Тёмный

Girum Tereka - ግሩም ትረካ - የሙላ ናስሩዲን ቀልዶች - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje Tereka 

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@akremmohammed3459
@akremmohammed3459 2 месяца назад
Ur outstanding በጣም ትችላለህ ያንተን ትረካ ያደመጠ ሌላ አይጓመጅም።
@SpotifyAccount-g4g
@SpotifyAccount-g4g Месяц назад
Mndnew dmtsih begeta siwedew ene yemakew .NBC tv Lay Neber .i Love your Saund Bruh🎉
@pelatosrume45
@pelatosrume45 2 месяца назад
Thank u grum... we love mula nesredin's wise word...... i have come to love sufism because of him..... thank u grum( our treasure)
@Dereyu-sr3zs
@Dereyu-sr3zs 2 месяца назад
አንድ ቀን አመሻሽ ላይ የናስሩዲን ሚስት ትነጫነጭ ጀመር "በራሳችን በጣም ነው የማፍረው: የቤት ኪራያችንን የምትከፍለው እናቴ: ለቀለባችን ገንዘብ የምትልክልን እህቴ: የልብስ ወጪያችንን የምትሸፍነው አክስቴ: ዘላለም ዘመድ ላይ ተንጠልጥለን መኖር! እንዴት እራሳችንን መቻል ያቅተናል? እኔ በጣም ነው የማፍረው" ስትል ናስሩዲን ቀበል አደረገና "እውነት ነው ልታፍሪ ይገባል: ካንድም ሁለት አጎቶች አሉሽ: አንዳቸውም ግን ቤሳቤስቲን አይልኩልንም"
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 месяца назад
ሙላ ናስረዱን በጣም የምወደው ስቶሪ ዋው ዋው
@JewadMohamed-g9q
@JewadMohamed-g9q 2 месяца назад
ግሩሜ ያንተ ድምፅ ሱስ ነው እኮ ያአላህ
@blatasenadr
@blatasenadr 2 месяца назад
ግሩሜ አሪፍ ነው ።
@wendawendatawtube3505
@wendawendatawtube3505 2 месяца назад
ሰላም ላንተ ይሁን ግሩም ተበጀ ምርጥ ትረካ ምርጥ አቀራረብ ድንቅ ምርጫ ወዳጅህና አድናቂህ ነኝ በርታ
@AbillaOriginal-sb6tm
@AbillaOriginal-sb6tm 2 месяца назад
ማጀቢያው የድሮው ይሁን
@tola9132
@tola9132 2 месяца назад
Nama kudhaniif nan dabarsa. I love you so much bro
@natnelnati9204
@natnelnati9204 2 месяца назад
እባክህ ቀጣይ የ ጋብሮቭ መንደረ
@JakChang-or6bx
@JakChang-or6bx 2 месяца назад
Wow! thank you very much 👌
@FrezerGetu-gt7gr
@FrezerGetu-gt7gr 2 месяца назад
ታሪክ አታበላሽ፣ ያላነበበ ይስታል። እንዲህ አይነት የፈጠራ ችሎታ ካለህ መፅሐፍ አሳትም ።
@kaleablove816
@kaleablove816 2 месяца назад
ግሩም በናትህ የድሮውን ሙዚቃ ማጀቢያህን አስገባው
@workunihne2048
@workunihne2048 2 месяца назад
u deserve more ግሩሜ❤
@selamwongel1625
@selamwongel1625 2 месяца назад
ውይ ሙዚቃው በሽታ ነው እባክህ ተወው። ሰው ጋደምም ብሎ ያዳምጣል፣ግን ይሄ ችክክክ
@bariitube5065
@bariitube5065 2 месяца назад
you are my best teraki
@BrukDawit-o9q
@BrukDawit-o9q 2 месяца назад
ይገርማል ግን የሐሳቡ ጥልቀት
@JEMALGota
@JEMALGota 2 месяца назад
ክለሲኩን አርግልን❤❤
@hafi8443
@hafi8443 2 месяца назад
I love you man❤❤❤❤ ye osho gin atabza
@akeduke2866
@akeduke2866 2 месяца назад
ሰላም ግሩም ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ አርጋለሁ; ትረካዎችህ በጣም ስለሚመቹኝ ነው በዚህ ቀጥል በተለይ አቀራረብህ; በርታ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ።
@natnaelalemayehu6724
@natnaelalemayehu6724 2 месяца назад
Grume betam new yemwedew sirawochihn n dimtsih bertalgn
@hailemariam-z3q
@hailemariam-z3q 2 месяца назад
Keep it up brother.
