Тёмный
Nura media
Nura media
Nura media
Подписаться
Welcame to Nura media channel እንኳን ወዴ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ጠቃሚ እና አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኙበታላችሁ subscribe like and sher በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ
ሴቶች ተጠንቀቁ
4:14
3 месяца назад
Master abinet is king
1:48
3 месяца назад
ሳከፍል አትሞትም🤣🤣
4:22
4 месяца назад
የወረባቦ ቃጠሎ💔😥
4:41
4 месяца назад
አላህ ይወፍቀን❤️
4:41
4 месяца назад
የጃፖን ቡና አፈላል
2:36
4 месяца назад
Комментарии
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
@AzizaDegefa-v5u
@AzizaDegefa-v5u 14 дней назад
1:15❤
@Rahema322
@Rahema322 19 дней назад
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት😊
@Dev-sq4ck
@Dev-sq4ck Месяц назад
አላህን የነካ የለውም በረካ
@zeyada12
@zeyada12 2 месяца назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉 አይይይይ ነጃት😢
@SeidJamal-t5y
@SeidJamal-t5y 2 месяца назад
ድብንበይ አሳበበላሺ😂😂😂😂😂😂😂
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 2 месяца назад
Aselamualeykum Werahmetulahe Weberekathu Ahlen Wude Enkuwan Dehna Metashi Nura❤❤
@imubilal6947
@imubilal6947 2 месяца назад
አላህን እና እረሱላችንን የተሣደበች ምንም አላወጣም አንዴ ሙስሊሞች ምንም አይረዱኝም ትላለች እኛን ታጥላላለች ሰትለምን ክርስትን ትሆናች ከእዛ ደሞ ተመለስኩኝ ወደ ሀይማኖቴ ትላለች ሀይማኖት መቀለጃና መለመኛ አይደለም በአንድ ሣምንት ትቀያየራለች እንሺላሊት ይመስል አላህ ማስታውል ይስጣት ይስጠን መጨረሻችንን ያሣምረልን
@RehimaSeid-m9q
@RehimaSeid-m9q 2 месяца назад
ሰላም እህት
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 2 месяца назад
ቆይ ይችልጅ ግን የባሠ ጨለማ ልትገባ ነው ለጤነኛም አልሆነ ያረብ ሀገር ማንሥ ነው የሚቀጥራት ሣኡድ
@Btty-le2xf
@Btty-le2xf 2 месяца назад
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
ልጂቷ ጤነኛ አይደለይም እናቷን ሳታይ ተመልሳ ስደት ሰኡዲ ስራ የለ ዲባይ ሌሎች ሀገር ተረጋግታ መሄድ ሲገባት
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 2 месяца назад
መልሳ ስደት
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 2 месяца назад
እረ የመላይ ሞቺ
@Zamani1983
@Zamani1983 2 месяца назад
ደሞኮ ዘና ብላ ነው የምታወራው ሠው አምሥት ሣይኖረው እዲህ ካወራ ያላቸውማ እደት ያወሩ😀
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 2 месяца назад
ትክክል ዘና ብላ አስገቡ ስትል አትገርምሽም ሰው ሁሉ ብር አለው ያስገባሉ ክክክክ
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@toybaali4416
@toybaali4416 2 месяца назад
ደላሎችዱኒያአኬራችሁይክረብ፣አይባረክላችሁየምትቀበሉትብር፣አፈሪብሉ።
@احمدياسين-د5ن
@احمدياسين-د5ن 2 месяца назад
አንች እራስሽ ዱኒያ አኸራሽ ይጥፋ ይች እርካሽ ሴት አይደለይደ የኛን ወዉድ ነብይ ተሳድባ ሁለት አመት ታስራ የወጣች ሰካራም አንችም የሷ ቤጤ ነሽ አሀያ ልብ በቸም ልብ አገዙ ደንቆሮ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 месяца назад
ከየመን 1ሺ አምስትመቶነው ጅዛንድረስ ውሸታም. በኢትዮ45 ሽብር ልታጭበረብርነው 3ሺእምትለው
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 месяца назад
ከብቶች ባለፈው ከ4 መቶሽብርበላይ ተሰቶትየለምደ ወርአልሞላውም አሁንምብርትላለች ቆይ ግን ለዚችዱርየብርእምሰጡእብዶች
@ተቅዋቲዪብ
@ተቅዋቲዪብ 2 месяца назад
ዝምበያቸወ ያወጡ አሁን ምላሲዋ የምዘረጋ ከሆነቸ መቀመቅነወየሚገባወ
@zizuseid
@zizuseid 2 месяца назад
le anchi manm ayredam tewechiw
@ሲዳማ
@ሲዳማ 2 месяца назад
አጭባበሪ ነሽ
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 2 месяца назад
ግልፍጥ ምንያድርጋት በላይቭላይ ተዘፍዝፉ እያየያት ምንያድርጋት
@احمدياسين-د5ن
@احمدياسين-د5ن 2 месяца назад
አሁን ለዝች የምታወጡ ሰዉ ደንቆሮ ናችሁ የኛን ዉድ ነበይ ስትሳደብ የነበረይ እርካሽ ሴት ናት እናተ ለነገሩ አሀያ ልብ ናችሁ ደህና የለም
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 2 месяца назад
ሙስሊም አይመስሉኝም እህት
@m....m57
@m....m57 2 месяца назад
አሁን የመን ሰንት ነው እሚያሰሀውሉት
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
ዘጠና ሺ ነው አለች ከኢትዮ እስከ ድንበር
@m....m57
@m....m57 2 месяца назад
@@nuramedia7429 ጨምርዋለ ብር ምወርጃ ድሞ 6ሺ ረያል ላዚም ነው ምንም ብታጠፉ አላህ ይዝንላት ክባድ ነው አይመሮዋ ምሰራቱም አላህ አጠክሯታለ
