Тёмный
Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Подписаться
ትንቢተ ኢሳይያስ 1:17
:..መልካም መሥራትን ተማሩ፥ ፍርድን ፈልጉ፥ የተገፋውን አድኑ፥ ለድሀ አደጉ ፍረዱለት ስለ መበለቲቱም ተምዋገቱ።.."
Isaiah 1:17
" Learn to do right; seek justice and correct the oppressor. Defend the fatherless and plead the case of the widow."

ፍትሀዊ ጦርነት ምንድ ነው?
3:39
11 месяцев назад
Merry   Christmas!
3:55
Год назад
His Holiness Abune Mathias I
15:24
2 года назад
ፍትህ የጓደለባት ሀገር
42:15
2 года назад
Jerusalema-Tigray
2:12
3 года назад
ጾመ ትግራይ
0:11
3 года назад
የኢትዬጵያ ውድቀት
22:24
3 года назад
Комментарии
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 28 минут назад
Wow, I ❤ve your analogy
@yagu2173
@yagu2173 3 часа назад
አንቺማ፡ዘንጠሽ፡በውጪ፡ተቀምተሽ፡መርዝ፡የምትተፊ፡አውሬ፡ነሽ👹፣በውጪ፡ጠላቶች፡እየተከፈለሽ፡መሆኑ፡በደንብ፡ያስውቀብሻል።🤑👎
@esaiasberhane6756
@esaiasberhane6756 4 часа назад
Thank you our sister.
@sam_68
@sam_68 7 часов назад
Maryamawityee enkuan abro aderesen 🥰🥰🥰
@QUALITYBEST-s5r
@QUALITYBEST-s5r 7 часов назад
GOD BLESS U FOR BEING THE VOICE OF THE PEOPLE.WE RESPECT YOU.
@yishroon5293
@yishroon5293 8 часов назад
መሪያማዊት እኔ እውነተኛውን ህወሀት እወዳለሁ ፡ ነገር ግን የኮሚኒስት መንፈስ አራማጅ ከሆነ ግን ይሄ መንፈስ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ስለሆነ መንፈሱ ካልተገፈፈ ለህወሀትም ለትግራይ ህዝብም ክፉ ነገርን የሚስብ ነውና አስወግዱ ብለሽ አሳስቢያቸው፡ ወጥተውም በይፋ እንዲየውጁ ንገሪያቸው ፡ እባክሽ ማሪያማዊት ይሄንን comment ችላ እንዳትይው በእየሱስ ይዤሻለሁ ፡ ምክንያቱም የአሁኑ የትግራይ መከራ ስሩ ይሄ የመስለኛል
@HintsaKahsay
@HintsaKahsay 8 часов назад
ሰላም ሰላም ሰላም ማርያማዊት እምበር ማርያም የምድር ማርያም ነሽ ። በእነቱ ያንቺ ክብር በኔ አንደበት መግለፅ አልችም
@daveaddis4552
@daveaddis4552 9 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gengeb5610
@gengeb5610 10 часов назад
You're right sister ❤❤💪💪
@terhasgualtomfadeytihenaTDF
@terhasgualtomfadeytihenaTDF 10 часов назад
ሩሑስ በዓል መስቀል ይግብረልና💖🙏🙏🙏
@getachewteferi
@getachewteferi 11 часов назад
ቀምሽ ከጥዕመልኪ
@መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ
ማሪያማዊት ጀግና
@josephjoseph9440
@josephjoseph9440 16 часов назад
I am afraid Getachew Reda may have already deployed federal forces in and around Alamata town in southern Tigray?
@TsigeDagnewMesfin-jf6yh
@TsigeDagnewMesfin-jf6yh 16 часов назад
ማሪያማዊት ዛሬ ምንም ማለት አልቻልኩም። እንኳን ለብርሃነ መስቀል በሰላም አደረሰሽ ሳልል ግን አላልፍም።
@shemles
@shemles 17 часов назад
Hey sis I’m confused, still most Ethiopian and I support every word that Danial said about tplf even though we’re not support Danial and Abiy anymore. TPLF is the reason for what we are right now.
