Тёмный

የትግራይ ተፈናቃዬች እንዴትና መቼ ነው የሚመለሱት ትግራይ ትገነጠላለች ለሚሉ መልስ ሌ /ጀኔራል ታደሰ ወረደ 

Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

የትግራይ ተፈናቃዬች እንዴትና መቼ ነው የሚመለሱት
ትግራይ ትገነጠላለች ለሚሉ መልስ ሌ _ጀኔራል ታደሰ ወረደ

Опубликовано:

 

14 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 564   
@shiwethagos8714
@shiwethagos8714 6 дней назад
በጣም:እጅገ:አድርጌ:የማከብርዎት:ጀኔራል:ጀግና:ታደሰ:ወረደ::🙏🙏🙏
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 6 дней назад
@ማርያማዊት በጨለማ ላይ የምታበራ ኮኾብ የተባረከች ዕንቁ ልጃችን❤ ዘርሽ ይባረክ🙏
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 6 дней назад
ጀግናው እና እርጋታን የተላበሱት ሌ ጄነራል ታደሰ ወረደ ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 7 дней назад
እንኳዋን ደሕና መጡ ሌ /ጀኔራል ታደስ ወርደ 🙏 ጀግኖቻችን 💪❤️💛💊በጣም ነው የምንኮራባቹ እናንተ ለሕዝባቹ ስትሉ ያልሆናቹት የለም እንቆቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምንወዳቹ የትግራይ እንቁዎች 🥰😍❤️
@davidharcot220
@davidharcot220 6 дней назад
💊💊💊 ይወስዳሉ ማለት ነው እሱን ምልክት ያስቀመጥሽው ?ለነገሩ ልክ ነሽ ነገራቸው ሁሉ
@TechGPTet
@TechGPTet 6 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀
@Selam1702
@Selam1702 6 дней назад
ትግራይ የኢትዮጵያ ኣካል ኣይደለችም እንዴ እንደ ላእላዊ ሃገር በትግራይ እና በኢትዮጵያ መካከል በተደረገው ጦርነት የምትይው ?
@afubunnawi390
@afubunnawi390 6 дней назад
​@@Selam1702የኢትዮጵያ አካል ሆና ነበር እንዴ የዘጠኙን ክልል ልዩ ሀይል እና የኤርትራን ደፋሪ ጦር አሰልፈህ እና አዝምተህ የወጋኸው ?
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 3 дня назад
@@Selam1702Amhara has no morals decency or shame . How could you even say Tigrai is part of the evil Amhara empire after what you have done to tigra with foreigners.
@user-fs1fs7rd6h
@user-fs1fs7rd6h 7 дней назад
ማርያማዊት ተባረኪ
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 6 дней назад
ዘመንሽ ይባረክ ማራማዊተይ❤❤❤
@EtAb-qs9kr
@EtAb-qs9kr 6 дней назад
ከገረገራ መጥተው የትግራይ ተወላጆች ቤት የገቡና ህዝብ እያሰቃዩ ያሉስ መች
@tigrayteseer.2410
@tigrayteseer.2410 6 дней назад
እንደ ጀነራል እ ወዲ ወረደ እምወደውና እምያሳዝነኝ ትሁትና ደግ ሰው የለም በጣምነው የምወድህ ኣንታ ጅግና 😍💔💛🙏
@destaAman-xn7td
@destaAman-xn7td 6 дней назад
ማራማዊት አነ ዛሓቶ መጋቢት 30ማይ ፀብሪ ወልቃይት ምሬታችን እረከባልን ብላ ነብረ ሰራዊታችን ተከዜ ተሻገሮ ማይ ፀብሪ ወልቃይት ተሻግሮ ሳይብቃ ተመለሱ ተባሉ ለምን ነው ወደሆ ሆላ እንዲምለሰ የተደረገው
@user-li4iz2pg1o
@user-li4iz2pg1o 6 дней назад
የዘመኑ ወርቃማ ሴት ነሸ በሳሉ እንግዳሸ ተረጋግተው መልሰ ሰለሰጡን እናመሰግናለን
@user-ke3ww5qv2s
@user-ke3ww5qv2s 6 дней назад
ማርያማዊት ትግራይ ጨለማ በነበረችበት ጊዜ ማለትም ከ2013 -2015ዓ/ም ለጨለመበት ህዝብ ድምፅ ሰለሆንሽ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን። ጀነራል ታደሰ ወረደ ህዝቡን ነፃ አወጥቶ የሚያርፍበት እድሜና ጤና እንዲሰጠዉ እመኛለሁ።
@mengistutadesse8085
@mengistutadesse8085 6 дней назад
Mirab Tigray is a woyane dream. The area is our ancestors land Wolkait. Tigre come through woyane settlement project to change the demographics. So, don't try it.
