Тёмный
Addis Sport Liyu / አዲስ ስፖርት ልዩ
Addis Sport Liyu / አዲስ ስፖርት ልዩ
Addis Sport Liyu / አዲስ ስፖርት ልዩ
Подписаться
አዲስ ስፖርት ልዩ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ

Addis sports Liyu is a RU-vid channel where you get the latest football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place
Комментарии
@DerejeEshetu-u4v
@DerejeEshetu-u4v 8 часов назад
Dereje k adam❤❤❤❤❤
@AbuluLusha
@AbuluLusha 13 часов назад
ሰላም ሠላም አዲስ ስፖርት ሉሻ ነኝ ከጐፋ አርሰናል ተጫዋች ካስፈረመ ቻምፍዬንስልግ በቅርቡ ይበላሉ ብየ አስባለው ደህና ቆይልኝ ፏዋድዬ❤❤
@utty3720
@utty3720 14 часов назад
ከአርሰናልጋ ስሙ ያልተነሳ ተጫዋች ኦናና ብቻነዉ ሰለቹንኮ የአርሰናል የዝዉዉር ወሬ ያስፈርማሉ ብለን ስጠብቅ ከሌላ ተጫዋችጋ ስማቸዉ ይያያዛል አይ አርሰናል ወሬብቻ አስፈረሙ ሲባልብቻነዉ መስማት የምንፈልገዉ አስር ያጭሻል አዱ ያገባሻል ከሰላሳ ተጫዋችጋ ስማቸዉ ቢያያዝ ምን ትርጉም አለዉ ካላስፈረሙ
@yosefsemagn2855
@yosefsemagn2855 16 часов назад
Tiru akerareb new berta (Yosef Semagn )
@MezgebuMengesha
@MezgebuMengesha 16 часов назад
አርሰናል አጥቂ ማነን ነው የሚያስፈርመው መዝገቡ ነኝ ከባህርዳር
@abenazereyasu3769
@abenazereyasu3769 18 часов назад
Arsenal is best
@user-ge3lt6ev1c
@user-ge3lt6ev1c 19 часов назад
መለስ ነኝ ከሶማሌ አርሰናል አንደኛ ብር ወዳድ ክለብ ነው ሁለተኛ ተጫዋች ይጦቅማል ግን ሌላ ክለብ ይገዛል ስለዝህ አርሰናል አይረባም!!
@user-di7yf4vc8r
@user-di7yf4vc8r 19 часов назад
Addis sport ye hule best tamirat from south Africa
@user-sg6qd1dh3y
@user-sg6qd1dh3y 20 часов назад
ይጠይቃል አይገዛም የሰው ሆድ ያጩሀሉ
@HappyLongRiver-ph5gs
@HappyLongRiver-ph5gs 20 часов назад
Terefe deboch hoseina
@HappyLongRiver-ph5gs
@HappyLongRiver-ph5gs 20 часов назад
አረሴ ዩክሬሽን ቢያስፈርም
@user-hq8jt7if2r
@user-hq8jt7if2r 21 час назад
❤❤❤❤
@fikadusisay6035
@fikadusisay6035 21 час назад
አርሴናል ማንን አስፈረመ
@ashenafisemerga8587
@ashenafisemerga8587 21 час назад
Gunners ever ...
@user-gf1uu1wk6y
@user-gf1uu1wk6y 21 час назад
ዝምብለው ይጠይቃሉ ዊሊያም ከመሰመርአጥቂ አሪፍነበ
@user-gf1uu1wk6y
@user-gf1uu1wk6y 21 час назад
አርሰናል መቼም አያስፈርምም
@user-nh2sg7vv3g
@user-nh2sg7vv3g День назад
Bert young man!!
@user-nh2sg7vv3g
@user-nh2sg7vv3g День назад
Good news for Manchee!!❤
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo День назад
አዲስ ስፖርት ልዩ በሁለተኛው ክፍል እንኳን በደህና መጣችሁ ለማለት እፈልጋለሁ የምወደው ክለቤ ማንቸስተር ዩናይትድ ተጨዋቾችን ለምን በቶሎ የማያስፈርመው ምክንያቱም የቅድመ ዝግጅት ስለተጀመረ ከነበሩት ተጨዋቾች ጋር መላመድ ስላለባቸው ነው ባይ ነኝ በተረፈ ፋአዴ አሪፍ አቀራረብ ነው በርታልኝ ❤❤❤
@neogivensesioshe6880
@neogivensesioshe6880 День назад
Wellcome.bro man utd 😍🤞🙏
@teshomeenyew-kn6hu
@teshomeenyew-kn6hu День назад
እኔ ግን ዩናይትድ ስህተት እንዳይሰራ ፈራሁ ምክንያቱም ሊኒ ዮሮን በ50ሚሊዬን ከማምጣት ብራንዝዋይትን በ65ሚሊዬን ማምጣትን እመርጣለሁ ምክንያቱም ሌኒ ዮሮ ማድርድን እንጅ ዩናይትድን አይፈልግም ፡ በፊት ጃክግሪልሽናቫንዴቪክ ላይ የሰሩትን ስህተት እንዳይሰሩ ፡ከሌኒዮር ይሉቅንስ አንቶኒ ሲልቫን ቢያመጡት እመርጣለሁ
@MameMuhammad-ii5pk
@MameMuhammad-ii5pk День назад
ሰላም ፏዴ ማሜ ነኝ ከነገሌ ይሄኛው ቻናል በዛኛው ቻናል በደምብ አስተዋወውቀው ❤
@AbiTsegaye-l1m
@AbiTsegaye-l1m День назад
