Тёмный

ውሳኔው ተወስኗል። የኤሪክ ቴንሃግ ጉዳይ ምን ሆነ? ዩናይትድ በዝውውሩስ | Mensur Abdulkeni | Bisrat sport | Alazar | Addis spo 

Addis Sport Liyu / አዲስ ስፖርት ልዩ
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#mensur_abdulkeni #sport_news_today #Addissport
አዲስ ስፖርት ልዩ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports Liyu is a RU-vid channel where you get the latest football news every minute!
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Опубликовано:

 

5 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@fatimubeshir
እናመሰግናለን
@user-vc3jf6xc8l
አሰልጣኙን ማባረር ብቻ ለዩናይትድ መፍትሄ አያመጣም ተጫዋቾች ጥራት ላይም ካልተሠራ
@TenawTsegay
ይቆይ ባይ ነኝ እኔ ምክንያቱም ሁለት ዋንጫወችን እና እነ ኮቢ አይነት ተጨዋቾችን አምጥቶልናል
@user-nh2sg7vv3g
Erik tenhag must go
@AsseRaya
መቆዬት አለበት ምክንያቱም በሁለት አመት ሶስት ፍፃሜዎች ላይ ተሳትፎ ሁለቱን አሸንፍዋል ባለፈው አመት ሶስተኛ መውጣት ችልዋል በዚህ አመት የገጠው ውጫዊና ውስጣዊ ችግሮች በሚፈለገው ልክ ውጤት እንድያመጣ አላደረገውም የግሪንውድና የሳንቾ ውዝግብ በተለይ ደግሞ በጉዳት ምክንያት ሙሉ ቡድኑን ማግኘት አለመቻሉ ትልቅ ችግር ነበር ከዛ ውጪ ግን ቴንሃግ አቅም ያለው አሰልጣኝነው። ስለዚህ አንድ አመት እድል ሊሰጠው ይገባል አርቴታም ጥሩ ቡድን የገነባው ከሶስተኛ አመት በሃላ መሆኑ መረሳት የለበትም
@IsraelBekele-dx9qx
Ayikoy b/c manchester united is the highest club in the world and its needs are the trophies.
@mesfinbekele7059
Eric is the best coach. Do not gamble on this like the weak teams.
@TsadikuTsega
አይቆይም
@kirubeltesfaye5002
ምንሼ የዚህን ሰውዬ ጉዳይ suspense አደረጋችሁት😂
@KhalidAmin-lz1pz
Ena y arsenal dagafi negn ❤❤🎉 ten hag makoyet yalabatem 2 amat tastot buzu werdat shashewoch lay amata must go
@hymanotyorga3136
በሺታ ይቆይበት
@danieldesalegn5386
Ten hag yihe new mibal kuwami yechewata filsifina yelewum
@user-vb7gv7zq6l
አሠልጣኙ ትንሽ ጊዜ ይፈልጋል
@user-hn4yq4zo4z
ይቆይምክንያቱምገናከመጠአጭርግዜነው
@KassahunHabtemariam
Kedada min tewesene
@assefahonja5758
Ye maychebet wore.
@AdaneMeafin-zz9vm
ተጫዋቾች መባረር አለባቸው አሠልጣኙ ጨምሮ
@user-sc6cp5rj6c
Ayekoye mikinatumi yemanichister gananetuni wode wode ziqitegn bmayetasibi miliku no asaferne yemjemariya aselitegn
@hailuhordofa5127
በኤሪክ ቴን ሃግ አለመቀጠል ከሚደግፉት መጀመሪያ የመስመር ላይ ከሚገኙት መሐል ነኝ።በዚህ ሲዝን እኮ ዩናይትድ የሚሸነፍ ብቻ ሳይሆን የሚመጥን እግር ኳስ መጫወት ያልቻለ አሰልጣኝ ነው።በግሌ በሚቀጥለው ሲዝን የዘንድሮውን ማንቸስተር ዩናይትድን ማየት አልፈልግም።የዘንድሮው ዩናትድ ሳይጫወት የማሸነፍ ቡድን ነበር እኮ።
Далее
Идея под заказ😂
00:20
Просмотров 168 тыс.
Идея под заказ😂
00:20
Просмотров 168 тыс.