@kassahunmelese6151
@kassahunmelese6151 6 дней назад
Thank you general that is very informative and thank you horizon media too ❤❤❤❤❤
@destaAman-xn7td
@destaAman-xn7td 6 дней назад
ተፈናቃዮች መቼ ነው የሚመሉሱት ገዜ የውሰዲለ ኣይወሰድም ነገ ነገ ሰለቸን ህዝባቸን ሁለተኛ ከርምት ያሳልፈሉ በዝናብ በግርፈ በቦርዱ ብበርደ ሊያሳልፈ ነው እሲት መልሲ እንፈልጋለን
@rona7755
@rona7755 7 дней назад
ክብርት ማርያማዊት። we love you.
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z 7 дней назад
እባክሽ ማሪያማዊት እነዛ. ሙሑራን የፖለቲካ ተንታኞችና ዓለምን የሚዳስሱ ሙሑራን የትግራይ. ተወላጆች ፈልገሽ. አቅርቢልን መማር ማወቅ ስላለብንና. የወቅቱ ሁኔታ ገንዛቤ. እንዲነሮን
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 6 дней назад
እነዛ ተሳዳቢዎችን ፈልገህ ነው እነሱ ኮ ሰው መውቀስ እንጂ ሃሳብ ማመንጨት ኣይችሉም😂
@SelamJohn
@SelamJohn 6 дней назад
@@zaebakulu8553 በመጀመሪያ ደረጃ ሀሳብ ለመምረጥም ማዳመጥ አለብሽ ካልሆነ ስህተት እየፈለግሽ መዉቀስ፠ ከመጣ 35 ዓመቱ ሙሉ ከተሳሳተና የሚልዮን ተጋሩ ሂወት የቀጠፈዉ ከ ህወሓሽ በላይ አይኖርም!
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 6 дней назад
@@SelamJohn ስለማታውቂው ነገር ኣታውሪ
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 3 дня назад
@@SelamJohnMay be she/he has Amhara lover.
@peace.756
@peace.756 6 дней назад
Egziabher ye tigraye hizben yebarkew❤❤❤❤
@WeldatHalefom
@WeldatHalefom 6 дней назад
ማሪያማዊት እህታችን እግዝአብሔር አብዝቶ የባረክሽ ለሕዝባችን እንቁ ልጃችን አሁንም ለሰላም አብዝተሽ ሰሪ ሌ/ጀነራል ታደሰ ጀግነችን ና ኩራታችን ነህ
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 6 дней назад
Thanks Mariamawit for bringing out for clarification critical issues regarding the peace process of the Pretoria agreement and its implementation.
@user-mq3dp5jj7l
@user-mq3dp5jj7l 6 дней назад
ማርየማዊት አላህ ይጠብቅሽ
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 7 дней назад
ክረምት ሳይገባ እየተባለ እስከ መቼ?
@solomonend8235
@solomonend8235 6 дней назад
ትግራይ ተፈናቅሎ አማራ ሠላም የለውም። አማራ ተፈናቅሎ ትግራይ እንዴት ሰላም ይሆናል። በጋራ አብሮመኖር የሚቻልበትን መንገድ ቢታሰብ !
