Тёмный
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Подписаться
Welcome to the journey of self-development and inner peace, guided by Elzalmon Getu-a young lecturer, architect, and street fight self-defense artist currently pursuing a PhD. As a "human and Gods connection" enthusiast, I share my personal life philosophy on achieving success and fulfillment. This channel is dedicated to providing valuable insights and guidance to help you unlock your full potential and serve those in need. Join me in exploring the patterns of success and the path to inner harmony.
ካልተናቃቹ አትከበሩም !
26:28
2 месяца назад
Комментарии
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh 16 минут назад
ተባረክልኝ ምነው ቀደም ብየ ባገኘሁህ ስንት ነገር አበላሽቻለሁ መሰለህ።
@HaymiQween
@HaymiQween 36 минут назад
"God never dice with universe" እንዳለው አንስታይን
@zionzeysuse4798
@zionzeysuse4798 Час назад
ፈጣሪይባርክህ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 часа назад
የመጀመሪያ ቀዳማዊ የመጨረሻ ዘላለማዊ ነው ፈጣሪ
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh 4 часа назад
ገለፃህን በጣም ነው የማደንቀው ግን አምላክን ተመራምረን ማወቅ አይጠበቅብንም ።ምክንያቱም ቅዱሱ መፅሀፍ ይላል እና ስለዚህ ምን ትላለህ
@Elzalmon
@Elzalmon 2 часа назад
አልገባኝም ወዳጄ።
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh 2 часа назад
መፅሐፍ ቅዱስ አትመራመሩ እግዚአብሄርን ተመራምሮ አይደረስበትም እንዲሁ ማመን እንጂ ብለው ስለሚያስተምሩ የአንተ ፍልስፍና understanding ግን እግዚአብሄርን መመራመር ስለመሰለኝ ነው ለዚህ ምን ትላለህ ከአንተ ብዙ ማወቅ እንዳለብኝ ስለገባኝ ነው ።
@TibletGebrehawariat
@TibletGebrehawariat 6 часов назад
Fiteh be fiker tegletse, malet yehon? Awen
@selam4188
@selam4188 9 часов назад
Aderahn mecheresha lay amlaknachu endatl
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 15 часов назад
ይህ ሐሳብ በጣም በዘመናት የሸመገለ ሐሳብ ነው ግን ትውልድ ስለሚቀጥል በትውልድ መካከል አዲስ እየመሰለ ይመጣል ። ለእኔ ግን የተዘጋ የታተመ ነገር እንደሆነ አስባለሁ ምክንያቴም የእውቀት ፍለጋ የመነጨው ከወደቀው ከቀደመው እባብ ክፉ አዕምሮ እንደሆነ የተገለጠ ነው የሰው ልጅ ግን በእምነት ነበር ኑሮውን የጀመረው ግን ያንን የክፉ ምክር ሲሰማ እውቀትን ፈልጎ ከእምነት ሲወድቅ ሞት ወደ ተባለው የጥረህ ግረህ ሕይወት ወድቆ ተገኝቶአል ።በዚህም በእምነት ኑሮ ውስጥ የሚገኘውን የዘለዓለም ነዋሪውን አምላክ ሰላማዊ የእረፍት ኑሮ ህይወት አጥቷል ማለት ነው። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረው የደሙ መፍሰስ እስኪቤዠው ድረስ ። ስለዚህ ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር ስለሌለ ብዙም በመፈላሰፍ ሰበብ ጊዜአችንን ባናባክን በእምነት ኑሮ ሕይወታችንን በቀስታ እና በፀጥታ እየመራን ወደ ተዘጋጀልን ርስት በተስፋ ብንጓዝ ይሻለናል ብዬ አስባለሁ።
@YabsiraHailu-vx8jm
@YabsiraHailu-vx8jm 19 часов назад
በተደጋጋሚ ስሰማህ አገኝህ ይሆናል ወይም መሰረትህን አገኘው ይሆናል. . . አነጋገርህ የሆነ ሰዓት ከማስረዳት ወጥተህ ከልብህ የምታወጣው ሀሳብ ገራሚ ነው ደስ ይላል. . . እስኪ "አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ" የምትለዋን ሀሳብ ይዘህ እንዴት እንደምታስብ እንስማክ. . . ከላይ ከላይ ሳይሆን ጠለቅ ብለህ የአምላክን አንድነት እና ሶስትነት የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ልጅ አማካኝነት የመለኮት ባህሪይ ተካፋይ ስለመሆኑ ያለህን ሀሳብ አቅርብልን. . .