salemi adise sporit betasbochi henoki ebalalo man united degafinge silareshaforedi min adise negari ale
@ayalk2905
@ayalk2905 День назад
Google
@befkadufantu7700
@befkadufantu7700 2 дня назад
በጣም አሪፍ ነው ዘገባው አርሰናል ኢብሪች ኢዜን እና ኔቶን ቢያስፈርም ደስ ይለኛል 9ቁጥር አጥቂም በጣም ያስፈልገዋል
@mekonenyemane4034
@mekonenyemane4034 3 дня назад
Neto will be my choice
@NueraBarega
@NueraBarega 3 дня назад
እንኳን በደህና መጣህልን❤❤❤
@hunatube791
@hunatube791 3 дня назад
በጣም ጥሩ ዘገባ ነው ነገር ግን የምትዘግባቸው ስራዎች በቪዲዮ ቢሆን
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo 4 дня назад
ፋአዴ እንኳን በደህና መጣህ አቀራረብህ አሪፍ ነው በርታ ❤❤❤
@user-xj7wc1uq8b
@user-xj7wc1uq8b 4 дня назад
Welcome bro
@user-xj7wc1uq8b
@user-xj7wc1uq8b 4 дня назад
welcome bro
@neogivensesioshe6880
@neogivensesioshe6880 4 дня назад
Welcome bro💞💞
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 4 дня назад
እንኳን ደና መጣህ
@KingakaluGabre
@KingakaluGabre 4 дня назад
Hi
@KingakaluGabre
@KingakaluGabre 4 дня назад
Hi
@AbdusmadManchester
@AbdusmadManchester 4 дня назад
Thanks bro 🙏
@user-fb9pp9mt1s
@user-fb9pp9mt1s 4 дня назад
Welcome
@TameGirma-q9m
@TameGirma-q9m 6 дней назад
Mirx wisane for arsenal
@TameGirma-q9m
@TameGirma-q9m 6 дней назад
Mirx wisane for arsenal
@mahmoudmishoro2033
@mahmoudmishoro2033 7 дней назад
ARSENAL 👈🫶🫶🫶💪💪💪💪💪💪❤❤❤
@mahmoudmishoro2033
@mahmoudmishoro2033 7 дней назад
Thanks fuad ❤🎉
@YeshegeruBaba
@YeshegeruBaba 7 дней назад
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰላም ለአገራችን ይሁን ሁሌም ትመቸኛለህ በርታልን ብሬ ነኝ ከአማራ ክልል እንጅባራ ከተማ
@ROHAMAMiratatyemigaba
@ROHAMAMiratatyemigaba 7 дней назад
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት ሰለመቹ. ብዜት ይሁን. ፎአዲ በጠም. ደስ. ይለል. ከአስተመርን. እያስተነገድኩኝ ፍተ. ዘና. እያልኩኝ ነው. መሀሩ. ከደቡቢ. አፍርከ. ከልንፎኦፎ. በርተ አድነቅ. ነኝ
@DanielMolito
@DanielMolito 7 дней назад
ጉድ አይዲ ነው አርሶ❤
@HappyLongRiver-ph5gs
@HappyLongRiver-ph5gs 7 дней назад
Nice +gyoker
@DheeFigoo
@DheeFigoo 8 дней назад
M.untid xr7
@DheeFigoo
@DheeFigoo 7 дней назад
Cr7
@DheeFigoo
@DheeFigoo 8 дней назад
As wr wb
@Kbkukushatigraway
@Kbkukushatigraway 8 дней назад
Hala united ግን jao naves እሚሰፈርሙት ይመስላቹሃል
@Tsegaye.Abraham
@Tsegaye.Abraham 8 дней назад
ሰላም.ሰላም.አድስ.እስፖርቶች.እንዴት.ነችው.ፀጋዬ.ኔኝ.ከደቡብ.አፍሪካ.የማንቼ.ደገፍ.ኔኝ.የንቴ.ዜና.አቀረረብ.በጣም.ምርጥ.ነው.ትማቼኛሌህ.በርታ.ቀጥል.ማንቼ.የጊሌሳን.ቢሬማርን.ጉዳይ.ምን.አደራገ
@SaudM-pm5tw
@SaudM-pm5tw 8 дней назад
Manchester united
@AdaneHMariam
@AdaneHMariam 8 дней назад
ሠላማቹ ይብዛ አዲሥ ሥፖርቶች 4ቱም ደሥ የሚል ዝውውር ነው ሆኖ ተሣክቶ ብቻ ያሣየን የምር ማንቼ ከደሜ ጋ ተቀላቅሏል ግን አንገታችንን ቀና ያረጉን ዘንድ ምኞቴ ነው
@TewodrosMelaku-hu9gv
@TewodrosMelaku-hu9gv 8 дней назад
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ የማንችስተር ዩናትድ ደጋፊ ነኝ የአውሮፓን ዋንጫ ፓርቱጋል እንድትበላው ምኞቴ ነው እንዲሁም ማንችስተር ዩናይትድ ውጤታማ እንዲሆን ከተፈለገ ተከላካይ፣አማካኝ እንዲሁም ዘጠኝ ቁጥር አጥቂ መግዛት ያለበት ከእንግሊዝ ፕርሜየር ሊግ አለያም ከስፔን ላሊጋ ከሆነ ብቻ ነው ?????