Тёмный
Ethio Salafiyyah
Ethio Salafiyyah
Ethio Salafiyyah
Подписаться
አስላሙአለይኩም ወንድም እና እህቶች
ይህ የሰለፊያህ መንገድ በኢትዮጵያ እና በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም አጠቃላይ ሙስሊሞችን በቁርአን እና በሱና ብርሃን ለማስተማር ያቀደ ትክክለኛ እስላማዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቻናል ነው። ዋናው አላማችን የእውነተኛ እውቀትን
ማስፋፋት ነው።

እስልምና በቁርኣን እና በሳሂህ ሀዲስ ለመማማር ሲሆን
እንዲሁም ተውሂድን ለማስፋፋት እና በሀገራችን የተስፋፋውን ሺርክ እና ቢድዓን
በመልካም ስነምግባር ለማፍረስ ነው።
በእውነተኛ የእስልምና ሊቃውንት ታግዘን ህዝበ ሙስሊሙን በማስተማር ወደ አላህ{ሱ.ወ}
ለመቃረብ የሚረዱ አጫጭር እና ረዥዥም ቪድዮ በመስራት በአላህ እገዛ አብረን እንቀጥላለን።
የእስልምናን መልእክት እናስተላልፋለን ልብን በሚያለሰልስ፣ አእምሮን በሚከፍት እና የእምነትን ትክክለኛ ግንዛቤ ላይ በሚያደርስ መንገድ ነው።
ሁሉም ጋር ተደራሽ እንዲሆን የበኩሎን ያድርጉ
ጀዛከላህ ኸይረን جَزَاكَ اللَّهُ خَيْرًا
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ} እንዲህ አሉ:- ሰውን ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው ያን የሰራው ሰው ቢጤ ያገኛል::
Qur'an
1:13
14 часов назад
Sheikh ibn baz rahimehullah
1:52
Месяц назад
ደስተኛ መሆን ትፈልጋለክ?
4:01
2 месяца назад
@salafiyyah
1:07
2 месяца назад
Комментарии
@MohammedYesuf-h3b
@MohammedYesuf-h3b 3 часа назад
MASha alah ketlubet
@MohammedYesuf-h3b
@MohammedYesuf-h3b 3 часа назад
SUBHanelah
@ابراهيمحمدحمد-ل8ل
@ابراهيمحمدحمد-ل8ل Месяц назад
له،،الرحمه،والمقفره
@rjalmehdi4257
@rjalmehdi4257 Месяц назад
የሰው ልጅ ደስተኛ ለመሆን አላህን በትክክል መገዛት በቂው ነው
@Ethiosalafiyyah
@Ethiosalafiyyah 10 дней назад
ሀቅ ነው