Тёмный

ነጃት በባህር ወዴ ሳኡዲ መንገድ ጀመረች አግኝቶ ማጣት አያድርስ ነው😌😥 

Nura media
Подписаться 1,7 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ
ማጣት ብቻ አይደለም የአለማቱን ጌታ ተሳድባ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት😪😢
@heymidssye8127
@heymidssye8127 2 месяца назад
ያአለም ጌታ እየሱስ ከርስቶስ ብቻ ነው
@sofyaseid558
@sofyaseid558 2 месяца назад
እየሡሥ ክርስቶስ የአላህ ባሪያ ነብይ ነው ​@@heymidssye8127
@sofyaseid558
@sofyaseid558 2 месяца назад
​@@heymidssye8127የአለም ጌታ አንድ ሀያሉ ጌታ አላህ ሡበሀነሁ ተአላ ብቻ ነው
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 2 месяца назад
ኢየሱስ ፉጡርጂ ፈጣሪአይደለም​@@heymidssye8127
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 2 месяца назад
ድሽ እየሱስ ፍጡር ነው። አላህ ፈጣሪ ነው​@@heymidssye8127
@zientumear8972
@zientumear8972 2 месяца назад
ነብያችንን የተሳደበ አይሹ አያምርም
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x 2 месяца назад
መጨርሻችን አላህ ያሳምርልን ስታሳዝን እናቷን ሳታይ😢😢
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
አሚን ያረብ❤
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
አንድ ቀን ዴርሳ መታለች ብለዋል ሳታይ አትቀርም​@@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 2 месяца назад
እረወዳ አገር ተገባች በሰዉ መቸአዮአት❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ደሚርኝማ ዉድ
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 2 месяца назад
የኔሚስኪን አሳዘነችኝ በእውነት አይ ያች ቀን የተርገመች ቀን😢😢😢
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 месяца назад
ኧረ በሰላም ትግባ አሁን እኮ ሳኡዲ ድንበር እየተኮሡ ሠውን እየገደሉ ነው በሰላም ትግባ ፈጣሪዬ በሰላም ያስገባት ድህነት ችግር አይኑ ይጥፋ
@Aselef3620
@Aselef3620 2 месяца назад
ኡፍፍፍ ስታሳዝን ቤተሰብ ግን እንዴት ዝም አሉ አይ ማጣት እኮ ከባድ ነው ሰላም ትግባ. ብቻ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 2 месяца назад
ቤተሰብ ነበር መውሰድ ያለባቸው ጤነኛ አመስለኝም
@sofyaseid558
@sofyaseid558 2 месяца назад
አላህን የነካ የለውም በረካ ኢላሂ ሀያሉን አሳያት አሁንም ተውበት አላደረገቺም
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy 2 месяца назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነ ኑራ
@zeyada12
@zeyada12 2 месяца назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉 አይይይይ ነጃት😢
@yeznMamuye
@yeznMamuye 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርድት
@fentaye9663
@fentaye9663 2 месяца назад
ምን ብየ እደምኮምት አላቅም😭
@Dev-sq4ck
@Dev-sq4ck Месяц назад
አላህን የነካ የለውም በረካ
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 2 месяца назад
ተሳዳቢወቺአላህፉሩየዉስጣቺግርአላህብቻነዉሚያቀዉአላህይርዳትታሳዝናለቺየምር😢
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 месяца назад
የምር አሳዘነችኝ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 месяца назад
😭😭😭😭#እፍፍፍፍፍፍፍፍያረብአላህይጠብቃት
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 2 месяца назад
እብድ ብትመጣ በዝህ እብደቷ ጉድ እንጅ ሰራች ቀውስ በገዛጇ ሂወቷን አመሰቃቀለች
@UmmuAbdurahaman
@UmmuAbdurahaman 2 месяца назад
ለጅቱ ትጎድታለቸ የዞ እሚምከራት ትጎና እሚቆም ያስፈለጋታለ አየ ስቃየ
@EtagoEtago
@EtagoEtago 2 месяца назад
እኔሰላሳሺአለሁ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 месяца назад
ይቺ ልጂ ግን ገንዘብ መስጠት ሃራም ነው ስንት ተፈናቃይ እያለ
@sartt3754
@sartt3754 2 месяца назад
ምንም አትሰተካክልም. ብትመከርብትመከር. እማሰማ. እንደዝቺ ሰዉ የለም ምንም በመጠቀም ምንም ጥቅም የላትም አፏ እዳመጣለት. ሰዉን መዘለፍ
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
@@sartt3754 ዱዓ አድርጉላት አላህ ሂዳያ እንድሰጣት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ዉዶቼ ደሚሩኝማ ቅማሞች
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 месяца назад
😢😢ነጃትየትሆናነው
@netsanettube9580
@netsanettube9580 2 месяца назад
Omg 😢Ufffffffff 😢😢😢
@NaM-u6z
@NaM-u6z 2 месяца назад
እቺ ልጅ ናጀት ምትበለው ልጅናት ወይ?
