Тёмный

🌕የሀገሬን መዝሀብ ልከተል ሼይኽ ሳላህ አል ፈውዛን 

Ethio Salafiyyah
Подписаться 210
Просмотров 13
50% 1

🌕የሀገሬን መዝሀብ ልከተል ሼይኽ ሳላህ አል-ፈውዛንቪዲዮውን ላይክ በማድረግ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ
ይህን እና መሰል የዳዕዋ ስለፊያን ትምህርቶች
እንዲሁም አጠቃላይ ኢስላማዊ እውቀቶችን ለሁሉም ተደራሽ የማድረግ አላማ ስላለን ነው::
እስልምና በቁርኣን እና በሳሂህ ሀዲስ ለመማማር ሲሆን
እንዲሁም ተውሂድን ለማስፋፋት እና በሀገራችን የተስፋፋውን ሺርክ እና ቢድዓን
በመልካም ስነምግባር ለማፍረስ ነው።
በእውነተኛ የእስልምና ሊቃውንት ታግዘን ህዝበ ሙስሊሙን በማስተማር ወደ አላህ{ሱ.ወ}
ለመቃረብ የሚረዱ አጫጭር እና ረዥዥም ቪድዮ በመስራት በአላህ እገዛ አብረን እንቀጥላለን።
የእስልምናን መልእክት እናስተላልፋለን ልብን በሚያለሰልስ፣ አእምሮን በሚከፍት እና የእምነትን ትክክለኛ ግንዛቤ ላይ በሚያደርስ መንገድ ነው።
ሁሉም ጋር ተደራሽ እንዲሆን የበኩሎን ያድርጉ
ጀዛከላህ ኸይረን جَزَاكَ اللَّهُ خَيْرًا
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ} እንዲህ አሉ:- ሰውን ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው ያን የሰራው ሰው ቢጤ ያገኛል::

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
Harley Quinn is amazing.  #cosplay #joker#Harriet Quinn
00:11
መንጋቱ አይቀርም || ELAF TUBE
9:51
Просмотров 40 тыс.