Тёмный

ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች - በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር) 

ዘቅዱስ ያሬድ ZeYared
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

-በሦስቱ ዓለመ መላእክት ሰማያት ኢዮር፣ ራማ፣ ኤረር ያሉ መቶ ነገድ አሥር አለቆች
-በኢዮር የተፈጠሩ 40ው ነገደ መላእክት:አጋዕዝት፣ ኪሩቤል፣ ሱራፌል፣ ኃይላት
በራማ የተፈጠሩ 30ው ነገድ: አርባብ፣ መናብርት፣ ሥልጣናት
በኤረር የተፈጠሩ 30ው ነገድ: መኳንንት፣ ሊቃናት፣ መላእክት
በየነገዶቻቸው የተሾሙ ሊቃነ መላእክት: ኪሩብ፣ ሱራፊ፣ ሚካኤል፣ ገብርኤል፣ ሩፋኤል፣ ሱርያል፣ ሰዳክያል፣ ሰላትያል፣ አናንያል እና ጥንተ ጠላታችን ሳጥናኤል።

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@mihretayalew520
@mihretayalew520 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ
@kiduish21
@kiduish21 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@እግዚአብሔርይመስገን-ጰ5ዐ
አሜን አሜን አሜን
@enoch2425
@enoch2425 4 года назад
መመምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍስ የሚያረሰርስ ትምህርቶ በጣም ይጣፍጣል መልአኩ ለዕዝራ የጥበብን ፅዋ እንዳጠጣው ለእርሶም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በምልጀው ይታደገን
Далее
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Просмотров 2 млн
October 13 2024 Angelus Prayer Pope Francis
19:32
Просмотров 3,5 тыс.
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Просмотров 2 млн