Тёмный
Radio Addis
Radio Addis
Radio Addis
Подписаться
WELCOME TO RADIO ADDIS!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ውድ የ Radio Addis RU-vid channel ቤተሰቦች ይህ Channel አስተማሪ እና ቁምነገር ያላቸው፦
👉 ታሪኮችን፣
👉የህይወት ልምዶችን፣
👉ልቦለዶችን፣
👉ወጎችን
ከ ኢትዮጵያ መጵሀፎች እና በ አማሪኛ ተተርጉመው ከቀረቡ የውጭ መጽሐፍቶች ውስት ተመርጠው ልዩ በሆነ አቀራረብ በድምፅ/Audio/ የምናቀርብበት የ RU-vid channel ነው።

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

በተጨማሪ Radio Addis የተመረጡ ሙዚቃዎችን ከ ግጥም ጋር /Lyrics/ ያቀርብላችኋል።
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!
ፍቅር ያሸንፋል!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
For Business inquiries Contact us:- addisbel7@gmail.com
R_A_D_I_O___A_D_D_I_S
Комментарии
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 часа назад
እጀጉን እናመሰግናለን። ገሩም ታሪክ ከግሩም አተራረክ ጋራ!
@Radioaddis
@Radioaddis 51 минуту назад
አመሰግናለሁ!🙏
@heavennegaheavennega9128
@heavennegaheavennega9128 8 часов назад
ባዬመለሱበትም የተሻገሩበትን ድልድዬ መስበር ግዴታ አይደለም😢😢
@Radioaddis
@Radioaddis 8 часов назад
ዮናስ❤...አመሰግናለሁ!🙏
@RedietRedietz
@RedietRedietz 12 часов назад
I enjoyed 👏
@Radioaddis
@Radioaddis 11 часов назад
Thank you!🙏
@ferzunmen
@ferzunmen 15 часов назад
Let me comment today. I don't like the way you read, I LOVE THEM!!! 10q
@Radioaddis
@Radioaddis 15 часов назад
Thank you!😊🙏
@eshetud210
@eshetud210 15 часов назад
ሰላም ሰላም እንዴት አይነት ጎበዝ ነህ የሚገርም ትረካ ነው በርታልኝ🙏
@Radioaddis
@Radioaddis 15 часов назад
አመሰግናለሁ!🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 22 часа назад
ብዙ ትረካዎች አዳምጫለሁ ለዚህ ታሪክ ግን ከመጠን በላይ አነባሁ! መሀሪ ምሰኪን ያለሃጢያቱ ከልቤ አሳዘነኝ ። ሳሊምስ ወደ እግዚህአብሄር ነው የተጠጋችው። አብርሃምና ሮሃም አይፈረድባቸውም። አብርሃም በመሀሪ ክፉ ንግግር ተጎድቷል ግን ህይወቱን ቀጥሏል ማሚ ( የመሀሪ እናት) በጣም አሳዘነችኝ ከሁለት ያጣች። ዝናቡ ግን እገዚህአብሄር በገዛእራሱ እነዲፈርድ አድርጎታል። የሄ ከፉ ቅንዘራም። የሰነቱን ህይወት አቆሸሸ !!!!! ተራኪያችን በጣም ግሩም አተራረክ ነው ። እናመሰግናለን።
@Radioaddis
@Radioaddis 22 часа назад
አመሰግናለሁ!🙏
@likukebede8440
@likukebede8440 День назад
እንኳን ሰላም መጣህ ከምስጋና ጋር❤🎉
@yohanneskassaye5634
@yohanneskassaye5634 День назад
❤❤🙏
@SelamAyen
@SelamAyen День назад
Waw
@Radioaddis
@Radioaddis День назад
ሰላም 👋 ውድ ቤተሰቦች እንደተለመደው Likeeee ❤❤❤❤ ይመቻችሁ!
