🎷thank u Tamagne
@user-br8pp4ru2h
@user-br8pp4ru2h 3 месяца назад
ውውውውውውው ጥልዬ ምርጥዬ
@Bio650
@Bio650 3 месяца назад
ጥላዬ ገብሬ የጥላሁን ገሠሠ ሱዳን ላይ ቀይ ሸሚዝ ለብሶ እይዋት ስትናፍቀኝ የሚለው ዘፈን ላይ ይታያል
@AssefaYirga
@AssefaYirga 3 месяца назад
ታማኝዬ የአንተ እና የዝግጅትህ አድናቂ ንኝ:: ጥላዬ ገብሬ አሜሪካን ሀገር ሁኖ የሰራቸው ሲዲዎች በዩትዩብም ይሁን online ላይ የሉም:: እባክህን ከየት ማግኘት እንደሚቻል ብትጠቁመኝ:: አሰፋ ይርጋ ነኝ ከቀለጠው መንደር “Las Vegas “
@user-br8pp4ru2h
@user-br8pp4ru2h 3 месяца назад
ሳክስፎን ሰፊ ደረት ትልቅ ሳምባ ይፈልግ ይሆን?
@seifehaileselassie3290
@seifehaileselassie3290 Месяц назад
Wow, best interview 👏 🙌
@tufaayansa9151
@tufaayansa9151 3 месяца назад
Hi Tammee , can you bring Artist Sefalig Ayalew on your show? Because she’s very far away from music. I love ❤️ her music 🎶
@Bio650
@Bio650 3 месяца назад
she was a singer of kebele.
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 3 месяца назад
የጥላሁን ገሰሰ የአሜሪካን ቱር ላይ ጥላዬ ገብሬ፣ ቴድሮስ ምትኩ፣ ታምራት ሎቲና አበጋዝ ሽኦታ ማህተማቸውን አስቀምጠዋል. የወደፊቱ ትውልድም በምስል እንዲያውቃቸው ጭምር አድርገዋል።
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 3 месяца назад
Tamage yetale. Fano segeba Hager zem ale.
@netsanetbelay5451
@netsanetbelay5451 3 месяца назад
ታማኝ ሳከብርህ
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 2 месяца назад
ታማኝ አፍ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሳክሶፎን ክራርር እስክስታ ይህን ሁሉንም ብሄር ድርድር ሁለገብዩ ችሎታ የስላ አንደበት የስላ እእምሮ
@user-up7xn5ue3q
@user-up7xn5ue3q Месяц назад
Batme yamdenkhe saxefonist naha edmey tiana yeastehe
@solomond1988
@solomond1988 3 месяца назад
BROTHER TAMAGNE PLS DONT BE QUIET ABOUT THE ONGOING MASACRE AGAINST AMHARA PPL IN ETHIOPIA This is not the time to repost old interviews Use the time instead to raise awareness on the plight of Ethiopian ppl By the fascist more evil than TPLF the OPDO Oromia Republic Dreamers .
@konjobelete8746
@konjobelete8746 2 месяца назад
ለምን አንተ ገብተህ አትታገልም ታማኝ የድርሻውን ተወቷል ሁሉም የድርሻውን ያድርግ በሌላ ሰው እጅ የጋለ ብረት መጨበጥ ይቅር ይህን የምለው ታማኝን ከ20 ዓመታት በላይ ለአገሩ ሲደክም አቀዋለሁ ብዙ ቦታዎች ላይ አብረን ስለምንሳተፍ ብዙ መድከሙን አቃለሁ 💯 💚💛❤️ 🙏✌️
Далее
Склеил девушку-курьера ❤️
01:00
Все ради семьи!❤️
0:55
Просмотров 2,3 млн
да ну нах…
0:14
Просмотров 2,9 млн