Тёмный
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Подписаться
girumt@gmail.com
Комментарии
@SeriouslyMom-e8c
@SeriouslyMom-e8c Час назад
Giruma mecha letabek "KE ELATAT GEMSSH KEN"📌
@mekdesteklu2383
@mekdesteklu2383 Час назад
ከልብ እናመስግናለን 🙏🙏😊
@blatasenadr
@blatasenadr 4 часа назад
ግሩሜ እባክክ ቀጥል
@akremmohammed3459
@akremmohammed3459 4 часа назад
ኻህሊል ውስጤ ነው።
@eliyastilahun616
@eliyastilahun616 4 часа назад
You have gone mad fulfilling everybody's expectations. And you have not fulfilled anybody's; nobody is happy. You are lost, completely destroyed, and nobody is happy. Because people who are not happy with themselves cannot be happy in any way. Whatsoever you do, they will find ways to be unhappy with you, because they cannot be happy. Happiness is an art that one has to learn. It has nothing to do with your doing or not doing.
@emumulugeta6557
@emumulugeta6557 4 часа назад
ግሩምዬ🙏🥰
@brhamGizaw10
@brhamGizaw10 5 часов назад
the prophet mecha nw teraw
@habte0928
@habte0928 5 часов назад
ስለ Alexander The Great ብትሰራ ደግሞ🎉
@habte0928
@habte0928 5 часов назад
ምርጡ
@user-bk7fe4gs1m
@user-bk7fe4gs1m 5 часов назад
Wow ግሩሜ እንወድሃለን
@user-bk7fe4gs1m
@user-bk7fe4gs1m 5 часов назад
ድምፅህ እራሱ ደስ ይላል 🙏
@saedamankadir2392
@saedamankadir2392 5 часов назад
እናመሰግናለን ምረጡ ትረካዎች
@nuayimabd
@nuayimabd 6 часов назад
Nbc documentary tewkwe wey
@YafuMengs
@YafuMengs 6 часов назад
Mnew grumie mirdad resahn iko Ire qetay part aqreblin
@beribeka7767
@beribeka7767 6 часов назад
ስለ መርከብ አሰራር ስለ ትልቁ ድልድይ ብተረክ ደስ ይላል!! ግሩም ትረካ ❤❤❤❤❤
@kangmoabel
@kangmoabel 6 часов назад
ድምፅ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@haileyohannis4554
@haileyohannis4554 7 часов назад
ረጃጅም ትረካዎች ያስፈልገናል
@nikodimostube8388
@nikodimostube8388 7 часов назад
16:21 ላይ ሞባይል ደውሎ አልክ እሱ የነበረበት ዘመን 1208-1285 ነው በዛን ዘመን ደግሞ ስልክ አልነበረም
@konjitmulugeta5971
@konjitmulugeta5971 8 часов назад
እናመሰግናለን
@Tewahedo16
@Tewahedo16 10 часов назад
ኪሊዮፓትራ ታሪክ ማወቅ መጥፎ አይደለም። ነገር ግን የግዴታ ልናውቀውም የሚገባ ነገርም አይደለም። ስለዚህ ብናውቃቸው ሊጠቅሙ የሚችሉ ግን ግዴታ ሊታወቁ ለማይገባቸው ነገሮች ዶክመንተሪ ወይም ትረካ ስታዘጋጁ ከአስር ደቂቃ ባይበልጥ። ከሙያያችሁ ሰዎች 99.9 የሚሆነው መደበኛ ሰው እንጂ የታሪክ አጥኚ አይደለም። ስለዚህ ሁሉንም ነገር በዝርዝር ማወቅ አያስፈልገው። ፕሮግራማችሁ ተመልካቻችሁን ታሳቢ ያደረገ እጥር ምጥን ያለ ይሁን። ሀምሳ ደቂቃ ለኪሊዮፓትራ እጅግ እጅግ ብዙ ነው ።
@thaile9751
@thaile9751 20 часов назад
በጣም ጥሩ እውቀት ነው. General knowledge is good. Could you please find and post about tomato? I heard that, back then it was not easy to introduce tomato too.
