Тёмный
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Подписаться
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ🙏 ዶክተር አማኑኤል እባላለሁ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የጤና ትምህርቶችን እና መረጃዎችን የማካፍላችሁ ይሆናል። በዚህ ቻናል ላይ ስለ የማህፀን ችግሮች፣ስለ ቫይታሚኖች፣ስለ ውበት,ስለ ሳይኮሎጂ እውነታ እና ሌሎችም በርካታ የጤና ጠቃሚ ትምህርቶችን አብረን የምንማማር ይሆናል። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለመጣችሁ አመሠግናለሁ!

Welcome to the Channel 🙏 My name is Dr. Amanuel and I will be sharing various health education and information on this channel. On this channel we will learn together about gynecological problems, vitamins, beauty, Psychological reality and many other important health tips. Thank you for coming and thanking you!
Комментарии
@FhJhg-qf6zu
@FhJhg-qf6zu 4 минуты назад
ምለሴ:በጠም:ይሰነጣጠቀብኘል
@FoziaShemsadin-bo6lm
@FoziaShemsadin-bo6lm 3 часа назад
ዶክቶሪ መልስልኝ 4ኛ ወሪ እየጨራስኩነው ሆዴ ዉገት ዉገት ይሰማኛል ጉንፈንም እዞኛል ስየስለኝ ሆዴን የማኛል ፅንስ ለይ ጉዳት ያደርሰል ውይ አክም ቤት ሄጄ Amoxi ሰጡኝ ግን አልታጋሳልኝም
@fasikadmese
@fasikadmese 6 часов назад
ሰላም ዶክተር ባለቤቴ 9ሳምንት እርጉዝ ናት ግን ወገብና ከ እንብርት በታች ያማታል ሀኪም ቤት መሄድ አለባት ወይ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 часа назад
ህመሙ ለአንዴ የተከሰተ ከሆነ አሳሳቢ አይደለም። ነገር ግን የማይተዋት እና በተደጋጋሚ የሚያማት ከሆነ አዎ መሄድ አለባት።
@DINKNESH-j2h
@DINKNESH-j2h 10 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤
@eyhas
@eyhas 10 часов назад
እባክህ ዶክተርእየ እኔ ክኒን መውሰድ ካቆምኩኝ 15ቀን ነው ግን የወርአበባየ መጣ ችግሩ ምን ይሆን ዶክተርየ እግዘኝ❤❤
@Peace-j7x
@Peace-j7x 10 часов назад
35 belay ena betach stl algebangm
@FreFre-v7o
@FreFre-v7o 10 часов назад
Dekuter ene perede yemeten tre 27.2016 newu ahun bereget yemi weledebet meche edehen negereg tolo melesheleg besedet newu yalohut
@ራውዳዩቱብ
@ራውዳዩቱብ 11 часов назад
ዶክተር አንድ ሰው ግንኙነት አድርጎ ከጨረሰ ቡሀላ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ መከላከያ ቢወስድ እርግዝና ይፈጠራል
@ሸጋዶሮግብር
@ሸጋዶሮግብር 12 часов назад
😢😢ዶክተር ጡቴን በጣም ያሳክከኛል ከዛ ዉሀ ነገር ሲፈስ ይቀለኛል 5ት ወር እርጉዝ ነኝ ለልጄ ችግር አለዉ 😢
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 12 часов назад
እናመሰግናለን🎉
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 13 часов назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@saadasaid1559
@saadasaid1559 13 часов назад
ዶክተር እባክህን ስልክህን ላክልኝ ለማክርህ ብለው ሀግር ልሞት ነው መህጸኔ ውስጥ ያበጠ ናግር እለ ይጠዘጥዘኛል ማስትሬሽኔም እይመጣ ምን ላርግ ሀኪም ሄጄ ሆርሞን እሉኝ መዳሀኒት ስተውኝ ነበር ምንም ለውጥ የለኝም እባክህ መልስልኝ
@mekamuhashimSuleyman
@mekamuhashimSuleyman 14 часов назад
ነርቭ እድሜ ይወስነዋል ዶክተር😢😢😢
@fhfghh9639
@fhfghh9639 14 часов назад
ወድምበቴሌግራምእባክህአናግረኝ
@SelamBogale-b2q
@SelamBogale-b2q 14 часов назад
ፔሬድ መጥቶ 7 ቀን ግንኙነት አረኩ እና አሁን ፔሬዴ አልመጣም እርግዝና ነው ከሆነ መስወረድ እፈልጋለሁ መዳኒቱን
@ااا-ص9س4ع
@ااا-ص9س4ع 17 часов назад
የወሊድ መከላከያን ዘባድ ወይም እረጎ ያረክሰዋልደ ?
