Тёмный
No video :(

ትረካ ~ ሊሊ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 

Radio Addis
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Radio Addis Present ትረካ ~ ሊሊ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #ethiopianzena #storytime
ደራሲ :- አዳም ረታ
ርዕስ :- ሊሊ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
ሰላም እንዴት አላችሁ!👋 አጫጭር እና የሚያዝናኑ ስነፅሁፍ, ወጎች, ጥቅሶች, ከተለያዩ መፃህፍት የተውጣጡ ንባቦች የምትወዱ ከሆነ የ Telegram Channel Join ማድረግ ትችላላችሁ። አመሰግናለሁ! 😉 👉 "@Radioaddis" search On Telegram.
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx Месяц назад
አዳም ድንቅ ደራሲ ነው። ዋና ገፀ ባህሪዋ የተወለደችው ጥቅምት 14 ነው ኮከቧ ስኮርፒዮ ነው። ስኮርፒዮ ደሞ በበቀለኛነት እና በወሲብ ፍቅር የዞድያኩ ቁጥር 1 ናቸው። የአዳም ድርሰቶች ልዩ ቅንብር ያላቸው ከእውነታው አለም እኩልነት የተላበሱ ምርጥ ፍጥረቶች ናቸው
@temutemu9526
@temutemu9526 Месяц назад
ድንቅ ምልከታ 👌👌👌
@SitiAhmed-ib2lz
@SitiAhmed-ib2lz Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@mekdes9790
@mekdes9790 Месяц назад
እስኮርፒዮ እባቡ 😅
@Didu-Midu
@Didu-Midu 15 дней назад
እስኮርቪዬ ነኝ ታማኝ ወሲበኛ ያልሆንኩ እንደዉም ቀዝቃዛ ነኝ በቀላኛ በሉት ለበደለኝ ግን እቀጣለሁ 😂😂
@mekdes9790
@mekdes9790 14 дней назад
@@Didu-Midu በምን መልኩ ነው ምትቀጪው ማለት በቀልልሽ
@martaababu4035
@martaababu4035 Месяц назад
የዚሕ ዘመን የተበረከተልን ውድ ስጦታ ኦ አዳም እረታ
@YordanosFeleke-gz8eo
@YordanosFeleke-gz8eo 3 дня назад
ፅሁፉም, የ አነባበብ ለዛህ, ድምፅህ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው በርታልን
@Radioaddis
@Radioaddis 3 дня назад
አመሰግናለሁ!🙏
@አይዳ
@አይዳ 11 дней назад
ከዜክተማሩ እሴ ትረካ የምለቁስወች አዳዶችማ በትላክስልሙዜቃጆራችንንያበላሽታል ለማንኛውም 1ኛነክ❤❤❤❤
@Radioaddis
@Radioaddis 11 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@Lisha-ofL21
@Lisha-ofL21 12 дней назад
❤❤❤እየሰማሁ ሳይሆን እያነበብኩ ነው የመሰለኝ አመሰገንኩ
@Radioaddis
@Radioaddis 12 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@MintuMan-h5d
@MintuMan-h5d Месяц назад
ኦ...አዳም ትለይብኛለህ ትረካውም ግሩም ነው👍
@kiyalight94
@kiyalight94 Месяц назад
Adam must be number one author in Ethiopia. Thank you brother
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
he is already !🥰
@meronkahsay-o8l
@meronkahsay-o8l 20 дней назад
ኣመሰግናለዉ
@sinkisar5067
@sinkisar5067 Месяц назад
Betam enamesgnalen ye Adam reta srawoch betam des yilalu
@user-kg1ss6nz2k
@user-kg1ss6nz2k Месяц назад
Adam selah new betam des yelled Gen acheraresw yanadedal part 2lenorew yegebal alebelzya bekel new yememeselew......❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Месяц назад
ድምፅህ ❤❤
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s Месяц назад
ኦኦኦኦ እስከዛሬ እዴት አላወኩህም ለማንኛውም አረፈደም ድምፅህ ስልትህ አሪፍ ተራኪ ነህ በርታ❤❤❤
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
አመሰግናለሁ!