@user-vc6ip7re1x
@user-vc6ip7re1x 6 дней назад
ማርያማዊት በትክክል ለተጎዱ ህዝቦች ድምፅ ነሸ በርችልን💪💪💪💪
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 7 дней назад
ሌ/ጀ ታደሰ የተረጋጉ ሲናገሩ ስነ ስርአታችው ይገረማል ❤ ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ቢሆን በለው ቁረጠው እያለ ይዝት ነበር😂😂
@teddygirma5135
@teddygirma5135 6 дней назад
ማነፃፀር በራሱ አይቻልም
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j 6 дней назад
እባክሽ ውድ እህቴ ለጀርኔራል የምትጠይቂልን የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብ እጅግ በጣም ትልቅ የተከበሩ ህዝቦች ናቸው በአንድ እናት በአንድ አባት በአንድ እናት ማህፀን የተወለዱ የተጋቡ የተጋመዱ አንድ ህዝቦች ናቸው ነገር በፓለቲከኞች በቁማርተኞች በአጭበርባሪዎች ምክንያት ሁለቱ ወንድም እና እህት የሆኑት ህዝቦች በከፍተኛ ሁኔታ እትዬተጎዱ የሰው ልጅ እየታረደ የሰው ልጅ እየተገደለ የሰው ልጅ እየተፈናቀለ እጅግ በጣም ክከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብተዋል ስለዚህ መሬቱ ሰፊ ነው እንካን ለትግራይ ህዝብ እና ለአማራ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ይጠቅማል ስለዚህ ምን አለበት የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ በሰላም በአንድነት በፍቅር እንዲኖሩ የስላም ስምምነት እንዲፈጥሩ የእርቅ ስምምነት እንዲደረግ ብታደርጉ
@Tigray_Hagerey
@Tigray_Hagerey 7 дней назад
All the questions you asked him were answered on his last interview. I don't know why you want to repeat instead of asking him a real question why his previous speech is not implemented. All we want to know at this time is why are our people still not returned to their homes, why they are still dying by heavy rain while their house is still occupied by invaders? We don't want to hear anything outside of this issue
@tesfayealene942
@tesfayealene942 6 дней назад
because, all the listed people catagorized as displaced are not real displaced from there but wanted to move from
@mlkessa-dp1kn
@mlkessa-dp1kn 6 дней назад
The so called displaced are not real. Its a set up from the TPLF
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 6 дней назад
​@@tesfayealene942 ማቀርሸት አይሰለችህም :: ዲቃላ
@user-qu9oc6xp9b
@user-qu9oc6xp9b 6 дней назад
ማርያማዊት በጣዕሚ የክብረኪ ኣብቲ እዋን ፀበባ ነህዝቢ ትግራይ ድምፂ ዝኾንኪ ኢኺ ቖፅልሉ ንቱ ጅግና ብፃይ ተጋዳላይ ጀነራል ወዲ ወረደ ብምቕራብኪ የመስግን!!
@user-jp3kx7ye1t
@user-jp3kx7ye1t 6 дней назад
*ስለ ፀጥታ ትግራይ ፣ሓንግ፣ጠለፋ *ነዳዲ እናሃለወ ብኮንትሮባንድ እዩ ልሽወጥ *ስለ ዳኝነት ናይ ሸውዓተ ሚልዮን መኪና ሰርቑ ብ ሓምሳ ሺሕ ዋሕስ ምስዳድ ታይ ማለት ዩ *መንእሰይ ልስደድ ለሎ ካሕሳ መሬት ብኣግባብ ብዘይ ምክሓስ፣ስእነት ስራሕ፣ስእነት ሰናይ ምሕደራ ስለለይለ ብዚ ምኽንያት ምስዳድ ይመርፅ እዝአን ተትጥይቕለይ ።የቐንየለይ ማርያማዊት።
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 6 дней назад
ጀነራል ታደሰ ወረደ World Class Mind. Long live General Tadesse Worede!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 дней назад
ይሄ በጣም የሚያስገርም ታሪክ ነው ለባርነት እያዘጋጃችሁት ነው ህዝቡን ማለት ንው የኢትዮጵያ ባንዲራ መሆኑ ቀርቶ እረንጎዴ ቢጫ ቀይ ለአማራ ተስጥቶዋል ማለት ነው እስይ ነው የምንለው ላላወቁ እንዲያውቁ የነፃነታችን ዓርማ ነው የሚያሳዝነው አላዋቂዎች ባርነት ናፋቂዎች አድዋ ላይ የተቀበሩትን የአያቶቻችን አጥንት ለማስረገጥ የሚጥሩት ባንዳዎች ወጣት የትግራይ ልጆች ታሪካቸውን እንዳይማሩ የተረፈውን እህት ወንድሙን እንዳያስተምር ለራሳቸው ስልጣን እንደ እንጀራ ሀገሪቱን ህዝቡን ለባርነት ለመሽጥ የሚታገሉ መቼም ቢሆን ፍርዳቸውን ያገኛሉ