@Dereyu-sr3zs
@Dereyu-sr3zs 2 месяца назад
ሙላ ናስረዲን ፍየል ሰርቀሀል ተብሎ ፍርድ ቤት ይቀርባል። የፍርድ ሂደቱም ፈጣንና በቅልጥፍና የተከናወነ ነበር። በቂ ማስረጃ ስላልተገኘ የክስ ሂደቱ ተቋርጧል ሲል ፍርድቤቱ አወጀ። በሁኔታው ግራ የተጋባው ናስሩዲን ዳኛውን ፈዞ ሲመለከት: ዳኛው "ጉዳዩ ተዘግቷል ወንድሜ: ከክሱ ነጻ ነህ: ወደቤትህ መሄድ ትችላለህ" ሲለው ናስሩዲን ወደዳኛው ጠጋ ብሎ "አመሰግናለሁ ክቡር ዳኛ: ፍየሉን ግን መመለስ አለብኝ እንዴ?"
@danijr13
@danijr13 2 месяца назад
ur the best❤
@ananiyasolomon2383
@ananiyasolomon2383 2 месяца назад
የነበረውን ክላሲክ አርግልን የምትሉ እስከ👍👍
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 2 месяца назад
ዛሬ ሰብስክራብ አደርግሁ
@akremmohammed3459
@akremmohammed3459 2 месяца назад
ማጀቢያ ሙዚቃ ግን የበፊቱ አሪፈ ይመስለኛል።
@kirubelgirma451
@kirubelgirma451 2 месяца назад
አንጀት አርስ comment
@BabaOnly-ve7mm
@BabaOnly-ve7mm 2 месяца назад
አንዳንዶቹን ቀልዶች ግን በሌሎች ሰዎች እንደተነገሩ ከዚህ በፊት ግን ሰምቻለሁ።
@NurShemsu
@NurShemsu 29 дней назад
እስኪ በማን ንገርን?
@GirumTereka
@GirumTereka 27 дней назад
የሙላ መንፈስ አድሮባቸው
@konjitmulugeta5971
@konjitmulugeta5971 2 месяца назад
thank u
@NatinaelGetachew-v8e
@NatinaelGetachew-v8e 2 месяца назад
የቻይና ታሪኮችን ስራልን ግሩሜ
@Muketarrman
@Muketarrman 2 месяца назад
አስኪ አተም ግሩሜ አልፎአልፎ ትንሽ እረዘም ያለ የፍቅር ታሪኮችን ስራልን እኛም ሼር እናረጋለን
@edrismohammed1167
@edrismohammed1167 2 месяца назад
The best
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 2 месяца назад
እና ግሩም የለመድነዉን ክላሲካል ይሄ የአንተም አልመሰለኝ ያቺ የለመድናትን ከኋላ የምትሰማዉን ክላሲካል
@negashwozir
@negashwozir 2 месяца назад
🙏 alot
@abeltsegaye12
@abeltsegaye12 2 месяца назад
ዋጋ የተከፈለባቸው ስራዎች ናቸው ! 10 ሰዎች 🤝
@ananiyasolomon2383
@ananiyasolomon2383 2 месяца назад
ኦሾ ስለ ሱስ የተናገረውን ጀባ በለን ባክህ
@biniamkassie4939
@biniamkassie4939 Месяц назад
girume
@tubecaretube6901
@tubecaretube6901 2 месяца назад
challenge done🙏
@libentube2766
@libentube2766 2 месяца назад
የተተረጎመው መፅሀፉ የት ነው የሚገኘ ወንድሜ ቦታ ጠቁመኝ
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 Месяц назад
Wollaga or Gondar
@kedirmussa8460
@kedirmussa8460 2 месяца назад
የብነ ባጡጣ ን ትረካ የት ነው ማግኘው ከቻልክ ብትለቀው ማይጠገብ ታሪክ ነው
