Тёмный
lawyer mulugeta belay, legality
lawyer mulugeta belay, legality
lawyer mulugeta belay, legality
Подписаться
በህግ ጉዳዮች ላይ እንጠይቃለን ፣ እንሞግታለን ፣ እንወያያለን እንከራከራለን ፣ እንናገራለን

#law # lawyers #legality
5 December 2023
2:00
8 месяцев назад
June 20, 2022
2:34
2 года назад
Комментарии
@tsebaotepherem9254
@tsebaotepherem9254 16 часов назад
ጋብቻ ውስጥ ሆኜ እናቴ በስሟ ያለውን ንብረት በስጦታ መልክ ብትሰጠኝ የግል ነብረቴ ተብሎ ሊያዝ ይችላል?
@Rahmamahamudabdi
@Rahmamahamudabdi День назад
lamakirih felige neber bemin lagegnih echilalew
@AaAa-l9w9j
@AaAa-l9w9j День назад
ቁጥርህንአሥቀምጥልን
@Swungne
@Swungne 9 дней назад
እህቴ በራሶ ጥረት የሰራችው ቤት ነበር ግን የተገዛው ከጋቢቻ ቦሆላ ነው የገዛችው የግል ንብረት መመዝገብ እንዳለበት አታቅም ነበር ቤቱ በስሞ ስለሆነ ባጭሩ ህጉን አታቅም ነበር የግሎ ለማረግ ምን ማረግ ይጠበቅባታል ከባልስ ምን ይጠበቃል
@user-dq5rm8tl1f
@user-dq5rm8tl1f 19 дней назад
Yebet ketefa 1:16 ketefa min yideregal?
@samueltolosa1270
@samueltolosa1270 23 дня назад
we should do better... how can this law be changed?
@samueltolosa1270
@samueltolosa1270 23 дня назад
what about DNA confirmation?
@user-hg8un3oh2w
@user-hg8un3oh2w Месяц назад
አድራሻቹ የት ነጭ
@user-hg8un3oh2w
@user-hg8un3oh2w Месяц назад
አድራሻቹ የት ነው
@user-yu7no5ru6h
@user-yu7no5ru6h Месяц назад
አንተ ሰው ግን ትመቸኛለህ❤
@asnakechdendena
@asnakechdendena Месяц назад
ባማደር ውል ሽጨ ናባሬ ሳውቹ ስም ላማቃያር ፍልጎ ናባር ምንማራግ አለባት
@emanmuhamed4403
@emanmuhamed4403 Месяц назад
Abro Eyeseru Bekesris????
@kuncho11
@kuncho11 Месяц назад
እናት በሕይወት ከሌለቸሰ?
@DerejeTeklewold
@DerejeTeklewold Месяц назад
ባል የመጀመሪያ ሚስቱን ፈቶ ሌላ ሚስት አገባ ከዛ ሞተ ከመጀመሪያ ሚስቱጋር እያሉ የተሰራ ቤት ውስጥ ነው ሁለተኛ ሚስት የምትኖረው ልጆች ሁለተኛ ሚስት ልጅ አልወለደችም ከመጀመሪያ ሚስት የተወለዱ ልጆች ወጪ ቤቱን መሸጥ እንፈልጋለን ማለት ይችላሉ ወይ አመሰግናለሁ
@engdamosoengdamoso5746
@engdamosoengdamoso5746 2 месяца назад
እባክእ ስለ ሞግዚት እና ስለ እናት ልዩ ነትን አስረዳኝ በህግ አግባብ እንዴት እንደሚታይ
@Swungne
@Swungne 2 месяца назад
ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሎ ስጣታ የማይቀሳቀስ ሆነ ተንቀሳቃሽ ንብረት ስጦታ መሰጣጠት ይችላሉ ወይስ
@yobaltube
@yobaltube 2 месяца назад
ከባንክ ብድር ተበድሬ ነበር በንግድ ፈቃዴ ብቻ ሌላ ዋስትና የለውም እና መክፈል አልቻልኩም ምን ሊደርስብኝ ይችላል እባክህ አስረዳኝ ስለጨነቀኝ ነው
@user-zp3yk3mv6t
@user-zp3yk3mv6t 2 месяца назад
እባክህ አኔ ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ እና ዓመት ልጅ የምኖረው ከእናቴ ጋር ተጠግቼ ነው በቀበሌ ቤት ታዲያ ቤቱ በልማት ሊነሳ ነው ስለዚህ ቤት ማግኘት እችላለሁ ወይ
@yasmin-vi6er
@yasmin-vi6er 2 месяца назад
❤❤xiyaqe bamni lixayq children ? Bamin
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 2 месяца назад
በአግባቡ ባልተከፉፈለ በውርስ የመጣን ንብረት የወረሰው ወራሽ በሞተ ጊዜ ንብረቱን እንደገና ለህጋዊ ወራሽ ማከከፋል ይቻላል ወይ?