@BirhanuD
@BirhanuD 6 дней назад
ጀኔራሉ እያወራ ያለው ምኞቱን ነው እንጅ መሬት ላይ ያለውን አይደለም it’s completely different ! እንዲሁ የህልም እንጀራ ነው ! ይህንን ነገር መሆን ቢቻል በስምምነቱ ማግስት ነበር ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ስላስጨረሱት ምስኪን የትግራይና አማራ ህዝብ ጨርሶ ግድ የሌላቸው እና እስኪሞቱ ድረስ እየዋሹ ስልጣን ላይ መኖር ነው ! የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ሆኖበት ዛሬም በውሸት አይኑን በጨው አጥቦ ሚዲያ ላይ እየወጣ ሌላ እልቂት ይጠራል
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 6 дней назад
እድሜ ለአሜሪካ ይበሉ። የተሸነፈ ለድርድር እንዲቀርብ ስለአደረጉት።ዋናው አላማቸው ከሽፏል አገር መሆን ህልም ሆኖ አልፏል።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 3 дня назад
@@asnakeraya4181the Amhara wish in tigrai is over worse for them they will loose Oromia & the south once their Assimilado & fano freind Abiy is gone
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 7 дней назад
ሕዝቤ በሠላም ዘና ብሎ ይኑር በአጓጉል ተልዕኮ ባይጨናነቅ😢
@addisugebremedhin5510
@addisugebremedhin5510 6 дней назад
ማርያማዊት በጣም ጥሩ ስራ ለተገፉ ድምፅ በመሆንሽ ታላቅ ኣክብሮት ኣለኝ ክፉ ኣይንካሽ እህቴ❤
@bahlbiggebru3387
@bahlbiggebru3387 6 дней назад
ጡሩ ቃለመጠየቅ ነው ማርያማዊት
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 6 дней назад
ሌተናል ጀነራል እባክወት እኔ የአማራ ተወላጂ ነኝ ነገር ግን ከልቤ እምነግረወት ነገር ሀገራችን ትበቃናለች ነገር ግን በዚህ በብልፅግና ስም ገብቶ የብልግና ሥራ የሚሠራ ለዜጎች ደታ የሌለው ሥርአት ከአማራጋ በመሆን አሥወግዱና አዲ ሁኑ እባክወት
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 дней назад
I like this lady interview. God job!!!
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 7 дней назад
The three people committee, one from Amhara, one from federal and one from Tigrai, this is completely against the Pretoria agreement, tactical done to abort the agreement
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 6 дней назад
follow TPLF and uphold them soberly
@user-tx3qt3pg4z
@user-tx3qt3pg4z 6 дней назад
Ur right, the leaders from Tigrai are the one to blame accepting that 😠😠😠
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 6 дней назад
Thanks Mariamawit haftey for having General Worede
@rahwag.6888
@rahwag.6888 6 дней назад
ሚሪያማዊት እናመሰግናለን እንዲብራራ ስላደረግሽ ወዲ ወረደ የተረጋጋ ጀነራል❤️💛❤️💛❤️ ከፌደራልም የተረጋጉ ሰዎች መሪ ቢሆኑ ብዙ ችግሮች እስከ ዛሬ ቶሎ ይፈቱ ነበር ግን ምን ያደርጋል ፎካሪ በዛ በስልት ሳይሆን የ አማራ ክልል አመራር በሚዲያ መምራት ይፈልጋል የፌደራሉ ደግሞ ያው ናርዛስት መንግስት ነው
@user-es1bw3ht7v
@user-es1bw3ht7v 7 дней назад
God bless you ma sister ❤❤❤
@Amen499
@Amen499 6 дней назад
Maramawit we love you and we thank you so much Marey❤❤❤❤❤❤❤
@Amangebereyesus
@Amangebereyesus 6 дней назад
የእውነት ጀግና ናቸው እንኳን ዳህና መጡ
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 7 дней назад
Why is the agreement becomes hopeless, false Banana!?