@Elzalmon
@Elzalmon 10 часов назад
እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ። ባልሽው/ከው ላይ እመጣበታለሁ።
@YabsiraHailu-vx8jm
@YabsiraHailu-vx8jm 10 часов назад
@@Elzalmon ወንድ ነኝ ወንድሜ
@michaeldemeke8714
@michaeldemeke8714 20 часов назад
ተመቸህኝ
@Elzalmon
@Elzalmon 10 часов назад
እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።
@FkremaryamFkri
@FkremaryamFkri День назад
መንገዶች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር አያመጡም። አያደርሱምም
@getutolla4312
@getutolla4312 День назад
ለየት ያለ መረዳት ነው እናመስግናለን
@gechu71
@gechu71 День назад
ይህ አርዕስት ሰምተው ሳይጨርሱ ለሚያራግቡ ሰዎች አጓጉል መንገድ መስጠት ሊሆን ይችላል፡፡
@getutolla4312
@getutolla4312 День назад
በጣም አሪፍ ገለፃ ነው እኔ በዚህ ጉዳይ በመወዛገብ የተሳሳተ አመለካከት በመያዝ ተጎድቼበታለሁ ጌታኢየሱስ ይባርክህ
@Elzalmon
@Elzalmon 10 часов назад
እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።
@eyobdemeke3083
@eyobdemeke3083 День назад
ቀላል የሚመስል በጣም ግን ውስብስብ concept ስለሆነ ተጨማሪ ጠለቅ ያለ ነፃ ፈቃድ አለ የመለም ለሚሉት scenario በማዘጋጀት
@eyobdemeke3083
@eyobdemeke3083 День назад
ስለ molinism ትንሽ ብትለን ወንድሜ
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
Molnism or Monism
@getutolla4312
@getutolla4312 День назад
ሃዋርያው ጳውሎስ 1ቆሮ:15ይመስለኛል ከሁሉ ፍቅር ይበልጣል ፍቅር ከሌለኝ እንደሚንሿሿፀናፅል ነኝ ብልዋል አንተ ፍትህ ይበልጣል ያልክበትን ምክናያት ብታብራራው እግዚአብሄር ፍቅር ነው ተብሎም ተፅፍዋል ፍትህ ነው የሚል የተፃፈ ካለም ጥቅሱን አስቀምጥልን
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
እመጣበታለሁ ወዳጄ።
@RuthanBerhe
@RuthanBerhe День назад
My people perish for lack of knowledge” is a Bible verse from Hosea 4:6: Yihen min tilaleh ?
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
እንደገለጽኩት ነው እህታለም። አሁን ያልንበት ዓለም ላይ እውቅት አስፈላጊ ነው። ያለዕውቀት ዕምነት ጋ መድረስ አንችልም። ነገርግን በዛ ዕውቀት አምላክን ሳይሆን ወደአምላክ የሚወስደውን መንገድ ነው የምናገኘው። ከዚያ አምላክን ማወቅ ስለማንችል ልክ የአምላክ መገለጥ ሲኖር ዕውቀት ስራ አቁሞ እምነት ስራ ይጀምራል።
@meloasrat9914
@meloasrat9914 День назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ሐሳቦችን ስላጋራኸን። እግዚአብሄር ይመስገን, እግዚአብሄር ይባርክህ።
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
አሜን ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።
@abrhamteferi2692
@abrhamteferi2692 День назад
ስለ ጊዜ ብታወራ
@ትትናመጎስ
@ትትናመጎስ 2 дня назад
ማንም ምን አለ ይህ አገላለፀህ ለኔ መልካም ነው በረታ.