@yonigebru7587
@yonigebru7587 18 часов назад
Dear Mariyamawit I really appreciate you because since I followed your media you servers the truth and God bless you more and more
@tedd4292
@tedd4292 18 часов назад
Mariyamawit - let us go to the root cause of all this... What you said about Daniel kibret is 💯 percent right But the distance you go to defend TPLF party which is the source of this genocide by creating ye zer kilil / zoo Hige arawit is wrong. Abiy 's bitsgna is the contunation, and the last fruit of this genocidal contitution My question to you is what is the difference between Tplf ehadeg and prospority/Bitsgna party on the constituon. No diference in this racist constitution After all this happened, tplf didnt change They are the same with biltsgna party Yemiyatalachew siltan bicha new. The sad thing is this tplf/olf written constitution from now will be bad on the tigray people as a minority than any other ethnic groups
@azmerakidane4109
@azmerakidane4109 18 часов назад
❤❤❤
@ትግራይትስዕር-ደ5ጐ
@ትግራይትስዕር-ደ5ጐ 19 часов назад
አሜን ለሁላችን እና ለቤተስቦችሽ ጭምር:
@ትግራይትስዕር-ደ5ጐ
@ትግራይትስዕር-ደ5ጐ 19 часов назад
You look so pretty!
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 19 часов назад
Getachew and Ex General Tesadekan TDF must take action
@GilhatBCS
@GilhatBCS 19 часов назад
Pls encourage all tigrians to say enough no more authoritarian entity channel public opinion
@tigestaberha
@tigestaberha 19 часов назад
HORIZON Us always out Standing media. Thank you for standing with the truth .🙏✌️💛 🙏
@AtakltiBelay-c5k
@AtakltiBelay-c5k 20 часов назад
ማርያማዊት ልክ ነሽ ትንታኔው የትግራይ ህዝብ ጠበቃ የሌለው እንደ አማራ ለማስቀረት ነው አላማው እነጌታቸው ብልፅግና ተክትው ክልሉ ለመምራት ከዛ ደግሞ እነስየ ፃድቃን አሰፋ አብርሃ ብስራት አማረ ሌሎች የትግራይ አያቶላ ሊሆኑ እንደ አባዱላ ዘርዘራቸው ቁጭ ብሎ ሐፍታም እንዲሆኑ ቃል የተገባላቸው ጌታቸው ደግሞ የትግራይ ንጉስ ለመሆን አሜሪካ ደግሞ እንደልባ የምታዘው መንግስት መትክል ትፈልጋለች መፍትሄው ትዲኤፍ እርምጃ መውሰድ ወይም በምክር ማውረድ የትግራይ ጥቅም አሳልፈህ መስጠት አይገባም ውርዴት ነው
@Heaven-c2v
@Heaven-c2v 20 часов назад
ማርዬ እኔንም እንዴት እንዳሳቀኝ ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት፣ ምንነው አንዳንዴም እግዚአብሔር እንዲህ የሳቅ ጊዜ ካመጣ መሳቅ ነው እንጂ፣
@almazadamu9175
@almazadamu9175 20 часов назад
ማሪማዌት እግዚአብሔር ዋግሽን ያጥፍው ደንኤል ክብረት በሽተኛ እይደለም ለመንኛውም የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ይታስበን
@تاتاتت
@تاتاتت 20 часов назад
🙏🙏🌺
@solomongebru4646
@solomongebru4646 21 час назад
Don’t laugh please this is basic but fundamental question after all!!!!!!!!!.