@teshomewami2488
@teshomewami2488 6 дней назад
Both Rediwan Hussien and Tadesse Worede should give interview together at that time things will be clear.God bless Ethiopia.
@destatesema2882
@destatesema2882 6 дней назад
❤❤❤ Keep it up Maramawit.
@gebraisamuel8369
@gebraisamuel8369 6 дней назад
Worry some. The IDP continued to suffer open ended.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 6 дней назад
ማርያማዊተይ ኣነስ ክፈትወኪ ❤
@tsehaytesfahun4564
@tsehaytesfahun4564 6 дней назад
Thank you Mariamawet for having Let. General Tadesse Wardi. Such a gentleman, intelligent and calm. Thank you General for un selfless services for your people. May God protect you and give you long life 🙏 ❤️ 🙌
@user-bu8iw5eh3g
@user-bu8iw5eh3g 7 дней назад
Never ever take a word of traitor interim gangs.
@user-yt8lm2uo3v
@user-yt8lm2uo3v 5 дней назад
ሚድያውን ግን አከበርኩ thanks
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 7 дней назад
አንዱ የኢትዮጵያ ጀኔራል በአማራ ክልል እናንተ ፋኖን ከበረሃ አምጡ ወልቃይትና ራያን ለእኛ ተውሉን እኛ እንጠብቅላችዋህለን። እንዴት? ለምን?
@Samitrghh
@Samitrghh 6 дней назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@frezerkebe8164
@frezerkebe8164 6 дней назад
@@Samitrghh beher behereseb yemibalewen weshet tigre new yefeterew. ahun tenektobet anatun be atena tefeltwal ;)
@Samitrghh
@Samitrghh 6 дней назад
@@frezerkebe8164 ጥሩ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ልክ እደኛ ማልቀሳቹ አይቀርም ደሞም እያለቀሳቹ ነው ከደቡብ 1000 ወታደር ብልክ አንድሺው ሞቶ አንድ ቢገል ጥቅም አለው የተባለው ለናተ ነው አማራም በውሸት በቆፈረው ጉድጉድ እራሱ እየገባ ነው ወያኔ ከኤደ በሀላ ሁሉም እያለቀሰ ነው አብይ አማራን እርስ በርሱ ነው ማፋጀው ምንም ማገዶ አይፈጅም ቡሏል የመሬት ጥማት ውሸታም አቋም የለሽ ስለሆነ እንደኳስ እየተጫወተበት ነው ኤርትራም እየታፈሰ እየታገተ ሚሌን ገዘብ እየተጠየቀ ነው
@Araya.wedikeshi
@Araya.wedikeshi 6 дней назад
እኳን ዳህና መጣቹ ክቡር ጀነራል ታደሰ ወረደ ወዲ ወዲ ወረደ አደራ ሰነ 30 ማርያማዊት🎉❤
@shewitabayhzkias5166
@shewitabayhzkias5166 5 дней назад
ማራማዊት በጣም እናመሰግናለን። ከህዝባችን ስቃይ ይብቃ ከሰኔ 30 ማለፍ የለበትም ህዝቡን ወደ ቀዩ ይመለስ። ይበቃል 4 ዓመት በላስቲክ መኖር!!
@user-je4ti4sg1t
@user-je4ti4sg1t 6 дней назад
Jegnoch bezih seat maref ygebachew neber ❤❤❤❤❤
@atd605
@atd605 5 дней назад
MAY GOD BRING PEACE TO ALL ETHIOPIAN PEOPLE.
