Тёмный

ሀይማኖት አምላክን ለማወቅ በቂ አይደለም (ለምን ???) 

Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Подписаться 686
Просмотров 380
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@Jabel17
@Jabel17 11 дней назад
Real talk 💯🙏🏾
@PAIN-IS-SOMETHING
@PAIN-IS-SOMETHING 14 дней назад
This is impressive.
@FkremaryamFkri
@FkremaryamFkri День назад
መንገዶች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር አያመጡም። አያደርሱምም
@blatena_ethiopian_kids
@blatena_ethiopian_kids 12 дней назад
በርታ በናትህ ምርጥ ምርጥ ሀሳቦችን ነው ያወጋህው ቢቻል አንድ ቀን ጥያቄዎቼን ይዤ ብቅቀርብ ደስ ይለኛል ስለ መናፍስት ብናወጋ
@Elzalmon
@Elzalmon 12 дней назад
መልካም ወዳጄ.
@yonaskmariam3306
@yonaskmariam3306 4 месяца назад
Interesting ideas ....
@zenatv844
@zenatv844 3 месяца назад
ስለዚህ ሁሉም ሀይማኖቶች ልክ ናቸው ማለት ነው?
@Elzalmon
@Elzalmon 3 месяца назад
@@zenatv844 ሳይሆን፤ አሁን ባለህ ጊዜ ሁሉንም መርምረህ ልክ ይሁኑ አየሁኑ ልታውቅ አትችልም። ስለዚህ ነው "የኔ ሀይማኖት ልክ ነው" ማለት ትችላለህ ያልኩት። ለምን? ያንተን ሀይማኖት እየኖርክበት ስለሆነ ልትወስንባቸው የምትችልባቸው የገቡህም ያልገቡህም ብዙ ጉዳዮች ይኖሩሀል። ወዲያ ደግሞ ከስም በዘለለ የማታውቃቸው በርካታ ሀይማኖቶች አሉ። እነሱን ልክ እንደኖርክባቸው ነገር "ስህተት ናቸው" ማለት ግን ፍፁም ስህተት ነው።
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh 5 часов назад
ገለፃህን በጣም ነው የማደንቀው ግን አምላክን ተመራምረን ማወቅ አይጠበቅብንም ።ምክንያቱም ቅዱሱ መፅሀፍ ይላል እና ስለዚህ ምን ትላለህ
@Elzalmon
@Elzalmon 4 часа назад
አልገባኝም ወዳጄ።
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh 4 часа назад
መፅሐፍ ቅዱስ አትመራመሩ እግዚአብሄርን ተመራምሮ አይደረስበትም እንዲሁ ማመን እንጂ ብለው ስለሚያስተምሩ የአንተ ፍልስፍና understanding ግን እግዚአብሄርን መመራመር ስለመሰለኝ ነው ለዚህ ምን ትላለህ ከአንተ ብዙ ማወቅ እንዳለብኝ ስለገባኝ ነው ።
@gelizdesta728
@gelizdesta728 4 месяца назад
ያንተ ሐይማኖት ግን ምንድነው?
@Elzalmon
@Elzalmon 4 месяца назад
teyakew lik aydelem!
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 месяца назад
የምን ሃይማኖት ተከታይ ነህ??? ለማለት ፈልጋ ነው ​@@Elzalmon
@SamrawitSefrawe
@SamrawitSefrawe 8 дней назад
Melsln
@michaelfasil6876
@michaelfasil6876 23 часа назад
Haymanot....equvalent to 0
Далее
ካልተናቃቹ አትከበሩም !
26:28
He went ALL in 😭
00:12
Просмотров 1,6 млн
He went ALL in 😭
00:12
Просмотров 1,6 млн