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
እሺ ወዳጄ፤ ደግሞም እጅ ነስቻለሁ።
@voiceofethiopiavoe9970
@voiceofethiopiavoe9970 2 дня назад
የግሌ ምልከታ ወይም መረዳት ነው ብለህ ያልከው ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም የተነሱ ሀሳቦች በothodox Christian tradition ስተረኩ የተቆዩ ናቸው። እውነት ለመናገር አድስ ነገር አላነሳህም የአገላለጽ ልዩነት ካልሆነ በስተቀር። ሆኖም አንዳንድ ስህተቶች አሉ። ለምሳሌ ከፍቅር ፍትህ ይበልጣል ያልከው የተሳሳተ አገላለፅ ነው። እግዚአብሔር በፍቅሩ እውነተኛና ፍፁም እንደሆነ ሁሉ በፍርዱም እውነተኛና ፍፁም ነው።ክርስቶስ ክሶ አስታረቀን ስንል ፍርዱ ና ፍቅሩ ሳይነጣጠል መፈፀሙ ነው።ሌላው የሰው እውቀት limited ስለሆነ unlimited የሆነውን ፈጣሪን ከቶውኑ Contain ማድረግ መረዳት አይችልም። እምነት ግን ያንን unlimited የሆነውን ኃይል መረዳት ይቻለዋል።ቢሆንም ግን እምነት ያለዕውቀት ብቻውን መቆም አይቻለውም። ስለዚህ ተደጋጋፊ ናቸው እኛ ግን በግድ ልናጣላቸው እንችላለን።
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
እሺ ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።
@AhmedYusuf-tc7br
@AhmedYusuf-tc7br 2 дня назад
መንፈሳዊ እውቀትን ማወቅ እውቀት አይደለም ወይ ? አለማዊስ እውቀት በምድር ጥረህ ግረህ ብላ ትእዛዝ አይደለም ወይ ? በመንፈሳዊነት ሰውነትን ለማግኘት መንፈሳዊ እውቀት ወደ እምነት የመሻገሪያ ድልድይ አይደለም ወይ?
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
ነው።
@PAIN-IS-SOMETHING
@PAIN-IS-SOMETHING 2 дня назад
You are blessed with it, brother! keep up!
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
Thank you, I will
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh 2 дня назад
የሚገርም ገለፃ እንደዚህ ስሜቴን የነካው ትምህርት የለም ተባረክ
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።
@tsedaytube
@tsedaytube 2 дня назад
🎉❤❤❤ ክብረት ይስጥልኝ ውስህ ያለውን ብርሀን ስለአካፈልከን አንተ ስታወራ እኔ ውስጥ እንደፅንስ ይዘል ነበር እና ከመስማት ባሻገር የሚኖር ነው 24ሰአት እና ወዳጄ የምታነሳቸው ሁሉ አድራሻቸው ልብ ነው እና አትራፊነህ በድጋሚ በሌላ ቪዲዮ እስካይህ እናፍቃለሁ ❤❤❤
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
እሺ እህታለም፤ እጅ ነስቻለሁ።
@እቢ
@እቢ 2 дня назад
ፍቅር ይበልጣል የምን ፍትህ አመጣህ😂
@zenatv844
@zenatv844 2 дня назад
ቀጣይ ስለ Life purpose ይቅረብ
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
እመጣበታለሁ ወዳጄ።
@gechu71
@gechu71 2 дня назад
በዚህ መግቢያህ ያቀረብከው ሀሳብ 'ይበል' የሚያስብል ነው፡፡ በቅርብ ጊዜያት እንዳንተ ያሉ የተገለጠላቸውን ወይም በህይወት ሂደት ያገኙትን የጥበብ መረዳት ለወገኖች በተረዱት መጠን ለማስረዳት እየሞከሩ እንደሆነ በዚሁና ተመሳሳይ ፕላትፎርም እያየሁ ነው፡፡ ይሄ በእውነት ለነፍሴ ደስታ አየሰጠኝ ነው፡፡ የአንተን የተወሰኑ ፕሮግራሞችን ከሰሞኑ እንዳየሁት ጠበቅ አድርጌ እንደከታተለህ ሆኛለሁ፡፡ በዚህ ዘመን የተቸገርነው በደፈናውና በጅምላ የማመን ሁሉ የተቀበለውን ትክክል ቢሆንም ባይሆንም በጭፍን እንድንከተል ግፊት ያለበት ዘመን ነው፡፡ እንዲህ በጥበብ የሆነ መገለጥ ያላቸው እንዳንተ ያሉ ወንድሞች በማስረዳት በበረቱ መጠን ለነፍሰችንም ለመንፈሳችንም ከፍታ መንገድ ጠራጊ ይሆናልና በትጋትህ በርታለን፡፡ ያወቅሁህ በአጋጣሚ ዩቱብ በጠቆመኝ ነውና ከዚህ በኋላ በብዙ አዳምጥሃለሁና አመሰግንሃለሁ፡፡
@ZikreMenkir
@ZikreMenkir 2 дня назад
ዝምምም ብዬ መገረም ሆኗል ስራዬ። ብቻ እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅልህ ነው የምለው።
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
እሺ እህታለም፤ እጅ ነስቻለሁ።
@BaharSharifHarariMusic
@BaharSharifHarariMusic 2 дня назад
Tigilihin yemayridas endet yakebrihal?
