Тёмный
ዘቅዱስ ያሬድ ZeYared
ዘቅዱስ ያሬድ ZeYared
ዘቅዱስ ያሬድ ZeYared
Подписаться
“ሃሌ ሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ቀዳሚሃ ለጽዮን ሰማየ ሣረረ ወበዳግም አርአዮ ለሙሴ ዘከመ ይገብር ግብራ ለደብተራ”

“ዓለም ሳይፈጠር ለነበረና ዓለምን አሳልፎ ለዘለዓለም ለሚኖር ለአብ ምስጋና ይገባል፤ ለወልድም ምስጋና ይገባል፤ ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል፤ ከጽዮን አስቀድሞ ሰማይን ፈጠረ፤ ዳግመኛም ደብተራ ኦሪትን እንዴት አድርጎ መሥራት እንዳለበት ለሙሴ አሳየው”

*** አላማ ***
የዚህ በሊቁ ቅዱስ ያሬድ ስም የተሰየመ ጣብያ አላማ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ዜማ በድረ-ገፅ ማኅደረ--ትዕይንት ማዳረስ እና ዘግቦ ለትውልድ ማስተላለፍ ነው።

*** የሕግ ማስታወሻ (Disclaimer) ***
በዚህ መዝገበ-ትዕይንት ጣብያ የሚገኙ ነገሮች በሙሉ በበጎ ፈቃደኝነት ለትምሕርት እና ለታሪክ የሚሰበሰቡ ሲሆን ከዩ-ቲዩብም ሆነ ከማናቸውም አካልት የገንዘብም ሆነ የቁስ ክፍያ አንቀበልም።
The contents of this channel are collected/prepared through free volunteer work in good faith and do not receive any financial or material payment from RU-vid and any other entity.
Комментарии
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 26 дней назад
You tube got me here. Very nice. melakte zemary yasemalin
@FrehaymanotZeryhunFrehaymanot
@FrehaymanotZeryhunFrehaymanot Месяц назад
አሜን
@KaseBante
@KaseBante Месяц назад
ቃለወትን ያሰማልን
@MhariAbebe
@MhariAbebe 2 месяца назад
በጣም ደስየሚል ነው❤
@EsubeTeshome
@EsubeTeshome 2 месяца назад
የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን 🙏
@Mahder-j8i
@Mahder-j8i 2 месяца назад
ድመጻዊዩን ቃለ ህይወት ያሰማልን 9:03 9:04
@DemozDd
@DemozDd 3 месяца назад
ተመሪ 😢
@MekdesMekdes-f1m
@MekdesMekdes-f1m 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለዚህ ክበር አበቃችሁ
@እመቤቴማርያምሆይበክርስት
እልልልል እልልልልል እልልልልል
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 5 месяцев назад
"ጥበብ ትኄይስ እምኲሉ መዛግብት"
@tsehayadimassu4444
@tsehayadimassu4444 11 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጣቹ
@haftaylemlem5373
@haftaylemlem5373 Год назад
ቦታዉ የትነዉ?
@Abinet322
@Abinet322 Год назад
ከፋፋይ እርኩስ እርስዎ አንዱ አይደሉ።
@besa7670
@besa7670 Год назад
የኔታ ጥበበ ይኄይስ ቃለሕይወት ያሰማልን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀንና ስዓት ላደረሳቹ ለዚህች ክብር ለሆነች ለቅድስ ጋብቻ ስላደራሳቹ ክብሩን ምስጋናውን ዝማሬው ሁሉ አምላክ ይቀበልላቹ ቅድሱ ጋብቻ የተባረከ ይሁን የአብራሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁን !!! እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን ከሙሽሮች እስከ ሚዜዎች ፣አባቶች ካህና ፣ዲያቆናት ፣የስበት ት/ቤ ዘማርያን/ዘማራያት ፣መመናት/ ወመኒያት ባጠቃላይ የኦርቶዶክስን ስርዓትና ቀኖን የጠበቀ ነው ጋብቻው በጣም ደስ ይላላል በእርጋታና በስራአት አለባበስ በስራአት ሳይቀለቀል የተዘመረ ዝማሬ/የተመስገነ ምስጋና ነው እልል❤ እልል ❤እልል ❤አምላከ ቅድሳን ይባርካቹ❤❤❤ ለሁሉም ለኦርቶዶክስዊያን ትምህርት ምሳሌ የሚሆን ነው እንኳን ለአሜርካ ለኢትዮጵያም ምሳሌ መሆን የሚችል ጋብቻና በተለይ በአለባበስ፣ በእርጋታ ለዘመሩት ዘማርያን ሲቀጥል ለሚዜዎች በተለይ ሴት ሜዜዎች ፀጉራቸውን ሸፍነው ስለሆ ነ ከአንዶ ሚዜ በስተቀር እሶም ከፍት ፀጉሮን ስላወጣች ብቻ ከዛ በተረፈ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስራዓትን የጠበቀ ነው እላለሁ በጌሌ ❤❤❤
@mamitalemu1192
@mamitalemu1192 Год назад
ELLLLLLLLLLLLLLLLL
@mamitalemu1192
@mamitalemu1192 Год назад
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@mamitalemu1192
@mamitalemu1192 Год назад
Elllllllllllllllllllllllllllllllll
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!! 🤲🙏✝️⛪️💚💛❤️
@sisaywoldie4524
@sisaywoldie4524 Год назад
may god be with you
@ቤንችፕ
@ቤንችፕ Год назад
ዑደት ከግራ ወደ ቀኝ እንጂ ከቀኝ ወደ ግራ አይደረግም።
@ፀሐይዘልዳ
@ፀሐይዘልዳ Год назад
ru-vid.com/show-UCMh2ZKlc65liajkpKKqmPkg?app=desktop
@fhwfd5492
@fhwfd5492 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት የሰመዐልና🙏🙏🙏🙏🙏
@muluimebetmeshesha8333
@muluimebetmeshesha8333 2 года назад
New year images
@fireabale8396