@awetahegngebreyesus899
@awetahegngebreyesus899 21 час назад
የጌታቸው ጠላት የትግራይ ህዝብ ነው:: ምክንያቱም የትግራይ ህዝብ ጥቅም ስለሸጠ::
@TesfayAssefa-d7t
@TesfayAssefa-d7t 22 часа назад
ማሪያማዊት መልካም ሴት ነሽ!!! ግን ዳንኤል ብለሽ አትጥሪው ለሱ የሚገባው "ዳቆን ጋኔን" ነወ መባል ያለበት ::
@imantofik1455
@imantofik1455 22 часа назад
Getachaw is fail, Getachaw and abiy game is not successful in Tigray
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u 22 часа назад
ሰላም ሰላም ማርያማዊት አንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ በአጠቃላይ አገሪቷ ችግር ላይ እንደሆነች ቢታወቅም አብይ አህመድ ግን በትግራይ ላይ ልዩ ትኩረት ተደርጎ በጀት ተመድቦ ህወሓትን ለማፍረስ ቅጥረኞች እና ተላላኪዎች አሰማርቶ በከፍተኛ ሁኔታ እየሰራ ይገኛል። ምክንያቱም ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ ካላፈረስኩ እና እርሱበእርሱ ካላባላሁ እኔ የምፈልገውን ያህል በስልጣን መቆየት አልችልም ብሎ ደምድምዋል። ስለሆነም የትግራይ ህዝብ መሪ ድርጅት እንዳይኖረው ለማድረግ ሌት ተቀን ተግቶ በነ ዲያብሎስ ሳጥናኤል ክስረት እየሰራ ይገኛለ። ይህ እርኩስ ሰው መሳይ ሴጣን ትላንት የትግራይ ህዝብ ከምድረገፅ መጥፋት አለበት ከምድረገፅ ብቻም አይደለም ከሰው ህሌና መፋቅ አለባቸው ብሎ የተናገረውን መቸውም አንረሳውም። ክብር ለትግራይ ህዝብ ክብር ለህወሓት ክብር ለTDF ትግራይ ትስዕር❤❤❤❤❤❤
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 День назад
ተመቸኝ የሰውየው አባባል ኸዚ ጌታቸው ከመይ እዩ ዝወርድ ኪኪኪ አባባላቸው ወደገደለው ጊቢ ነው ሞንጆሪኖ ነው የአባባ አባባል 😂
@almazadamu9175
@almazadamu9175 День назад
እሜን እንኻን ለብርሃነ መስቀል እብሮ እደረስን እግዚአብሔር በምህረቶ ይጎብኛን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kifletesema1888
@kifletesema1888 День назад
እውነትም በሽተኛ ነው ያበላሹት ዳግም አጨብጫቢዎች ደደብነት
@asrarandulber-cn1od
@asrarandulber-cn1od День назад
አንቺ ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ወንድሞቻችን በዉሸት ዜና አስጨርሰሽ ምንም ሳይመስልሽ ትበለቀጫለሽ እኔ ያለሁት ኢትዮጰያዉስጥ ነዉ ዉሸትሽግን በጣም ያስጠላል እባካቹ የትግራይ ህዝብ ብቻ እዘኑለትና እዉነቱን ንገሩት እኛ ሌሎች ቢሄር ዜጎችእንኳ በደንብ ስለተዋወቅን የህዋሓት ዳይፐር ወሬ አንጥረን እናቀዋለን
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 3 часа назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ማነው? አንተ ተከፋይ ካድሬ ነህ ህዝብ እንዴት አደጠላቹ ብታቁ የኢትዮጵያ ህዝብ አዴት ህወሓት አደናፈቀው ብታቅ ያየሰላም ዘመን የፍቅር ጦርነት የሌለበት ዘመን ናፈቀን ከየት አናግኝው እያለ ነው ::አንተ ሆዳም ሆድ አምላኩ ተከፋይ ካድሬ
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 День назад
Ethiopia is too evil
@Dats09
@Dats09 День назад