@VhFg-sc1oy
@VhFg-sc1oy 20 часов назад
እግዛብሄር ይስጥልን እና እኔም ጥያቄ ኣለኝ በ 1/ወር ውስጥ 4ግዜ የ 72 መዳኒት ወስጄ ነበር የወር ኣበባ ይመጣል ብየ ስጠብቅ ኣልመጣኝም 1ወር እስከ/17 ቀን ሆኖኛል ይሽንት መርመራ ኣድርጌ እርግዝና የለሽም ተባልኩ ምን ላድርግ ለምን የወር ኣበባ ኣልመጣኝም መልስህ ልጠብቅ ስውንቴ ያንቀጠቅጠኛ ሆዴን በላሁ ኣልበላሁ ይነፋኛል 😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
ለምን እንደዚህ ታደርጋላችሁ አይቸለም አራት ጊዜ አንዴ ሲወሰድ እንኳን የወር አበባን ያዘገያል። መድሃኒቱ ነው ብለን እንወስደዋለን።
@amenkiya7030
@amenkiya7030 День назад
ዶክተር ቤታችን በር ጋር ሽንት ቤት ሰሩብን በጣም ይሸታል ጉንፈን ይዞኝ ነበር በለቀቀን በማግስቱ የሽንት ቤቱ ሽታ አሁን አፍንጫየንም ጉሮሮየንም እየበላኝ ነው ልጄ 3 ወሩ ነው ይዞት አለቀቀውም
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
ለህፃናት ከባድ ስለሆነ ወደ ሆስፒታል ውሰጂው። የህፃናት ሀኪም ይየው። በተቻላችሁ አቅም ጥንቃቄ አድርጉ ከሽታ መራቅ ያስፈልጋል።
@suzyweynishet8858
@suzyweynishet8858 День назад
ዶክተረዬ አባክክመሌሥልኝ ከፌጥጣ ጫፍ ሁለትወጡብኝ ጠጣርአደሉም ጎን አና ጎንነው ሀኪምሔጄ አይታኝ ቆዳነው ምንአያረግሽ ብላ መዳኒትሠጠችኝ አያሣሠበኝ ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
ኪንታሮት እንዳይሆንብሽ ህመም ካለው
@giygu4868
@giygu4868 День назад
ዶክተር እርእሱማ ባይሆን መልስልኝ 8 ወር 20 ቀኔ ነዉ ቁልቁል ይወጋኛል እግሬም ቲኒሽ አብጧል ተኝቼ ስነሳ ስረግጥበት ዉስጥ እግሬን ያመኛል
@FikaduWendm-b7m
@FikaduWendm-b7m День назад
hi docter vomit kale ywordal aywordm ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
በሰዓታት ውስጥ ከተከሰተ መድሃኒቱ አልሰራም ማለት ነው።
@YadAdi-dg6mh
@YadAdi-dg6mh День назад
prede almetam wer moltogn 1wer 7ken honognal
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
የሽንት ሞርመራ አድርጊ
@SabboontuuShawaa
@SabboontuuShawaa День назад
ሰላም ዶክተር አረ ጨንቆኝ ነው መልስ መልስልኝ አደረ እኔ ከወለድኩ ዘጠኝ ወር ሆነኝ ግን አሁን ወር አበባዬ ከቀረ ሁለት ወር ሆነኝ ደግሞም የወለድኩት በቀዶ ጥገና ነው እባክህ መብትሄ ከለ 😢😢መርመረ. ሰደርግ አንዱ ድንዛዛ ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
አንዱ ደብዛዛ ብዙውን ጊዜ እርግዝናን ነው የሚያሳየው
@SabboontuuShawaa
@SabboontuuShawaa 15 часов назад
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተር 😍ግን ችግር የለውም ወይ ነው አመት እንኳን አልሞለኝም በኦፕረሲ ከወለድኩ ፈረው
@AgaebaSani
@AgaebaSani День назад
ዶክተር በተደጋጋሚ ወስጄ ነበር የ72ሳአቱ እና ሌላ ችግር ይኖረዋል ???