@abitarow
@abitarow 2 месяца назад
Semonun Henok seyoum "hageren" audiobook Tuba lay sesema nber demtsek betam teamer nw yeguzo metsaf alwedem gn bante demts mkeneat mechetu dek nw yarekew yemechih ehe demts selalek
@thefuturemanfuture6892
@thefuturemanfuture6892 2 месяца назад
Girum ye mula degmeh leqeqelen ye mejemerya teketayoch andu eney negn abatu
@Roobaa_Pa
@Roobaa_Pa 2 месяца назад
Tolo tolo lekeke girum
@MuluMele
@MuluMele 2 месяца назад
❤❤❤
@afro90s78
@afro90s78 2 месяца назад
የጋብሮቮችን ቀልዶች ነው ያስታወሰኝ እባክ አቅርብልን
@Soccertimeseth
@Soccertimeseth 2 месяца назад
የስልጤው ነስሩ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 2 месяца назад
ግሩም በጣሞ የሚገርም አተራረክ ነዉ ያለህ ያነበብኳቸዉን መፅሀፎቸ ባንተ አተራረክ እንደአዲስ ነዉ የማዳምጠዉ
@MudaMuda-u7i
@MudaMuda-u7i 2 месяца назад
አትለምን ባክህ በምታቀርበው ነገር ተመካ አሪፍ ከሆነ ሰብ ካልሆነ ላሽ
@kirubelgirma451
@kirubelgirma451 2 месяца назад
መናጢ millionor😂😂😂
@nikodimostube8388
@nikodimostube8388 2 месяца назад
16:21 ላይ ሞባይል ደውሎ አልክ እሱ የነበረበት ዘመን 1208-1285 ነው በዛን ዘመን ደግሞ ስልክ አልነበረም
@GirumTereka
@GirumTereka 27 дней назад
ሙላ ሁላችንንም ነው
@TRAVELER30FS
@TRAVELER30FS 2 месяца назад
ይቅርታ ከቀድሞ እንድንመሰጥበት background music ይመለስ 🙏 ደግሞም comment እባክህ የምባልበት አይደል።😅
@NuruMohammed-j6c
@NuruMohammed-j6c 2 месяца назад
Tolo tolo lekeke
@BrukDawit-o9q
@BrukDawit-o9q 2 месяца назад
አረ በግሩም ዶክመንተሪ ተደስቼ ተገርሜ ተምሬ እንጅ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ገና ሳልጨርሰው ሳቄን አልቻልኩትም ሌሎቻቹስ ግን
@AbduShoro
@AbduShoro 2 месяца назад
32:00 he is going to hell for it 😂😅
@YahyaOsman-z5x
@YahyaOsman-z5x 2 месяца назад
Lantta subisciribe siyansih newu
@SintayehuDabale
@SintayehuDabale 2 месяца назад
@lenchoBedada thanks for recommending ❤❤
Далее
Физика пасты Карбонара 🧪🔬
00:57
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 602 тыс.
новое испытание
00:40
Просмотров 329 тыс.
ግራኝ አህመድ (Giragn Ahmed)
9:53
Просмотров 3,5 тыс.
Физика пасты Карбонара 🧪🔬
00:57