DANIEL 😈
@amanyohannes8271
@amanyohannes8271 День назад
ዳንኤል ክብረት ማለት የበሰበሰ አምሮ ያለው እና ህክምና መወሰድ አለበት ቴራፒ ያርግ እነደነዚ አይነት ናቸው ያችን ትልቅ ሀገር በነዚህ ደንቆሮ እጀ ወደቀች የምወዳት ኢትዮጰያ
@MulugetaGebremariam-o6g
@MulugetaGebremariam-o6g День назад
We are proud of you . Thank you always
@DctfTr
@DctfTr День назад
እንኳን አደረሰሽ አህታችን
@NegashGmedhin
@NegashGmedhin День назад
ማስታወሻ ይሁንሽ !! ማርያማዊት በጊ/መስተዳደር የጌታቸው ደህንነት አማካሪ የሆነው ወ/ስላሴ ወ/ሚካኤል የተባለ ሰው የቀድሞ የኢትዮጰያ ደህንነት ሐላፊ የነበረ አቶ ጌታቸው አሠፋ ም/ዳይረክተር የነበረ ፤ በፌደራል ፍ/ቤት በሙስናና በተየያዩ ወንጀል በ2ት ፋይል ተከሶ በጠቅላላ 8 ዓመት ተፈርዶበት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እስራቱ ፈፅሞ የወጣ ኃላም በአክሱም መምህር ተቀጥሮ እየሠራ የነበረ ጌታቸው ረዳ ስልጣን ሲይዝ አሁን አማካሪው ሆኖ ይሠራል ። ከጌታቸው ያሉት አብዛኞቹ ሌቦች ፣ ወንጀሎኞች ቢያንስ በህዝብ የሚጠሉ የዲስፕሊን ችግር ያለባቸው ናቸው ። ይህንን ማረጋገጥ ትችያለሽ ። የተረጋገጠ መረጃ ነው ! ትግራይ ታሸንፋለች !
@gadogado-o4d
@gadogado-o4d День назад
ስሜቴን እና እምነቴን በሚሰማኝ ልክ (tone) ስለገለፅሽልኝ አመሰግናለሁ። ከምንም በላይ ደግሞ የድምፅ አልባዎቹ ድምፅ በመሆንሽ ክብር ይገባሻል!!!
@nebiyutamene
@nebiyutamene День назад
የእነ እህት ማራናዊት ከመጀመርያ ጀምሮ በጣም እከታተልሽ ነበር ።የሚከታተለው ትግራዊ ሆኜ በጭፍን ደግፌ አይደለም።እውነቱና ፍትህን ስለምፈልግ ለእውነትና ለፍትህ የሚትታገይ ጀግን መሆንሽ ስለገባኝ ነው።አሁን ግን ጌታቸውን መረዳት ያለብሽ ፦አማራጭን በማጣት እንደአማራጭ የወሰደውን እርምጃ በአማራጭነት ቀጥሏል።ደብረጽዮን ግን ይህንን አዉቀዋል።እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ።
@GideyAbraha-i8j
@GideyAbraha-i8j День назад
ይህ የሚሰቅ አይደለም፣ልብን የሚ ያ ደማ ነዉ፣አንዴት ሳቅ መጣሸ፣ይልቁን፣ሀዘን ተሰምቶሸ፣የበለጠ፣ጠንካራ፣ትንታኔ፣ልትሰጪ፣ይገባል፣
@estifanosabraham-m8v
@estifanosabraham-m8v День назад
በማእከላዊ እስርቤት : ህወሐት ወንዶችን አስገድዶ ሲደፍር ኖሮ : አሁን ደግሞ TDF ነኝ ብሎ በትግራይ ህጻናትን አስገድዶ እየደፈረ ነው:: ያሳዝናል
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol День назад
Maramawit ❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘
@abdubegalgaloliben
@abdubegalgaloliben День назад
እንኮን አደረሠሽ
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 День назад
Selam melkam meskel beal gin ene segate Abbey getachewn tekat wesdo tigray hizeb lay chiger yefetral hiwehat tplf lay biye teretralew eski asbubet sayhon hizeb endiakrw🎉
@ZIYADKEDIR-s3x
@ZIYADKEDIR-s3x День назад
Sabaki asmasay torinat nafaki