@NatinatiNati-w2m
@NatinatiNati-w2m День назад
ዶክተር እኔ ሁለት ወር ከስምንት ቀን ነው እርግዝናየ ሁኖም ግን ለማስወረድ ፈልጌ ምን ጉዳት ይደርስብኛል መልስልኝ ዶክተር እባክህ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
ውርጃ ስላለው የጎንዮሽ ጉዳት የሰራውት ቪድዮ አለ
@AyaGirma-r3c
@AyaGirma-r3c День назад
እናመሰግናለን ዶክቶር ጥያቄ ነበረኝ።ልብ በአንድ በኩል ማበጥ ኦብሬሽን ግዴታ ነው
@JerryLema-r7b
@JerryLema-r7b День назад
ተልባ ተፈጭቶ ለብዙ ጊዜ መቀመጥ የለበትም ይባላል??
@JerryLema-r7b
@JerryLema-r7b День назад
ተልባ ተፈጭቶ ለብዙ ጊዜ መቀመጥ የለበትም ይባላል??
@JerryLema-r7b
@JerryLema-r7b День назад
ተልባ ተፈጭቶ ለብዙ ጊዜ መቀመጥ የለበትም ይባላል??
@JerryLema-r7b
@JerryLema-r7b День назад
ተልባ ተፈጭቶ ለብዙ ጊዜ መቀመጥ የለበትም ይባላል??
@dtdg-hl8wc
@dtdg-hl8wc День назад
ዶክተር እባክህን እርዳኝ ብርድ ሞቶኝ ሙቀት ግዜ ይተወኛል ብርድ ግዜ መተንፈስ እስከ ማቅተኝ ድረስ እደርሳለው ሀኪም ቤት ህጄ ራጂ ተነስቼ መዳኒት ሰጡኝ ግን ሙቀት ግዜ ነበር እባክህን እርዳይ ሆዴ ራሱ ልክ እንደ እሳት ያቃጥለኛል ስደት ነኝ ያለሁት 🙏
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
ሀኪም ቤት ምን ተባልሽ ? ነፍሰጡር ነሽ ?
@dtdg-hl8wc
@dtdg-hl8wc 12 часов назад
@@dr.amanuel- ነፍሰጡር ኣይደለሁም የሆነ ክሬም እና መዳኒቶች ሰጡኝ ግን ምንም ኣልጠቀመኝም ያለሁበት ሰኡዲ ነዉና ቡዙም ኣይደለም ህክምናው ወንድሜ ግን መዳኒቱ በጣም ቡዙ ነበር እና ኣርግዤ ነበር በማሀል
@dtdg-hl8wc
@dtdg-hl8wc 12 часов назад
@@dr.amanuel- ቴለግራም ካለህ ወንድሜ መዳኒቱ በሱ እልክልህ ነበር
@KidistDanail
@KidistDanail День назад
ስሳም ዶክተር ከማህፀኔ ጎን ለጎን ትርፍ ስጋ አለብኝ የምር ምላደርግ ምንም የማየገባኝ ይመስለኛል
@fetyahemad
@fetyahemad День назад
ሰላምነውቁጥርህንፈልጌነው
@YuuUjj-f9r
@YuuUjj-f9r День назад
ደኩተር ብዙ ጊዜ እከታተልሀለሁ በጣም አመሠግናለሁ ሥለትምህርቶችህ አሁን 8ወሬ ገባ እና በጀርባየ ሣላውቅ ተኝቸ አገኝዋለሁ ችግር ይኖር ይሆን እቅሥቃሤው በጣም ይንቀሣቀሣል ወደታች ይጫነኛል ግን ሁል ጊዜ አይደለም እደምትመልሥልኝ ተሥፋ አለኝ🎉
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
በጀርባ መተኛት አሁን ባለሽበት ወር ላይ በተለይም የሚመከር አይደለም። እንደዛ እንዳይሆንብሽ ትራስ ተጠቀሚ
@YuuUjj-f9r
@YuuUjj-f9r 15 часов назад
@@dr.amanuel- እሽ በጣም አመሠግናለው
@KidiKidu-g1l
@KidiKidu-g1l День назад