@ermibeyene7074
@ermibeyene7074 День назад
Wow konjo tireka new
@Radioaddis
@Radioaddis День назад
አመሰግናለሁ!🙏
@alwaysfun464
@alwaysfun464 День назад
👏🏽👏🏽👏🏽 The quality of your voice, background yemeretkew instrumental, keza demo tariku 🤌🏼🤌🏼🤌🏼 Techiyalesh Beteseb 👏🏽
@Radioaddis
@Radioaddis День назад
Thank you so much!🙏
@eyruse8886
@eyruse8886 2 дня назад
Your sound 😍
@Radioaddis
@Radioaddis День назад
Thank you!🙏
@YeTekleyelije
@YeTekleyelije 2 дня назад
Demtse yehone Asemate Alew betam new emyamrew breta
@Radioaddis
@Radioaddis День назад
አመሰግናለሁ!🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 дня назад
ግሩም አተራረክ ድምፅህ እርግት ያለ በደነብ የሚደመጥ ነው።
@Radioaddis
@Radioaddis 3 дня назад
አመሰግናለሁ!🙏
@adanechyimene4478
@adanechyimene4478 3 дня назад
አዳም ረታ፣ አሌክስ እና ስብሀት ለኔ ልዩ ናቸው። ልዩ በቃ የተለዩ።።❤
@YordanosFeleke-gz8eo
@YordanosFeleke-gz8eo 3 дня назад
ፅሁፉም, የ አነባበብ ለዛህ, ድምፅህ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው በርታልን
@Radioaddis
@Radioaddis 3 дня назад
አመሰግናለሁ!🙏
@megsolomon4685
@megsolomon4685 4 дня назад
Thanks bro ❤❤❤❤❤
@Radioaddis
@Radioaddis 4 дня назад
አመሰግናለሁ!❤🙏
@likukebede8440
@likukebede8440 4 дня назад
ሕልም እልም ይሉሀል ይሄ ነው😊አመሰግናለሁ❤
@Radioaddis
@Radioaddis 4 дня назад
አመሰግናለሁ!🙏❤
@TofikMuzamil-rf1li
@TofikMuzamil-rf1li 4 дня назад
Megbiya music /intro /keyiraw 🙏Bezihu ketiil tiru naw comedy neger siralin eski
@Combeshtato
@Combeshtato 4 дня назад
Please like this.
@Radioaddis
@Radioaddis 4 дня назад
Thank you! I will.
@Radioaddis
@Radioaddis 4 дня назад
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ! 👋 Like በማድረግ ብትጀምሩ ለብዙ ሰዎች ይደርሳል። አመሰግናለሁ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ!❤
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 4 дня назад
26 min tenshe eko nw 😢
@user-pg7dg8du6l
@user-pg7dg8du6l 4 дня назад
እንኳንም ህልም ሆነ እኔ እራሱ የውነት መሰለኝ እኮ 😂በእታ እድሜ ጎበዝ❤❤❤
@Radioaddis
@Radioaddis 4 дня назад
አመሰግናለሁ!❤🙏
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 3 дня назад
ሌላ ሰዉ እንዲያደምጠዉ ስለትረካዉ ቀድማችሁ አትናገሩ። ቀሽም።
@hiwotgebreselase5968
@hiwotgebreselase5968 4 дня назад
እመነኝ እንደኔማ ሚከታተልህ የለም 😊😊 ሰምተን ወደ አስተያየት እንመጣለን ።እናመሠግናለን 🤝
@Radioaddis
@Radioaddis 4 дня назад
አመሰግናለሁ!❤🙏
@KalkidanTesfaye-qu2fu
@KalkidanTesfaye-qu2fu 4 дня назад
ትክክለኛ የኔ ታሪክ
@mariamturesson9946
@mariamturesson9946 4 дня назад
😘😘😘 dimshen eko Sewodew demo miskin neger new yemitmeslew 🥰🥰🥰 Kemer betam new yemiwodew sitawora
@meronkahsay-o8l
@meronkahsay-o8l 4 дня назад
የተሰማኝ ፍርሃት ስትተርክ በጣም ትችላለህ❤ኣመሰግናለዉ 🙏🙏
@Radioaddis
@Radioaddis 4 дня назад
አመሰግናለሁ!🙏
@ShalomEthiopia
@ShalomEthiopia 5 дней назад
ድንቅ ድርሰት: ድንቅ አቀራረብ:: እናመሰግናለን!
@Radioaddis
@Radioaddis 5 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@Hanan-n1u
@Hanan-n1u 5 дней назад
Eskahun snt gize semachihut???? 😢😢
@kachi6306
@kachi6306 5 дней назад
ላለፉት አስር ዓመታት በዩቲዩብ የፖለቲካ ቅራሪ ሳንቃርር የፈጀሁት ጊዜ ያንገበግበኛል። ከዚህ በፊት አፍላ ጎረምሳ ሆኜ ከአደጋ የተሸሸግሁበት፣ ወጣት ሆኜ ደግሞ ማስተዋል ያገኘሁበት፣ አሁን ደግሞ ጎልማሳ ሆኜ መደበቂያዬ ወደምትሆነው ስነ ጽሁፍ በውብ ድምፅ መልሰህኛል። አመሰግናለሁ።
@Radioaddis
@Radioaddis 5 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@sewdatoyeb3388
@sewdatoyeb3388 5 дней назад
Bravo❤❤❤
@edilawitgetachew7143
@edilawitgetachew7143 5 дней назад
U Know I m Obsesed with your Voice❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Next ዶክተር ኣሽብር pls
@Radioaddis
@Radioaddis 5 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏 Eshi I will.