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 2 месяца назад
አወ😢
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 2 месяца назад
እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 месяца назад
ሀሀሀሀ ደህና ትለምናለች
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 месяца назад
ለምን በህጋዊ ፈራች ኤቴ አለባት የሚባል እውነት ይሆናል?
@bintkadir4594
@bintkadir4594 2 месяца назад
ምን አለባት ? 😢
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 2 месяца назад
ወይኔጉደተመለሠባትእደ ከምርአሣዘነችኝ
@tinatube1983
@tinatube1983 2 месяца назад
ይችድርዬ ያበደሰው መስላ ሊበላ
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 2 месяца назад
እረተዉአላህፉሩየዉስጣንአላህብቻነዉሚያቀዉዋለራሴመጨረሻየነዉየሚያስብል😢
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
እስኪ ለፍርድ አንቸኩል
@KatyLebanon
@KatyLebanon 2 месяца назад
ሰገቢኝ የኔ ብር ሰገቢ አለው
@ShakiraProssy
@ShakiraProssy 2 месяца назад
የቀን ጂብ ዪብለት
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 2 месяца назад
ነጂ የት ደረሳነው
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
የመን
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 2 месяца назад
ተመልሳ ዱባይ ትትመጣለቾ
@zientumear8972
@zientumear8972 2 месяца назад
ገንዘብ እስኪገባላት ነዉ አታሽቃብጡ አቦ ያመመዉ ሰዉ መንገድ ይገባል ጢናዉን ይጥራል እጂ ነብያችንንም አላሕን ስትሳደብም አሞት ነዉ ማለታችሑ ከይቀርም እኮ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ደሚርኝማ መር
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 2 месяца назад
ባለፈው ሂጃብ ለብሳ ነበረ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 2 месяца назад
ሙስሊም ተብየወች አሰዳቢ ሽልጥልጥ ናችሁ አቃባጮች
@fatumaahmed8338
@fatumaahmed8338 2 месяца назад
ግን ለምን በህጋዊ አትመጣም
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
ወዴ ሳኡዲ በህጋዊ መንገድ መግባት አትችልም
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 2 месяца назад
የምትሰድቦት አያቹ አደል ጤነኛ አደለችም ሰንላቹ አሰሙም
@nuramedia7429
@nuramedia7429 2 месяца назад
መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 2 месяца назад
እረ ጤነኛባትሆን ለምንመጣች ተምርሽቸው አውቆየተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም አለ ሆ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 2 месяца назад
ግን ጤነኛ ናት? ይሄን ቪዶ ልጆቿ ባላዩት
@ማን-ቘ1ፀ
@ማን-ቘ1ፀ 2 месяца назад
ልጅ አላት እንዴ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 2 месяца назад
@@ማን-ቘ1ፀ ለወደፊት ነዋ. የእብድ ልጅ መሆናቸውን ቢያውቁ አይምሯቸው ይጎዳል
@m....m57
@m....m57 2 месяца назад
ምጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ሌላ ምንም አለልም ነግየን አላውቅምእና😢😢😢😢😢😢😢​@@KkOo-jj3pz
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 2 месяца назад
ቤተሰቦቿግንለምዲነዉወስደዉእሩቅያቢያስቀሩላትቤተሰብምጋስትገናኝይሻላትነበር
Далее