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 2 месяца назад
አይ😢😢😢😢
@ኡሙሙሀመድቲዩብ
@ኡሙሙሀመድቲዩብ 2 месяца назад
ግን ጤነኛ ናቸው ልዝች የሚዋጡ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 месяца назад
ከብቶችናቸውጅ ወርአልሞላትምኮ ከ 4 መቶሽብርበላይ ሰብስበውሰጦት ምንአርጋውያንን ዱርየ ስራፈትዝብለውይሰጣሉ
@SggfvFjggh
@SggfvFjggh 2 месяца назад
ሰርተሽክፈይእኛምሰርተንነውየከፈልነው
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 месяца назад
ለምዳ አስለምደዋትአትሰራም 10 አመትኑራ የለኝምስትላቸው ፈጣሪዋንሰድባታስራስትመጣ 400ሽብርበላይ ባለፈው ተሰጣት ወርአልሆነውም የትአርጋው ነው አሁንክፈሉልኝ ትላለችእሺ ይላሉ በግሁላ ብትሞትምአልሰጥም
@kadotube9947
@kadotube9947 2 месяца назад
ደላላዋች ግን
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
ለሰው መጥቀም አያቁም እኮ በሰው መጠቀም ነው የለመዱት
@kadotube9947
@kadotube9947 2 месяца назад
አላህ ያግሳት አይ ስደት😢😢😢
@gingotub6160
@gingotub6160 2 месяца назад
ምንድነው የምታወሩት ልጅቱን ችግር ውስጥ አሥገባችሁዋት 😮
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
አንድ ነገር ብትሆን ከተጠያቂነት አያመልጡም
@Aselef3620
@Aselef3620 2 месяца назад
ኡፍፍፍ ስታሳዝን ቤተሰብ ግን እንዴት ዝም አሉ አይ ማጣት እኮ ከባድ ነው ሰላም ትግባ. ብቻ
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 2 месяца назад
የኔሚስኪን አሳዘነችኝ በእውነት አይ ያች ቀን የተርገመች ቀን😢😢😢
@Aselef3620
@Aselef3620 2 месяца назад
ሀገራችን ሰላም ቤኖር መቸ ሰው ስደት ይሄድ ነበር በባህር ኡፍፍ ፍጣሪ ይርዳችሁ
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 2 месяца назад
ወረኞች ስትነጋገሩ እንኳን እደሴት እርጋታ ይኑራችሁ በዛላይ ተደማመጡ እጭ መጣጣት
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy 2 месяца назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነ ኑራ
@yeznMamuye
@yeznMamuye 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርድት
@EtagoEtago
@EtagoEtago 2 месяца назад
እኔሰላሳሺአለሁ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 месяца назад
የምር አሳዘነችኝ
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt 2 месяца назад
አላህልቦናይስጥሽእህት ሀይማኖትሽንአክብሪምክርሽማሻላህ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 2 месяца назад
ሙስሊም ተብየወች አሰዳቢ ሽልጥልጥ ናችሁ አቃባጮች
@sofyaseid558
@sofyaseid558 2 месяца назад
አላህን የነካ የለውም በረካ ኢላሂ ሀያሉን አሳያት አሁንም ተውበት አላደረገቺም
@UmmuAbdurahaman
@UmmuAbdurahaman 2 месяца назад
ለጅቱ ትጎድታለቸ የዞ እሚምከራት ትጎና እሚቆም ያስፈለጋታለ አየ ስቃየ
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 2 месяца назад
እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 2 месяца назад
እብድ ብትመጣ በዝህ እብደቷ ጉድ እንጅ ሰራች ቀውስ በገዛጇ ሂወቷን አመሰቃቀለች
@ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ
ማጣት ብቻ አይደለም የአለማቱን ጌታ ተሳድባ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት😪😢
@heymidssye8127
@heymidssye8127 2 месяца назад
ያአለም ጌታ እየሱስ ከርስቶስ ብቻ ነው
@sofyaseid558
@sofyaseid558 2 месяца назад
እየሡሥ ክርስቶስ የአላህ ባሪያ ነብይ ነው ​@@heymidssye8127
@sofyaseid558
@sofyaseid558 2 месяца назад
​@@heymidssye8127የአለም ጌታ አንድ ሀያሉ ጌታ አላህ ሡበሀነሁ ተአላ ብቻ ነው
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 2 месяца назад
ኢየሱስ ፉጡርጂ ፈጣሪአይደለም​@@heymidssye8127
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 2 месяца назад
ድሽ እየሱስ ፍጡር ነው። አላህ ፈጣሪ ነው​@@heymidssye8127
@ShakiraProssy
@ShakiraProssy 2 месяца назад
የቀን ጂብ ዪብለት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ዉዶቼ ደሚሩኝማ ቅማሞች
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 месяца назад
😭😭😭😭#እፍፍፍፍፍፍፍፍያረብአላህይጠብቃት
@zientumear8972
@zientumear8972 2 месяца назад
ገንዘብ እስኪገባላት ነዉ አታሽቃብጡ አቦ ያመመዉ ሰዉ መንገድ ይገባል ጢናዉን ይጥራል እጂ ነብያችንንም አላሕን ስትሳደብም አሞት ነዉ ማለታችሑ ከይቀርም እኮ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ደሚርኝማ መር
@zientumear8972
@zientumear8972 2 месяца назад
ነብያችንን የተሳደበ አይሹ አያምርም
@fentaye9663
@fentaye9663 2 месяца назад
ምን ብየ እደምኮምት አላቅም😭