@seniBekele
@seniBekele 3 месяца назад
በስልክ ባናግሮት እባክዎ
@seniBekele
@seniBekele 3 месяца назад
የሶስት ሰዎች ቤት አንዱ ፈርሞ ወይም ተዋውሎ ቢሰጠው ጥፋተኛ ሆኖ ተፈረደበት
@sparktube8572
@sparktube8572 3 месяца назад
mulugeta it is very supportive ,gn 1 tyaka alegn ye ayat wers sihon melkam , gn ye wendm wers hono ketewerashu wendmoch mehal 1du kedmo kemote yesu ljoch teteki werash nachew weys keriwochu wendmoch bcha ywersalu?
@user-qi2ur2rl7w
@user-qi2ur2rl7w 3 месяца назад
ምስት ሞታ ባል ጋር ንብረት ካለ ምሰት ልጅ አልወለደችም ህግ በምናይነት አግባብ ይሰጣል
@user-do3uy9ci7q
@user-do3uy9ci7q 3 месяца назад
ቪዲዮዎችህ በጣም አስተማሪና እና ጠቃሚ ናቸዉ። አንቀፆቹን እየጠቀስክ ብትሰራልን የበለጠ ይጠቅመናል እላለሁ።
@MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz
@MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz 3 месяца назад
በመጀመርያለምታቀርበው ጠቃሚምክርሳላመሠግንአላልፍምወደጉዳዬሥገባ የውርስቤቶችነበረኝ ቀድምበቤቴሠቦቼግቢ ሳላገባ እነዚሕ ቤቶችአኛውንከባለቤቴጋር አድሰናል ሌሎቹንግን በክራይአፍርሶበአዲሥመልተሠርቶለረጅምአመት በውል በተሠጠኝስልጣን ተዋውዬ ወጭውንያወጣውይሔው ተከራይሲሖን በፍችወቅት በውርስያገኘውትን የናትያባቴንቤት ፍችሣይፈፀምነው የተሠራውእና የጋራነውቤቱ ተብሎመወሠን የሕግአግባብነው
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 3 месяца назад
ስልክ ወይም ቴሌግራ ካለ
@alemzegeye-ws4cd
@alemzegeye-ws4cd 3 месяца назад
yedimst trat ygolawal
@amenkiya7030
@amenkiya7030 3 месяца назад
ስለ ቤት ተከራይ እና አከራይ መብት ምን ይላሉ ብዙ ጊዜ አከራይ ነው መብት ያለው ያለ አግባብ ኪራይ ሲጨምሩ አቤቱታ የምናቀርብበት ቦታ አናቅም ብናቅም መፍትሄ የለም አባክህን ክቡር ዳኛ ስለ ተከራይ መብት ምን ይላሉ ያለ አግባብ ስለሚጨመር ኪራይ
@dawitsolomon7573
@dawitsolomon7573 3 месяца назад
ሙሌ ስለምትሰጠን ድንቅ የህግ ዕውቀት እናመሠግናለን
@dawitsolomon7573
@dawitsolomon7573 3 месяца назад
ሙሌ ስለምትሰጠን ዕውቀት እናመሠግናለን
@AndualemAbebe-uc9gh
@AndualemAbebe-uc9gh 3 месяца назад
ሙሉ ከ 18 አመት በኋላ ልጁ ንብረት ከሶ ሊወስድ ይችላል
@AbrahamHailu-ol6ip
@AbrahamHailu-ol6ip 4 месяца назад
እንዴት ነው ስልክህን ማገኛት የምችለው
@DirshayeKida
@DirshayeKida 4 месяца назад
የአንደኛ አመት የህግ ትምህርቱን አስተምረን (introduction to law)
@AshebirLukaso
@AshebirLukaso 4 месяца назад
Thank u so much
@AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji
@AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji 5 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በመኖርያ ቤት ኪራይ ዚርያ ዘርና ሀይማኖትን የቤተሰብ ቁጥር ቀጥጥርን ኢ ሰባዊ የስነ ልቦናን ችግር እዲደርስብኝ እያደረጉኝ ነው አከራይ ባልና ማሚስት ለመክሰስ አስቤ ከአቅም እጦት የተነሰ ፍርሀት አደረብኝ እባክህ የህግ ባለሞያ እርዳታህ እፈልጋለሁ ያለሁት አ,አ ወረዳ 02 ላፍቶ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ነኝ ?
@AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji
@AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji 5 месяцев назад
😍😍
@nati6621
@nati6621 5 месяцев назад
የግሌ ነው ብዬ የማሳውቀው ፍርድ ቤት ከተጋባን ቡሀላ ነው ሙሌ
@user-ls2wb6sd2r
@user-ls2wb6sd2r 5 месяцев назад
አንድ ሴት ከባሏ ስትፉታ ለልጅ ማሳደጊ ብላ ንብረት አልተካፈለችም ቤቱን ሸጠው ና ሌላቤት ገዛ ያች ሴት ምን ማድረግ አለባት
@surafelman5865
@surafelman5865 5 месяцев назад
በዚ ሰአት ከሚገባው በላይ ሰው ያስፈልገኛል አቤቴ በሚባለው ሰው እጠራለው እሱ ግን አያምንም ወንድሜ ፈልጎኝ መቷልከዛሬ ስድስት አመት በፊትአሁን ላይ ሰላሳ ስድስት አመቴ ነው የአጎቴ ልጆች ወንድማችን ይሉኛልእነሱ ያመኑ ይመስላሉ ምን ዋጋለው እሱ ካላመነ አሁን ላይ እናቴ አያቴ በስምንት ወር ልዩነት ሞተውብኛል ከነሱ ጋር ነበር የምኖረው የሱንም ነገር ቁርጤን ማወቅ እፈልጋለው እርዱኝ
@surafelman5865
@surafelman5865 5 месяцев назад
እባሆትን ይርዱኝ ስለእግዚያብሄር ብለው
@afradantube1866
@afradantube1866 5 месяцев назад
በእኔ እምነት ጠበቃ ሙሉጌታ ምርጥ፣ የህግ እውቀታቸው የላቀ፣ መልካም ስነ-ምግባር የተላበሱ ድንቅ እና አንደበተ ርእቱ ኢትዮጵያዊ ናቸው።
@endexchekol5148
@endexchekol5148 5 месяцев назад
በሽያጭ ውል መነሻ የደረሰ ጉዳት ማለትም ሽያጩ ረቂቅ ነው በሚል የመንደር ውሉ ቀሪ በመሆኑ ምክንያት በገዢ ላይ የሚደርስ ጉዳት ከሳሽ በከፈለው ገንዘብ ወለድ ልክ ነው የሚካሰው ያለው የትኛው ሕግ ነው??
@addisuwolde9898
@addisuwolde9898 5 месяцев назад
Lej weldewu Enatna abat baysmamu yelej masadgiya yemiwesnwu kemn anstar nw
@mameelast
@mameelast 6 месяцев назад
Thank you Lawer
@tisbe2146
@tisbe2146 6 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ ፤ አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡ በውርስ ቤት እኩል መብት ካላቸው ወንድም አማቾች የቅድሚያ መብት አንደኛው ቀድሞ ስለጠየቀ ብቻ ሌሎቹም ተቃውማቸውን ገልፀው ለኛም ይፈቀድልን ብለዉ ሲቀርቡ የስር ፍ/ቤት ቅድሚያ የጠየቀው እርሱ ነው በማለት ብቻ ለእርሱ ቢፈቅድም በይግባኝ የስር ፍርድ ቤት ውሣኔ ተሽሮ ለሁሉም ቅድሚያ ተከልክሎ ነበር ሆኖም በቱ በጨረታ ሂደት ላይ እያለ በድጋሚ ወደ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሄዶ ቅድሚያ በመጠየቄ ለኔ ይገባል የተቃወሙትም በኔ መዝገብ ላይ ነው እኔ ቀድሜለሁ በማለት በሠበር ችሎት ሊታይ ይገባል ሲል ችሎቱም ተቀብሎ አፈፃፀሙ እስከ ቀጠሮ ድረስ ታግዶ እንዲቆይ ትእዛዝ ሠጥቶ እየጠበቅን ነው ። ይህ ያስኬዳል ወይ ? ሠበርስ ያስቀርባል ወይ ?
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 6 месяцев назад
ሰለም ክቡር ጠበቃ እኔ በኮድ 2 መኪና ወንጀል ተሰርቶብኝ ነው ጉደዩን ወደ ፍ/ቤት ልወስድ ነው በንግድና ትራንስፖርት ህግ መሰረት በኮድ 2 ሠሌዳ መኪና ለክራይ አገልግሎት ይውላል ወይ?
@user-mf1gt3sz1s
@user-mf1gt3sz1s 6 месяцев назад
ምርጥ ማብራሪያ ነው። አያት ሞተ፣ ከዚያ ደሞ ልጅ ሞተች። የልጅ ልጅ እናቴ አባቴን ወርሳ ስለሞተች የአያቴን ንብረት ታካፍለኝ ብላ ክስ አቀረበች። እዚህ ላይ ልጅ ወራሽነት አላሳወጀችም ፣ የወረሰችውም ንብረት የለም። ይህ እንደት ነው የሚሆነው?
@user-lc5hp2bf9g
@user-lc5hp2bf9g 6 месяцев назад
በአንድ ድርጅት ዉስጥ 5ዓመት አገለገልኩኝ ,የ30ቀን የማስጠንቀቂያ ጊዜ 10ቀን ሰራሁ 20ቀኑ የዓመት ረፍት ነበረኝ ረፍቴን ተጠቅሜ ከ30ቀኑ በኃላ ግን የአገልግሎት አንከፍልሽም የዓመት ረፍት የ30ቀን ማማያነት መጠቀም አይቻልም አሉኝ ህጉ ምን ይላል አመሰግናለሁ
@belaylema1972
@belaylema1972 6 месяцев назад
ባልና ሚስት ንብረት ካፈሩ በሓላ አንዳቸው ቢሞቱ ልጆች ውርስ ባላፈሩት እዴት የወርስ ተካፋይ ሊሆኑ ይችላሉ ይህ የብዙ ቤት ችግር ስለሆነ በህግ ደረጃ እንዴት ይታያል ?እስካሁን የተከታተልኩት በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