@bini1831
@bini1831 20 часов назад
🙏🙏🙏
@thaile9751
@thaile9751 День назад
በኔ ግምት ያንን ሁኔታ የፈጠሩት ጀርመኖቹ እና ኦስትሪያን ዶክተሮች /ሪሲስቶች ስለሆኑ/ በነበረባቸው ንቀት ምክንያት ነው እንጂ በእውነቱ ይሄ ለመረዳት ከባድ ሆኖባቸው አይመስለኝም:: ዶከተሩ ክሃንጋሪ ስለሆነ ትውልዱ: እንዴት የእርሱን ግኝት እንቀበላለን ነው ነገሩ:: ያው ከምስራቅ አውሮፖ የመጡትን ስለሚንቁ: እያወቁም ቢሆን አልተቀበሉትም:: ዶክተሩ ከጀርመን ወይ ከኦስትሪያ ቢሆንኖሮ ታሪክ ተቀይሮ ነበር:: ይሄ አሁንም በነጮቹ ላይ የሚታይ ችግር ነው:: ተራ አሜሪካኖች ቁጥር ነክ ጋር በፍጹም አይግባቡም :: አንተ ከእነሱ ቀድመህ መልሱን ከነገርካቸው መጀመሪያ ካልኩሊተር አውጥተው አይተው ነው መልሱ ትክክል መሆኑን የሚያረጋግጡት:: ለዛውም አዎ ትክክል ነህ እንኮዋን ብለው አይሉህም:: ግሩም ስለእውቀት ማስጨበጥ ጥረትህ አመስግናለሁ::
@user-so6mj9cz4x
@user-so6mj9cz4x День назад
Yimechek temechitognal❤
@user-so6mj9cz4x
@user-so6mj9cz4x День назад
Yimechek abo❤
@lideyaantenehambaw5475
@lideyaantenehambaw5475 День назад
Is that a real history or not ?
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 День назад
ይህንን ቻነል ስላገኘሁ በጣም ተደሰትኩ። እጄ እየሰራ ማድመጥ ሰለምወድ። አመሰግናለሁ።
@melegnawtube
@melegnawtube День назад
ይገርማል...
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 День назад
With out problem's you are no more
@melegnawtube
@melegnawtube День назад
ግሩሜ...
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 День назад
Betam arif new...😅😅😅😅
@edenDemilshe
@edenDemilshe 2 дня назад
እባክህ ስለ ታላቁ እስክድር ስራልን
@Ebrhimu
@Ebrhimu 2 дня назад
😮
@yonasworkneh-e7g
@yonasworkneh-e7g 2 дня назад
betam grum new
@AliKemalmohammed
@AliKemalmohammed 2 дня назад
❤❤
@mulualemdelibo9681
@mulualemdelibo9681 2 дня назад
የአህያውን😂
@derejeandargiekidanemariam927
@derejeandargiekidanemariam927 2 дня назад
ወይ ግሩሜ ! ደረጀ
@ManewNop
@ManewNop 2 дня назад
Grume sle osama biladen ena sadam yetewesene bezi dmtsk bterkln😮😊
@mikiyasfikadu6422
@mikiyasfikadu6422 2 дня назад
ስለ Napoleon በ ጉጉት እየጠበቅን ነው
@TemesgenGobezie
@TemesgenGobezie 2 дня назад
gabrov
@coc_esayasgidisa9487
@coc_esayasgidisa9487 2 дня назад
Good
@abitarow
@abitarow 2 дня назад
Tell the editor to adjust the volume of Sound track it's noisy at night
@BabaOnly-ve7mm
@BabaOnly-ve7mm 2 дня назад
አንዳንዶቹን ቀልዶች ግን በሌሎች ሰዎች እንደተነገሩ ከዚህ በፊት ግን ሰምቻለሁ።
@thaile9751
@thaile9751 2 дня назад
በስህተት ከተሽለሙት ውስጥ አንዱ የአብይ አህመድ ነው ብለህ ትላለህ ብዬ ጠብቄ ነበር:: የእርሱ ድርጊት ከሳን ሱ ኪ በላይ አይደል እንዴ:: እሶዋ 50ሺ ሞሲሊሞችን አስገደለች ይኽኛው ደግሞ ከሚሊዮን በላይ የገዛ ህዝቡን በድሮን ጨፈጨፈ:: አገሪቱን አሁንም በጦርነት ያምሳል:: ይህንን መናገር ካልቻልክ ወይም ከፈራህ በዚህ ጉዳይ መጀመሪያውንም ባትናገር ይመረጥ ነበር:: ጋዜጠኛ አድርባይ ሲሆን ደግሞ በጣም ይደብራል:: አዎ በጣም ይደብራል:: ከአሁን በኃላ አንተን የመስማት ፍላጉቱም የለኝም:: "የፈራ ይመለስ" ብሎአል ተመስገን ደሳለኝ::
@henokasmerom7328
@henokasmerom7328 2 дня назад
Everything is the best you the bast garuma
@gashusemasema7543
@gashusemasema7543 3 дня назад
❤❤❤
@samsonhaile-nr3yz
@samsonhaile-nr3yz 3 дня назад
ግሩሜ" እስመ ስሙ ይመርሆ ሀበግብሩ "
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 3 дня назад
Thank you so much.በጣም ምርጥ ትረካ።
@tensaemulugeta3246
@tensaemulugeta3246 3 дня назад
Thank you
@AbebeChanie-dw9pm
@AbebeChanie-dw9pm 3 дня назад
Gn betam oshon abezak