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
አንተ ከልብህ ተግብረው እንጂ "ዩኒቨርስ" በራሷ እንዲያከብርህ ታደርገዋለች። ካንተ የሚጠበቀውን ብቻ አድርግ ወንድማለም።
@alemubeka70
@alemubeka70 2 дня назад
ሃይማኖታዊ ህግጋትን ተንተርሰህ ተረት ተረትህን ከምታወራ በፍልስፍና አለማዊ እውቀት ሰው ከየት መጣ? እንዴት መጣ? ማን አመጣው? የሚለውን የደረስክበት ማስረጃ ካለህ ንገረንና አሳምነን። ከዚያ ውጪ ባመንበት የስነፍጥረት መጽሐፍ ስር ተወሽቀህ ስሜትህን በቃላት ስንጠቃ የሌለ እውነት ለመፍጠር መጋጋጥ ጅልነት እንጂ እውቀት አይደለም። እግዚአብሔርም በአዳም ከባድ እንቅልፍ ጣለበት። ዘፍ2፣21 የሚለው ዐረፍተ ቃል ከሔዋን በፊት አዳም የሚባል አልነበረም የሚለውን የዜሮ ፍልስፍና ክህደትህን የሚያምን ቢኖር ሰይጣንና ተከታዮቹ ብቻ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን ለመሰንጠቅ ከምትታገል እስኪ ከዚያ ውጪ ያለህን ያንተን የፍጥረት አመጣጥ ታሪክ ንገረን።
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
ወንድሜ በጣም ሩቅ ነህ፤ ቀረብ በል።
@እቢ
@እቢ 2 дня назад
የኔ ጥያቄ ነጋ ጠባ የሰዉ ልጆች ተዋክበን ልንሞት ነዉ በስራ ስራ ቤት ስራ ቤት ስራ ቤት መስራት፣መብላት መስራት መብላት ድግግሞሽ ሁሉ ሰዉ ሚበላዉ ሚጠጣዉ ሚፈልገዉን ሁሉ ቢያገኝ ብለን ብናስብ ምን እንሆኖለን አፈጣጥራችን ለምን ዓላማ ነዉ ግን???????
@Elzalmon
@Elzalmon День назад
እመጣበታለሁ ወዳጄ።
@MenenEtaferahu
@MenenEtaferahu 3 дня назад
Am awake to consciously understand everything what you said. Hard to face with the ultimate truth! As everything is one, we love all the same…… How do you balance marriage with other social relationships?