@sojoo2217
@sojoo2217 6 дней назад
በጣም ምገርም ሰው በጣም ምንወድው ሰው ታዴ አሁን ኢኔ ምጠይቀው ጉዳይ ምንድነው ነጌ ነጌ የከበዳችሁ አለ መግለጥ ማትፈሊጉት ጉዳይ 1 ለላ ጨባጫር ቃላት ማቆም ነበረ አና የአማራ ምደያ ኢደፈለገ ሚፈነጨው ኢነ ዛድግ አብራሃ ኡቡሩ ኡቡሩ የምሉበት ጠቅላይ ምንስተሩ ያቁታል አና ለምን አያቆሙትም አመሰግናሎሁ
@solomonend8235
@solomonend8235 6 дней назад
" የአማራ ኃያሎች" "አዲስ ለሥራ የመጡት ያወጣሉ" Good luck
@surafelmesfin2237
@surafelmesfin2237 6 дней назад
Good job Mariamawit❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedsaid8002
@mohammedsaid8002 7 дней назад
Maramawetgoodjob
@fitsumhaile5052
@fitsumhaile5052 7 дней назад
ወድ ወረደ በጣም የምወደውና የማደንቀው ጀነራል❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@TesfayeHailemariam-lq7re
@TesfayeHailemariam-lq7re 5 дней назад
በወያኔና መከለከያ ጋር እንጂ ከኢትዮጵያ ጋር እና ከትግራይ ህዝብ ጋር አይደለም።
@tmulextube212
@tmulextube212 6 дней назад
Egni Sewuye, yeEthiopia Etemajor mehon alebachew. Ergatachew rasu smech!!
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 6 дней назад
ሊ/ጄኔራል ታደሰ ለመሆኑ ንስሀ የሚገቡበት በኢትዮጵያ ለይ ግፍ የሰሩት የለም ?
@tekleweinihadush8936
@tekleweinihadush8936 5 дней назад
but still no implementation based on the time sated
@Zak-pf4ff
@Zak-pf4ff 6 дней назад
General Tadese Worede , our True Hero, our Commander in Chief,you are always ready for the better of Tigray, you are always upfront to give your life to save and protect your People,Man of his words,we love you, may God bless you and your family. MTGA Make Tigray Great Again
@noelyemane7494
@noelyemane7494 6 дней назад
Hero 🤦🏼‍♀️because he let millions to get killed
@user-yc6fv8dt1l
@user-yc6fv8dt1l 6 дней назад
እናንተ ጀግና ስራችሁ ጀግና ፖለቲካችሁ ጀግና ሁሉ አሰተሳሰባችሁ ጀግኖች
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 7 дней назад
It’s seems you make your enemies to be ready
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 6 дней назад
U Beshasha num
@almazadamu9175
@almazadamu9175 6 дней назад
Thank you 🙏🏾 our sister for your all hard working keep up the great work. I am happy to see our hero general Tades Wared appreciate you ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemanekahsai1031
@yemanekahsai1031 6 дней назад
How can you call this cowardly general who ran away with the other TDF generals from the battlefield abandoning the young soldiers The good Tigrian people are forgiving these cowardly generals who put the people of Tegrai and Ethiopia in an unjustified war they were supposed to be court marshalled
@HappyPassengerShip-hy8uz
@HappyPassengerShip-hy8uz 6 дней назад
Impressive and important discourss
@GirmayGebrekidan-ep7yg
@GirmayGebrekidan-ep7yg 6 дней назад
ጀግናው❤
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 6 дней назад
የቐንየልና ማርያማዊትዋ ❤️🙏
@rebecaeyasu5862
@rebecaeyasu5862 6 дней назад
ጀግና በሀቂ ደስ ክብለካ ...
@AregaAynete
@AregaAynete 6 дней назад
ድል ለፋኖ
@user-mv6xz7jx4e
@user-mv6xz7jx4e 6 дней назад
አባካችሁ፡ተፈናቃይ፡መቸነው፡የትግራይ፡ድንዐር፡መቸ፡ነው፡ሚከበረወሸ፡ባጭሩ፡ተፈናቃይ፡ሞቶ፡ካለቀ፡በሃላ፡ነው፡ካልሇነ፡በአለም፡ያለ፡ትግራዋይ፡ጥሪ፡አድርጋችሁ፡ድንበር፡ና ግዛትአሰከብሩ ፡፡
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 6 дней назад
Selam maramawit lanchim lerdateshim kene teketatayoch yehen video
@mesay1260
@mesay1260 5 дней назад
General what is yours goal is real independent? Its good to know where you stand?
