Тёмный
No video :(

ምትክ ወራሽነት ምንድነው?  

lawyer mulugeta belay, legality
Подписаться 4,6 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@sparktube8572
@sparktube8572 3 месяца назад
mulugeta it is very supportive ,gn 1 tyaka alegn ye ayat wers sihon melkam , gn ye wendm wers hono ketewerashu wendmoch mehal 1du kedmo kemote yesu ljoch teteki werash nachew weys keriwochu wendmoch bcha ywersalu?
@abduusman9334
@abduusman9334 2 года назад
አመሰግናለሁ! እስካሁን የሚያወዛግበው ጉዳይ ነው በስራ አጋጣሚ ጉዳዩ ቀረበው የተሰጠው የህግ ትርጉም ይርገመኝ ነበር። ሁኔታ በአጭሩ ሟች 1ኛና 2ኛ ደረጃ ወራሽ የሉም ከዛ ተተኪ ወራሽ ሆኖ የቀረበው የሟች እህትና ወንድም ነበሩ የሚገርመው በመሀል የሟች አባት ከሁለተኛ ሚስት የሚወለዱ ልጆች ቀረበው ሟች ምንም እንኳን በእናት የተለያየን ቢሆንም በአባታችን ያለው ግንኙነት የወርሱ ተካፋይናን በማለት ያቀረቡት ጥያቄ ፍ/ቤቱ የወርስ ሀብቱን እኩል እንከፈሉ ዉሳኔ ተሰጥቷል። የክልሉ ሰበሪም አግባብ ነው በማለት አፀና
@user-mf1gt3sz1s
@user-mf1gt3sz1s 6 месяцев назад
ምርጥ ማብራሪያ ነው። አያት ሞተ፣ ከዚያ ደሞ ልጅ ሞተች። የልጅ ልጅ እናቴ አባቴን ወርሳ ስለሞተች የአያቴን ንብረት ታካፍለኝ ብላ ክስ አቀረበች። እዚህ ላይ ልጅ ወራሽነት አላሳወጀችም ፣ የወረሰችውም ንብረት የለም። ይህ እንደት ነው የሚሆነው?
@TeferiAbebe-ij4bq
@TeferiAbebe-ij4bq 10 месяцев назад
ከአንድ በላይ አንደኛ ደረጃ ወራሾች ወይንም ተወላጆች ቢኖሩና ከነኝህ መካከል አንዱ ከተወራሹ ቀድሞ ሞቶ ቢሆን የሱ ልጅ ከአንደኛ ወራሾች ጋር የውርስ ተካፋይ የመሆን እድል አለው ዘይ?
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 3 месяца назад
በአግባቡ ባልተከፉፈለ በውርስ የመጣን ንብረት የወረሰው ወራሽ በሞተ ጊዜ ንብረቱን እንደገና ለህጋዊ ወራሽ ማከከፋል ይቻላል ወይ?
@user-rb2zj6wd2b
@user-rb2zj6wd2b Год назад
ሙልጌታ በላይ በጣም ነዉ ማከብርክ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሲጀመር አባት ከአያት ቀድሞ ከሞተ መዉረስ ይችላል እንዴ? ምክንያቱም ለመዉረስ በህይወት መኖር ግድ ስለሆነ አንቀፅ 830። ታዲያ አባቱ የማይገባዉን ልጁ በምን አግባብ ነዉ ተክቶ አያቱን ሚወርሰዉ? አመሰግናለሁኝ።
Далее
Moto Trial vs Moto acrobática 🏁
00:29
Просмотров 2,1 млн
ДО ВСТРЕЧИ НА РАЗГОНЕ
52:11
Просмотров 417 тыс.
የስጦታ ውል
55:12
Просмотров 664
ቼክ ለዋስትና አይሰጥም!!!
23:42
Просмотров 1,3 тыс.
Debate on Expropriation law in Ethiopia
59:46
Просмотров 4,7 тыс.
How to win a argument
9:28
Просмотров 504 тыс.
የውርስ ችሎት ምንድን?
18:39
Просмотров 12 тыс.