@Elzalmon
@Elzalmon 2 дня назад
Dear, I try to balance marriage with other social relationships by making a genuine effort to fully engage in every context I find myself in. It's important to be authentic in all interactions, and I believe that being true to yourself becomes clearer and easier when you take the time to reflect and meditate. Authenticity is our natural state, which is why it feels simple when we allow ourselves to be in tune with it. However, we often complicate things by choosing to live in ways that go against our true nature, by being inauthentic or "fake," which creates unnecessary conflict within us
@MenenEtaferahu
@MenenEtaferahu 2 дня назад
@@Elzalmon❤ thank you ❤️
@azebtefera9561
@azebtefera9561 3 дня назад
አሪፍ ነው የዚህ ዓለም ቀውስ በነዚህ መሰረታዌ ህሳቢ ነው የአንዱ እውነት በቦታና በጊዜ ልዩነት ለአንዱ ውሸት ነው እንጂ ሁሉም ትክክል ነበር ❗️ አስቂኝ ፓርት ነው🤣
@mikaelmamo4702
@mikaelmamo4702 3 дня назад
ተኬ ከደብረብርሃን ነው? ቀጥልበት በርታ
@Elzalmon
@Elzalmon 2 дня назад
ወዳጄ፤ እጅ ንስቻለሁ።
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 3 дня назад
እግዚያብሔር ከውስጥ ነው የሚለው እውነት ነው ግን nothingness ቡዲስቶች እንደሚሉት ማለትህ ነው ወይ
@Elzalmon
@Elzalmon 2 дня назад
ወዳጄ፤ እነሱ ወደ የለም ነው የሚወስዱት። እኔ አለመኖሩን ሳይሆን ተፈጣሪ ያለመሆን ባህሪውን ስወክል ነው።
@sabagmariam8222
@sabagmariam8222 3 дня назад
እግዜር መጀመርያ ምድርን ከዛ እየተባለ ይቀጥል እና አዳም ላይ ደረሰ ካዛ አዳም እንስሳቶችን እያየ ሲራቡ ሲበዙ በነሱ ቀንቶ እሳቤ ላይ ሲገባ ፈጣሪ አይቶ ሔዋን የተባለች ሰው ፈጠረ ነው ።አንተ የምትለን ያለው አዳም ፆታ አልነበረውም እንደዛ ከሆነ ፈጣሪ ለምን ታድያ ከሒዋን ሌላ አዳም ወይ ደሞ ሰው አልፈጠረም ? ተውቱ የተፈጠረበት እኮ ቀድሞ የተፈጠሩትን ፍጥረታት እያየ የፈጠረው አይደል ?
@Elzalmon
@Elzalmon 3 дня назад
#Genesis 1:26-27 "Then God said, 'Let us make mankind in our image, in our likeness...' So God created mankind in his own image, in the image of God he created them; male and female he created them." I argue that being created "in the image of God" suggests a non-binary aspect of humanity, emphasizing both male and female together rather than a strict binary. Here, God express the intention to create humanity that reflects its essence. The phrase "in our image" suggests that both male and female together embody different aspects of God’s nature, emphasizing that they are equal and interconnected. This indicates that while it created them as male and female, there is a deeper unity in their shared identity as reflections of God.
@WondwosenMelak
@WondwosenMelak 3 дня назад
ይህ የመጀመሪያው ሰው ጾታ የለውም የሚለው መነሻህ ከዛ በኋላ ያልካቸውን በሙሉ ያፈርስብሀል! ለወቅተዊው የጾታ ብልሹ አመክንዮዎች(gender neutrality) አጋድለሀል ወይንም ቀርበሀል በዚህ 2D እይታ ፈጣሪን መረዳት የሚከብድ ይመስለኛል...😏
@Elzalmon
@Elzalmon 3 дня назад
#Genesis 1:26-27 "Then God said, 'Let us make mankind in our image, in our likeness...' So God created mankind in his own image, in the image of God he created them; male and female he created them." I argue that being created "in the image of God" suggests a non-binary aspect of humanity, emphasizing both male and female together rather than a strict binary. Here, God express the intention to create humanity that reflects its essence. The phrase "in our image" suggests that both male and female together embody different aspects of God’s nature, emphasizing that they are equal and interconnected. This indicates that while it created them as male and female, there is a deeper unity in their shared identity as reflections of God.
