Тёмный

ስፐርምን ከሴት ብልት ውጪ አውጥቶ ማፍሰስ ያስረግዛል ? | እንደዚህ ሲከሰትብን ምን ማድረግ ያስፈልጋል የጎንዮሽ ጉዳቱስ ምንድነው ? 

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 622
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@FAtuNas-n9c
@FAtuNas-n9c 9 дней назад
ዶክተረየ ሰላም ክ ብዝት ይበልልኝ ዶክተረ በእረግዝና ግዜ ሰላጣ ብበላ ቲማቲም ቁረጥ ሎሚ አድረጌ ብመገብ ለእረግዝናው ችግረ አለው
@GgGg-fp1ug
@GgGg-fp1ug 13 дней назад
እባክህ ወድሜ የማህፀን ዉጪ እርግዝና በቤት ዉስጥ ምርመራ ይታወቃልወይ እዳታልፈኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 13 дней назад
እንደዛ አይታወቅም። ከምልክቶቹ አንፃር መገመት ቢቻልም በምርመራ ነው የሚታወቀው
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 17 дней назад
ሰላም ዶክተር እባክህ እዳታልፈኝ ፀንስ አሶርጄ ነበር 8ቀን ፈሶኛል አሁንም አልፎ አልፎ ይመጣል ብዙ አይዴለም ቤት ውስጥ ቼክ ሳዴርግ የለም ሰሞኑን የዴም ምርመራ አዴርጋለው ምናልባት ነጠብጣቡ ዴሜ ውስጥ ፀንስ እዳለ ያሳይ ይሆን ? 3ሳምትሆኖኛል ካስወረድኩ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 17 дней назад
እንደዛ ሳይሆን የደም መፍሰሱ ቶሎ ስለማይቆም ነው። ቢያንስ እስከ 3 ሳምንት ነገር ግን እየቀነሰ መሄድ አለበት። ካልሆነ ነው አደጋ የሚኖረው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 18 дней назад
እኳን ሰላም መጣህ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 18 дней назад
ባለትዳሮች በደብ አዳምጡ
@higtug6
@higtug6 18 дней назад
ሀጢያት ነው
@Zeyba-h2l
@Zeyba-h2l 18 дней назад
ዶክተር እዳታልፈኝ ፔሬድ በጨረስኩ በማግስቱ ሴክስ አደረግን እስከ ስምንት ቀን አታረግዥም መዳኒት እትውጭም አለኝ ከዛ ደሞ በአምስተኛ ቀን መልስን አደረግን ከዛ ፓስቲብል ዋጥኩኝ እርግዝና ይፈጠርብኛል ወይ በናትህ እዳታልፈኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 17 дней назад
እንደዛ አይባልም። ልታረግዢ ትችያለሽ በተለይም ዑደትሽ አጭር ከሆነ ለምሳሌ በየ 21 ቀን የምታይ ከሆነ በየ ስንት ቀን ነው የወር አበባ የምታይው ?
@medi2407
@medi2407 17 дней назад
Dr
@Zeyba-h2l
@Zeyba-h2l 17 дней назад
@@dr.amanuel- በየ 28 ቀን ነው እማየው
@beti-h8g
@beti-h8g 12 дней назад
ዶ ፔሬድ በጨረሰኩ በ 7ኛዉ ቀን ግንኝነት አደርጊያለሁ እርግዘና ይፈጠር ይሆን
@TiTiLiyaLiya-mv8fe
@TiTiLiyaLiya-mv8fe 18 дней назад
Well come
Далее
DACHA Webinar Series: Lunchtime Webinar 2
1:30:48
Просмотров 11 тыс.