@adisugebru892
@adisugebru892 6 дней назад
ብሔራዊ ኮሚቴ ከፕሪቶሪያ ውል ውጭ ነው ፡ለምን እንደተቀበሉት አይገባኝም?
@tester8090
@tester8090 6 дней назад
ንሕና ሰሚዕናዮ ኢና ንዓኻ እንድሕር ምስማዕ ኣብዩካ ኣይተረድአንን
@natnaeltessema4625
@natnaeltessema4625 6 дней назад
የትግራይ ህዘብና የአማራ ህዝብ በብዙ ነገሮች አንድ የሆነ ህዝብ ነው እባካችሁ ለግዜው ብቻ ሰይሆን ዘላቂ አንድነቱ የተሻለ እንዲሆን ኃላፊነት ወስዳችሁ ይቅር ተባባሉ ።
@nigestitedros8845
@nigestitedros8845 6 дней назад
Welcome konjo ❤❤❤❤❤❤
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 6 дней назад
ጥሩ ቁምነገር ነው እንዲህ ዓይነት ውይይቶች ግልጽነትን ከማስፈንም በላይ የሁለቱን ሕዝብ አሁናዊ ሁኔታዎችን ለመረዳት ይጠቅማል ( አንቺም ጀነራሉን አንዴ አንቱ አንዴ አንተ እያልሽ ጨረሺው )
@mezmurebirhan8711
@mezmurebirhan8711 7 дней назад
It seems that there are some issues comprised in the initial agreement document which are not clear to the General himself
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 6 дней назад
"to the general" ? no brother every thing is stark to him
@aexum1597
@aexum1597 6 дней назад
Selam maramawyt habty mies kibur jegna ayana 🙏🏾💊💊💊
@lulaweldelchel8502
@lulaweldelchel8502 6 дней назад
God bless our hero and heroc Wed Wordy, so you're honest and respectful wed Tigray I'm excited about you. Maryamawit have been sacrificed since the war that standing up with crisis people so you have been working continuously that kindness and generous so good 👍
@yirgaderbew5137
@yirgaderbew5137 6 дней назад
የተከበርሸ ማርያማዊት ጀነራል ወዲ በማቅረብሸ በጣም ደሰ ብለኛ የነበረው የወዲ ወረዳ መልሰ በጣም ደሰ የሚል ነበረ የመገንጠል ጥያቂ የሚለው የተነሰው በወልቃይትና በራያ ቦታዎች የትግራይ ህዝብ ኣይገነጠለም የሚገነጠልበት ኣለም ያወቀ የአማራ ታጣቂ ሻዕብያ መከላከያ ሠራዊት ሙሉ የአትዮዸያ ህዝብ የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ ግፍ በለው ሲል የነበረ ሁነታዎች በጆኖሳይድ ወንጀል የተፈፀመበት ህዝብ ለመገንጠል መንገድ ቀላል ነው።
@saragbramariam4116
@saragbramariam4116 4 дня назад
እውነት ነው እሕቴ❤️🌹
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 6 дней назад
ሌ ጄነራል ታደስ ወረደ በጣም ትህትና አስተዋይ ልበ ቅኑ ስው ነው ጅግና
@mekonnengebreal8969
@mekonnengebreal8969 6 дней назад
That’s great
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan 6 дней назад
ጥሩ ሐሳብ ነው ።ነገር ግን መጀመርያ ጦርነት ያስነሳው ናአሁን እየተነጋገሩበት ያለው ብለይ ና የመጨረሻ መደምደምያ ላይ ብደረስ ጥሩ ነው።እኔ የሚያሰጋኝ በወጭ ሕይል ጣልቃ ገብነት ለሌላ ጦርነት ግዜ መግዣ ይመስለኛል እና የመሬት ይገባኛል ይቁም ና መጀመርያ ሰላም ይወረድ።በውጭ ሐይል አይዞ ባይነት ያሁሉ ወታደር ጭፍጨፋ, የሕዝብ ጭፍጨፋ ተደርጓል።የውጭ ሐይል አሁንም በማደራደር ስም አያጣሉን :የሀገር ገዥዎች ለሕዝ ጥቅም መትጋት አለባቸው።
@teferigungul4620
@teferigungul4620 6 дней назад
አሁን መቸ ነው የተፈናቀለው ወደ ቀየው የሚመለሰው?