@wondesnderese3667
@wondesnderese3667 5 дней назад
በጣም ደስ የሚል አተራረክ ሱስ ሆነህብኛል ቶሎ ቶሎ ናልን በርታ
@Radioaddis
@Radioaddis 5 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@rahelworku3729
@rahelworku3729 6 дней назад
😢
@user-hs5bk8lp7e
@user-hs5bk8lp7e 6 дней назад
በጣም ያስጠላል ያሳዝናል 😢ፍቅረተ የት ነች እናቷስ?ቡና ቤት ሄዶ ሠላም ለማለት ብቻ ራሱ መሄድ ነበረበት ወይም ተመልሶ መምጣት ነበረበት
@likukebede8440
@likukebede8440 6 дней назад
ሁላችንም ያሳለፈውን የልጅነት እድሜ ወደ ኋላ መልሶ የሚያሳይ ምርጥ ታሪክ እረጋ ባለ ጥሩ አተራረክ❤እናመሰግናለን😅😅🎉🎉😅
@Radioaddis
@Radioaddis 6 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@user-cz9yh1hz5j
@user-cz9yh1hz5j 6 дней назад
በጣም አምሰግናለሁ እኔ የአዳም ስራዎች ሱስ አስዘዉኛል ከአንተ አተራረክ ጋር እግዚአብሔር ያክብርህ አመሰግናለሁ 🙏
@Radioaddis
@Radioaddis 6 дней назад
አመሰግናለሁ!
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 6 дней назад
እናመሰግናለን !!
@Radioaddis
@Radioaddis 6 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@WegeneKuma
@WegeneKuma 6 дней назад
Tanks❤
@HalimaJemal-l5m
@HalimaJemal-l5m 6 дней назад
መሀሪ አንጀቴን ነው የበላኝ 😢😢
@hiwotgebreselase5968
@hiwotgebreselase5968 6 дней назад
እስኪ ለጠፋህበት ብዬ ሱስ ይዞኝ ሌሎች የተረኩትን ለመሥማት ተዘጋጀው ።ግን አልቻልኩም ድምፅህ ነብስን ሰርስሮ ወደ ውስጥ የሚጋፋ ሀይል አለው ።በምናብ ላይ ምስልን እንድንስል ከራስ ህይወት ጋር እንድናነፃፅር ያደርጋል ።ድርብብብብ ያለ ድምፅ በርታ ወንድሜ ባትቆይ ደስ ይለናል 😊 ድምፅህ ይባረክ 👏👏
@Radioaddis
@Radioaddis 6 дней назад
ክብረት ይስጥልኝ፤ ያክብርልኝ...አመሰግናለሁ!🙏
@Radioaddis
@Radioaddis 6 дней назад
ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ቤተሰቦች...እስከዛሬ ስተርክላችሁ የቆየሁት ፤ ሊሊ፣ አህዛብ ማድቤት በር ላይ ፣ ኩሳንኩስ...ወዘተ የያዘው የመፅሐፉ መጠሪያ የሆነውን ዛሬ ክፍል አንድን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ! LIKE አድርጋችሁ ብትጀምሩ ለብዙ ሰዎች ይደርሳል። ይመቻችሁ!❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 дней назад
በጣም ከምወዳቸው ከነደጀኔ ጥላሁን ፀጋዬ አብራር ተፈሪ አለሙ ተራኪ አንድ አንተን ጨመርኩ ምርጥ ተራኪ ከረጋ ድምፅ ጋራ ! ❤
@Radioaddis
@Radioaddis 6 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@abrahamtelila6333
@abrahamtelila6333 6 дней назад
Alex አብርሃም + ያንተ ትረካ =🥰🥰🥰
@Radioaddis
@Radioaddis 6 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 дней назад
በጣም ደስ የሚል አተራረክና እርግት ያለ ድምፅ። ግሩም ታሪክ።
@Radioaddis
@Radioaddis 7 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@seli-nz3kq
@seli-nz3kq 7 дней назад
የእዉነት እየሳቅሁም እያዘንሁም የሰማሁት🤗🥰
@Radioaddis
@Radioaddis 7 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@seli-nz3kq
@seli-nz3kq 7 дней назад
ፍቅርና ሀሐኑን😍ገራሚ ትረካ❤
@Radioaddis
@Radioaddis 7 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@ShalomEthiopia
@ShalomEthiopia 7 дней назад
Great writing, great narration. Thank you.
@Radioaddis
@Radioaddis 7 дней назад
Thank you!🙏
@kal-fe4ow
@kal-fe4ow 7 дней назад
በርታ ይለያል🥰
@Radioaddis
@Radioaddis 7 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