@yordiyo1935
@yordiyo1935 19 дней назад
እናመሰግናለን ቆንጆ ትረካ ነበር ከቆንጆ የድምፅ ጥራት ጋር 👌
@Radioaddis
@Radioaddis 19 дней назад
አመሰግናለሁ!🙏
@user-xq8kc2ij4z
@user-xq8kc2ij4z Месяц назад
አመሰግናለሁ ❤
@bunakuma874
@bunakuma874 Месяц назад
ግሩም ነው ። ይሆነ ነገር ልል ነበር ጠፋብኝ የሚቀጥለውን የአዳም ርስት ድርሰት ካዳመጥኩ በውሃላ እላለሁ
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
አመሰግናለሁ!😊
@user-yz8uv4rc5z
@user-yz8uv4rc5z Месяц назад
geste bahirewoch yeteyayazu nachew lete,shash,lile,,,
@mikemike2627
@mikemike2627 Месяц назад
ፍጥነትህን ትንሽ ጨመር አርገው ለመስማት ያስቸግራል
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
Pissay
@mikemike2627
@mikemike2627 Месяц назад
@@Radioaddis really ? 🤣
@tinaye964
@tinaye964 Месяц назад
Gitim iko ayidelm story new😂😂
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
Subscribe! ❤
@likukebede8440
@likukebede8440 Месяц назад
ከቶ አይቀርም ሞቱ ምን ቢሰነብቱ$$$ቢያካብቱ😮😮 የይቅርታ ልብ ይስጠን ❤❤❤
@user-rm1eq6hv5c
@user-rm1eq6hv5c Месяц назад
አዳም ረታ አመሰግንለው
@EdenGirma-u4l
@EdenGirma-u4l Месяц назад
Terekaw ejej web new bzu seraln berta
@justicetoallhope9727
@justicetoallhope9727 Месяц назад
Okay, the story is really good. But why is a Guy/man reading it? The story is written about a woman's life in Toronto, in the first person. So, when a male reads it, it just stinks. Otherwise, a good one. And the reader is okay, may be more than okay. But ...
@kiyalight94
@kiyalight94 Месяц назад
Does it matter? It is a narrative story not an acting in a drama. One of the aim of narration or fiction is to give you an imagination. The same when you read it as a man. You are the one who is reading it but you are reading all the events in a story as it is /first person.
@919335
@919335 Месяц назад
Very nice advice i am agreed 100%
@919335
@919335 Месяц назад
​@@kiyalight94yes but when it become narrated its more imaginative if it is narrate by z character gender.
@emmy1365
@emmy1365 Месяц назад
Loved it!! Is there part 2?
@user-yz8uv4rc5z
@user-yz8uv4rc5z Месяц назад
er adame tefetwale techemare mestehafe
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r Месяц назад
የሴት ታሪክ በውንድ የእንትኖች ታሪክ መስሎኝ ገርሞኝ ነበር
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
ሊሊ 😂
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx Месяц назад
እኔም ይሄን ስሜት እጋራለሁ። ግን የሚብሰው ወንድ ተራኪ ድምፁን የሴት ለማስመሰል ሲያቀጥን ይዘጋኛል።
@kiyalight94
@kiyalight94 Месяц назад
አንቺ የዘጋሽ እንደሆን ሰው ስራ አይስራ? Nonsense
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r Месяц назад
@@kiyalight94 ሰው የመሰለውን መናገር አይችልም? አትስራ አልኩ? ኮመንት የሚደረገው እኮ የተሰማንን እንድንናገር እንጂ ለመሰዳደብያ አይደለም። የተመቸኝን መርጨ የመስማት መብት አለኝ። አሁንም የወንድ ታሪክ በሴት ወይም የሴት ታሪክ በወንድ... ። I don't see any lightness in you as your name.
@kiyalight94
@kiyalight94 Месяц назад
"ይዘጋኛል" የሚል ኔጌቲቭ ነገር የተናገርከው አንተ ነህ ማን ሰደበህ? ማበረታታት ባትችሉ እንኳን ጥሩ ስሜት የማይሰጡ / negative አስተያየቶችን ባትሰጡ ምን አለበት?
@meklitabel5268
@meklitabel5268 Месяц назад
አይቀጥልም??????????
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Месяц назад
Dimisihi aysemami asitekakili sewi besiliku newi yemisemawi
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
eshi Thank you!
@Army-z2e
@Army-z2e Месяц назад
Ere beki new hooo😮😅
@Army-z2e
@Army-z2e Месяц назад
Ine gin dimstikin yemawiqew meselegn😊 ​@@Radioaddis
@user-yz8uv4rc5z
@user-yz8uv4rc5z Месяц назад
gabez terake anebebawalehu gine inedadese kanete sesemawu dese yelegnale ena degimo AFEN BETETERKALEN
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
Amesegnalehu! eshi 🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Месяц назад
እንዲት እስከዛሬ አላወኩትም subscribe አድርጊያለሁ
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
Thank you!🙏
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 Месяц назад
Adam reta ena Amora ayleyayum mindnew😏😏😏
@user-iu6du5fs7q
@user-iu6du5fs7q Месяц назад
ክፍል ሁለት የለውም እንዴ
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
የለውም.
@SSna-m9i
@SSna-m9i 29 дней назад
ቆጆ ነበር ግን አማርኛህ አስተካክል ኦሮሞ ነህዴ
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm Месяц назад
ሀበሻ ግን ምን አይነት አሽቃባጭ ህዝብ ነው😅አንድ ሰው ካደነቀው በቃ አለቀ 😜Adam is the most over rated ደራሲ😅 ፅሁፎቹ እንዳለ በተረሱ ቃላት የታጨቀ ነው, 😅ልጆቹ አማርኛ እንደማይናገሩ ሳውቅ ደግሞ ለ አዳም ያለኝ ክብር ወረደ
@Radioaddis
@Radioaddis Месяц назад
🤔
@አይዳ
@አይዳ 11 дней назад
ይከ ስለወደዱት የቅናት ይመስላል
Далее
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 10 млн
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 547 тыс.
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 11 млн
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 10 млн