@fireabale8396 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kalkidanselafikos2921
@kalkidanselafikos2921 2 года назад
Elias.elias.elias.elias.24.25.
@mulubirhanbeyene3345
@mulubirhanbeyene3345 2 года назад
ከወረቡ ቀጥሎ ያለው ሸብሸቦ ዘሩ ብትፅፉልን
@animawnibretie7011
@animawnibretie7011 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@mengstuzelealem5458
@mengstuzelealem5458 2 года назад
ቀጣይ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 года назад
እልእልእልእልእልእልእል. እልእልእልእልእልእልእል. እልእልእልእልእልእልእል. ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን. ከአባታችን. ከቅዱስ. ያሬድ. እረድኤት. በረከን. ያድልን. አገሩ. ኢትዮጵያን. ያስብልን. ይባርክልን.
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 2 года назад
እብድ ውሾች ደደቦች መሃይሞች ደንቆሮዎች
@dawithagos5152
@dawithagos5152 2 года назад
በ፩ ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ ፡ ወይወውዑ አድባር ወአውግር ወኵሉ ዕፀ ወገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍሥሐ ፡ በሰማያት ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐፂባ በደመ ክርስቶስ።
@balehhaney3271
@balehhaney3271 2 года назад
ኣሜን በኡዉነት እንኳን ኣብሮ ኣደረስን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላክ ያሠማልን አምላኬ ሆይ ለዚህ መሀይረግ አብቃኝ አሜን😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒👏👏👏💒
@yohanneseshetu8751
@yohanneseshetu8751 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከቻላችሁ፡እስመ ለዓለም እንድትጽፉልን
@ለምንትእዜኀር
@ለምንትእዜኀር 2 года назад
ተዋህዶ ለዘለኣለም ትንበር፡ለኣባቶቻችን በረከት ና ጸጋ ያብዛላቸው።
@serpentserpent9308
@serpentserpent9308 2 года назад
What’s the meaning of “debre mihret” (ደብረ ምሕረት). I see it on churches but I can’t grasp its meaning.
@Dazeryio
@Dazeryio Год назад
Mount of Mercy. Debre is Mountain and Mihret is Mercy
@demekeyismaw6719
@demekeyismaw6719 2 года назад
አሜን አባታችን እድሜወንና ጤነወን እግዜአብሄር ያብዛልን
@aekuattube
@aekuattube 2 года назад
ክቡር አባታችን ቃለ ሕይወትን ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን፡ ለእርስዎ ትልቅ አክብሮት አለኝ
@ማሕሌተያሬድ-ዐ3ኈ
@ማሕሌተያሬድ-ዐ3ኈ 2 года назад
ማሕሌት ያስትፌስሕ ልብከ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል
@michaelyohannes6827
@michaelyohannes6827 2 года назад
Amen amen amen 🙏🏼
@yared1871
@yared1871 2 года назад
ክብር ይእቲ በኮመንት ስትፅሕፉለይ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋ ኣብዝቶ ይስጣቹ
@metslalaxum3939
@metslalaxum3939 3 года назад
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢
@brktihaile520
@brktihaile520 3 года назад
እናንተ ኣጋንንቶች እ/ሄር ይፍረዳቹ😡😡
@مرحبامرحبا-د5ع5و
@مرحبامرحبا-د5ع5و 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አይይይ ግዜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@legessenegusse7000
@legessenegusse7000 3 года назад
ኣሁን ኣንተን ጻጻስ ብሎ የሚሳለም ይኖራል ?
@meharigebreyesusatsbaha9085
@meharigebreyesusatsbaha9085 3 года назад
ኢየሱስ ቀድሞ የተሰደደው ለኛ ለስደተኞች ተስፋችን ለመሆን ነውና በተለያዩ አገራት በስደት ሲከፋን ኢየሱስን እናስታውሰው። ኢየሱስ ተስፋው የሆነለት እንዴት እድለኛ ነው። አሸናፊው ንጉስ ሁሌም በልባችን ነግሶ ይኑር።
@amaamm6051
@amaamm6051 3 года назад
በእውነት ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@zawdetumebo2841
@zawdetumebo2841 3 года назад
የኢትዮጵያ ኦ.ታ.ቤ.የሀድያ ከምባታ አላባና ስልጤ አህጉረ ስብከት የሆሳዕና ህዝባ ክሪስቲያን በሙሉ የጥምቃትናየዳመረ በዓል መከበሪያ ቦታ ለይ በዓሉን ለመክበሪ እንዳልቻላችሁ በዩቲብ ሳምተናልና አለምን በገዛ ደሙ ያዳነን አምላካችን መድሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስና እልፊአ እላፊት መላዕክት ፀሎታችሁን፣ልመናችሁን ሳምቶ ከ2014ዓ.ም ከጥር 11 ጥምቀት በፊት ምላሽ እንድሳጥላችሁ በፀድቃን በሳመዕታት ስም እመፀናለሁ።ለአነንያ አዛሪያናምሳኤል የረደዉ አምላክ ይሪዳችሁናአድመኞችም ወጋኖቻችን ናቸዉና አይጥፉ እግ.ር ዐናልቡናተቻዉን ይክፋታቻዉ እንላለን። እነሱም ብያዉቁ ኖሮ ቦታዉ እየታባለ ያላዉ ለምድራዊ ጭፋራ ሳይሆን ለሳማያዊ ሪስትና ምስጋና ነዉ።አባት ሆይ ታዋህዶን አስባት!!!(3)