@KfleyWeldegebriel-in8xb
@KfleyWeldegebriel-in8xb День назад
ትግራይ ናይ ጥይት ድምፂ እዩ ዝየለ እምበር ሰላሕታዊ አሎ እዩ
@beniamkifle557
@beniamkifle557 6 дней назад
ማርያማዊት አግዛቢሄር ይባርክሽ
@saragbramariam4116
@saragbramariam4116 4 дня назад
🌹🌹
@user-yc6fv8dt1l
@user-yc6fv8dt1l 6 дней назад
ማርያማዊት የህዝብ ሀብት ኩራት ያንቺ ሰራ እንጃ እንዴት ይገለጻል እድሜ ይስጥሽ
@tewahdomedia8444
@tewahdomedia8444 6 дней назад
I am too much love ወዲ ወረደ lookslike to ሸማቂው ኮማንዶ....በጣም ይመቹኛል እወዳቸዋለው በዛ ላይ ማንንም አይሰሙ ለእውነት በራሳቸው የሚተማመኑ።
@esaiasberhane6756
@esaiasberhane6756 6 дней назад
Leave Western Tigray !!
@merontadele70
@merontadele70 7 дней назад
ክቡራን ጀጋኑ ናይ ወታደራዊን ፓለቲካን ጥበበኞታት ደቂ ትግራይ ጀኔራላትና ካብ ንእስነቶም ጀሚሮም ምእንተ ህዝቦም ዝነበሩ ዝነብሩ ኩሎም ጀኔራላት ክብር አለና ብትሕቲኦም ጎቦዛት ጀጋኑ ወዳትም አጓላትም አፍርዮም TDF ጀጋኑ አሰሮም ተኸቲሎም ታሪኽ ሰሪሖም ይሰርሑ እውን አለው ክብሪ ንኹሉኹም ። ዝዓርፍሉ ጊዜ ሐዚ እውን ሕልኽልኽ ዝኾነ ኩነታት ትዕግስትን ምርግጋእ ምስትውዓል ዘድልዮ ኩነታት እውን ብጥበብ ይሓልፍዎ አለው ዕድመን ጥዕናን ናዓኹም ይኹን አምላከ እስራኤል ይጠብቃችሁ።።
@S1219M
@S1219M 6 дней назад
አቶ ጀነራል እንዴት ነዎት? በዚህ ዕድሜዎ ሕዝብና ሕዝብ ማጋጨት ይጠቅመዎታልን? አረ እባክዎ ልብ ይስጥዎ! ከእንግዲህ ወዲያ በዚህ ምድር ስንት ዓመት ሊቆዩ ነው?
@fentawalemu8017
@fentawalemu8017 6 дней назад
ፕሪቶሪያ የሚል ዘፈን ለመልቀቅ እየሰራሁ ነው። ሁሉም ነገር አልቋል፣ የቀረኝ ክሊፕ መስራት ብቻ ነው። ፕሪቶሪያ ሂጄ ክሊፕ እንድሰራ የበጀት እጥረት ገጠመኝ። ስለዚህ ክሊፕ ለመስራት የገንዘብ እርዳታ እንዲደግልኝ እጠይቃለሁ።😂😂😂😂😂
@winerway1645
@winerway1645 6 дней назад
ጄነራል ታደሰ ወረደን ገና ሳያቸው የሰው የመጨረሻው አስተውሎትን የተላበሱ በመሆናቸው ጆሮዬ ብቻ ሳይሆን መላው አካላቴ ነው የሚሰማቸው!!!ተወዳጅ ጀግና
Далее
Gere emun part 182 | ገሬ እሙን ክፋል 182
50:54