@WondwosenMelak
@WondwosenMelak 3 дня назад
ለምን ከጾታ ጋር እንደምናገናኘው አላውቅም! ሰው ሲባል የወል ስም ነው ሴት ወይም ወንድ ማለት ነው ስለ እግዚአብሔር የምናወራ ከሆነ ከስጋዊ ሀሳብ እና ድርጊት ውጪ እየሱስን ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ ተብሎለት ስለነበር የተወለደው ቃል ወደስጋ ሲቀየር ጾታው ወንድ ነበር ማለት ነው ይህም አምሳሉ ወንድ ነው ለማለት እንችላለን : እኔ ላነሳልህ የፈለግሁት ጾታ የለም የሚለው ዕይታህ ለሌሎች ጋጣ ወጥ ፌሚኒስቶች እገዛ እንዳያደርግ የሚለው ነው ... በተረፈ ብዙ የሚያንጹና የተዥጎረጎሩ ሀሳቦችን ብታነሳ መልካም ነው 👍👍
@AhmedYusuf-tc7br
@AhmedYusuf-tc7br 4 дня назад
ኢላየይትመንት ማለት የአእምሮ ክፍል ስለሆነ ፍጥረትን እና ዩኒቨርስን የመረዳትን አቅም ማለት ሲሆን ፈጣሪን የመረዳት ፊል የማድረግ ሒደት ያለው ከልብ ጋር የተገናኜ የልብ ብርሀንን መገለጥ እና ፊል ማድረግን የሚጠይቅ ይመስለኛል
@AhmedYusuf-tc7br
@AhmedYusuf-tc7br 4 дня назад
ሌላ ደግሞ አዳም ፍሬዋን ከመብላቱ በፊት እስፕሪትና ስጋ የነበረ ሲሆን ፍሬዋን ከበላ በሗላ አወቀ ማለት በሶል መልክ ተገለጠ ስጋ ነፍስ መንፈስ ሆነ ነፍስን ማሸነፍ በመንፈስ መመራትን ስለሚየያስገኝ ይህ ማለት ወደ ሪያሊቲ እንድንጓዝ ስለሚረዳን ይህ ማለት ነፍስን የእስፕሪት መቀመጫ የማድረግ ሂደት ነው ብዬ አምናለሁ ባጠቃላይ ሰው መሆን ማለት ነፍስን የማጥራት ሂደት ይመስለኛል አንተስ ምን ትላለህ
@Elzalmon
@Elzalmon 3 дня назад
ወዳጄ፤ የነገውን ወግ ጋበዝኩህ። መልሱ እዛ ላይ ይኖራል ብዬ አስባለሁ።
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 3 дня назад
ሰው መሆን ማለት ነፍስን የማጥራት ሂደት ይመስለኛል exactly
@HamsterKombat-pj4op
@HamsterKombat-pj4op 35 минут назад
Kemindinew yemitateraw nefisin?
@AhmedYusuf-tc7br
@AhmedYusuf-tc7br 4 дня назад
በጣም ጥሩ መረዳት እየሰጠኸን ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን እውነታና እውነት አንድ ያደረካቸው ስለመሰለኝ ነው በኔ መረዳት እውነታ ኘርሰብሽን ሲሆን ሪያሊቲ ደግሞ እውነት ነው ብዬ ነው የምረዳው እና ብታስረዳኝ ብዬ አሰብኩ
@Elzalmon
@Elzalmon 3 дня назад
ዕይታ(perception of reality)'ን ሲወክል፤ ዕውነታ (realty)'ን ይወክላል። ወዳጄ፤ ዕውነት (truth) እና ዕውነታ(reality) ይለያያል።
@imagoat5710
@imagoat5710 4 дня назад
ለማንኛውም በ15 ደቂቃ አነፈርከኝ 10x
@imagoat5710
@imagoat5710 4 дня назад
I’m dying only in 20 seconds 😅🤣🤣🤣🤣omg Jesus is laughing now he won’t take us serious. Which planet you came from and when? 🤣🤣🤣🤣🤣
@መልካምመሠረት
@መልካምመሠረት 4 дня назад
“እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።” - ዘፍጥረት 1፥27
@henimulu8817
@henimulu8817 4 дня назад
አንዴት እንደተረዳውህ ለማንኛውም ረጂም እድሜ ይስጥለኝ bro
@Elzalmon
@Elzalmon 3 дня назад
ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።