D, r merfe betwgaw bngataw Gengunt argyalw perde keza befitt new ymtaw ye mjmryaye nw lifter ycl yehon eskahun alaywm 1 wer alfogal
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
የወር አበባ ላይ ሳትሆኚ ከሆነ የተወጋሽው እርግዝና ሊፈጠር ይችላል።
@MekdesTigabu-rk3fm
@MekdesTigabu-rk3fm День назад
ሰላም ዶ/ር ጥያቂ ነበረኝ የ72 ሰሀት መዳኒት ወስጀ ነበር እና የወር አበባየ አልመጣም ያለሁት ብስድት ነው መዳኒቱ ፈሪድ ያዘገያል መልስልኝ ደኩተርዬ😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
አዎን ያዘገያል ። ካልሰራ ደግሞ እርግዝና ነው የሚሆነው
@KidistArega
@KidistArega День назад
Tebarek docteriye❤
@alhamdulilayareb
@alhamdulilayareb День назад
እናመሰግናለን
@SikoSilo-e9h
@SikoSilo-e9h День назад
አሳውቀኝ
@SikoSilo-e9h
@SikoSilo-e9h День назад
የልቡ. እማም. የሚሽለነን. ንገርኝ. ደኩተር
@GjFy-r7j
@GjFy-r7j День назад
ዶክተር ለኔ መልስልኝ እኔ ካዬሁ ሁለት ወሬ ነዉ ከኒንም ተጠቅሜ ነበር ግን ሆዴን በጣም ይነፋኛል ድካም ይሰማኛል ጡቴን አይሰማኝም
@yenekonjo2314
@yenekonjo2314 День назад
በጨው ውሀ ማጉመጥመጥ
@mekontewasa
@mekontewasa 2 дня назад
ሰላም ዶክተር እኔ ተደጋጋሚ ልቤን ያቃጥለኘል ሰውኔቴ ሙቀት አለኝ ጅማቴም የመወጠር ስሜት አለብኝ ምን ይሆን ዶክተር መላ በለኝ በጣም እየተሰቃየሁ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hnaaynalem2207
@hnaaynalem2207 2 дня назад
ዶክተር ለፃን ልጅሽ ቀቅሎ ማጠጣት ጉዳት አለው?
@JenatHabtamu
@JenatHabtamu 2 дня назад
ዶክተርየ በጣም አድናቂህ ነኝ ግኝ ግንኙነት ባደረኩ በ5 ቀን ፔሬደ መጣ እና ምን ትለኛለህ??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 18 часов назад
ፔሬድ ከሆነ እርግዝና አይደለም።
@VipVip-bl3pd
@VipVip-bl3pd 2 дня назад
የጽንሰ ማስረጃ መድሀኒት ማግኘት የምትፈልጉ በ 05-37_ሀምሳዘጠኝ-1192 ይደውሉ ፡፡ ሳዑዲ መዲና ጅዳ መካ ከነዚህ ቦታውች አል
@ZzZz-x9h8s
@ZzZz-x9h8s 2 дня назад
አስ ገባሁ አላህየ እርዳኘ
@Merhawitttt
@Merhawitttt 2 дня назад
Selam Dr ene ye 8 samnt now yasweredku ena betam wegeben yamegnal ena demo dem bmifesbet sat metfo teren alew ena enfection now malet now ebakh melsgn
@ሳራሳራ-ቀ5ጸ
@ሳራሳራ-ቀ5ጸ 2 дня назад
ዶክተር መልስልኝ 3ወሬ ነዉ ካረኩት ግን እራሴን ያዞረኛል ማስወጣት እችላለሁ ወይ
@KooKeet-te7be
@KooKeet-te7be 2 дня назад
Tanks tel me fon number please please